#የከንቲባ_አዳነች_አበቤ_ቸርች_ተከፈተ

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 71

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y13 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሚዲያችዉ በጣም ተወዳጅ ነዉ እዉነቱን ስለምታጋልጡ

  • @HaregewoinFirew-zj4oy
    @HaregewoinFirew-zj4oy12 күн бұрын

    የተዋህዶ ያውም የስጦታ ቅርስ ያለ ሃይ ባይ ያፈርሳሉ ቼርች ይገነባሉ ሃገር ግንባታ ይሉሃል እንዲ ነው።እ/ር ይፈታናል ብለን አምነን በፀፀት እንፀልይ የኢትዬጵያ አምላክ ቀን አለውና።

  • @hirutegetnet5416
    @hirutegetnet541613 күн бұрын

    ትክክል ብለሀል ወንድሜ እግዚአብሔር ቤታችን ያጽዳ።

  • @fatiya8477
    @fatiya847713 күн бұрын

    😢😢አፍፍፍፍ በጣም እናሳዝናለን😢ትውልድ ዘቅጧል

  • @tigistbush8875
    @tigistbush887512 күн бұрын

    አንተን ፈጣሪ አንደበትህን ይባርከው ለእውነት የቆምክ ፈጣሪ ይቁምልህ❤❤🎉

  • @user-eq3ih4uh2n
    @user-eq3ih4uh2n13 күн бұрын

    ከምታየው ከምትሰማው የተነሳ እብድ ትሆናለ ማንም የሚሰማ የለም።😢😢😢😢😢😢ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን😢😢😢😢😢😢

  • @BertaMeketa
    @BertaMeketa13 күн бұрын

    እረ ኡኡኡኡኡኡ የምንሰማው ነገር ሁሉ ያሳብዳል

  • @z-ethiopia
    @z-ethiopia12 күн бұрын

    ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ ጥረትህን በጣም አከብራለሁ፣ አንድ ነገር ቅር እያለኝ ስለሆነ ነው አዱስ ሲኖዶስ አና ቅዱስ አባታችን የሚለው ንግግር በፍጹም ውስጤ የማይቀበለው እና የተዋህዶ አስተምሮ ነው ብዬ አላስብም። ሰው በህይወት ቅዱስ ሊባል የሚችል አይመስለኝም። ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i13 күн бұрын

    በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነን አምላክ ይታረቀን እውነት ቤተሰብ ግን ልጆችሁን አረ እንይ አዋዋላቸው እውነት የራቁት ትውልድ ሆንን እኮ እፍረት አጣን ውይ😢 የእኔ አባት ሙሉውን እግረኛው ላይ ሳዳምጣቸው እያለቀስኩ ነበር አባቴ እማምላክ እንባውትን ታብስሎት እድሜ ይስጦት አላስበላ ስላሏቸው ከስራ ማባረር ያውም በሆዳቸው የቁሊቢ ሙዳየ ምፅዋት ወዴት እንደሚገባ ማስተዋል ነው ሆዳቸው አምላካቸው የሆኑት የቤተ ክርስትያን የብብት ቅማሎች እውነተኛ ሰው አይወዱም አይዞ አባቴ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y13 күн бұрын

    በጣም ያሳዝናል ይህ ሁሉ ጉድ በቤተክህነት ዉስጥ ይህሁሉ ሙስና እያለ እግዚሐብሄር እንዴት ይታረቀን ሀገራችን እንዴት ሰላም ታግኝ😢😢

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t13 күн бұрын

    አባታችን በጣም ያሣዝናሉ ግን ለምድነዉ ለሌሎቹ እሥከ 7 ደብር እየሠጡ አይደል እግዚያብሄር ቤቱን ያፅዳዉ እንጂ ምንይባላል እግዚኦ አሁንሥ ሚዲያላይ መግባት አሥጠላኝ ማርያምን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    13 күн бұрын

    የሀገረ ስብከት መብዛት አደለም ዋናው ነገር የአገልግሎት ጥራት ነው የ ምእመኑ ጥያቄ ተቀብሎ በተገቢው መንገድ ማስተናገድ ነው

  • @meisme7593

    @meisme7593

    12 күн бұрын

    #የምን ሰባት ደብር? ከየት የመጣ መረጃ ነው?

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam536413 күн бұрын

    አቤት የፈጣሪ ያለህ ኧረ አሁንስ ደከመን !! የቀድሞ የቤተክርስቲያኖቻችን ፓትራያርኮችና ካህናት መነኮሳት አገልጋዯችን ጨምሮ እንዲህ ዓይነት ውጥንቅጥ ነገር ሰምተን አናውቅሞ " አሁን ግን ጆሮዋችንን ጭው የሚያደርግ ነገር እየሰማን ነው። ኧረ ጌታሆይ በቃ በለን ተለመነን" ስለፃድቃኖች " ሰለ ወላዲተ አምላክ ስለእናትህ ብለህ ማረን???

  • @user-vy9ib1vl1f
    @user-vy9ib1vl1f13 күн бұрын

    ፕሮጉራሙ ቆንጆ ነው ቢባልም የምታስተላልፉት ወሬ ግን ቢሆን ከአባቶች ጋር ተናብበው ለህዝብ ሊቀርብ የሚችልን አልያም በውስጥ ማለት ቤተክርስትያን የራስዋን ቀኖናና ደግማ ያላት በመሆንዋ ለህዝብ ከመገለጥ ተወያይቶ ቢፈጸም ያሻል ለሌላ ነገር መንገድ ባንከፍት ጥሩ ይመስለኛል።❇💠💠💠❇❇💠💠❇❇

  • @shhshsj5832
    @shhshsj583211 күн бұрын

    እግዚአብሔር ቤቱን ያፀዳል አሁን ላይ ምድያ ወጣ እንጅ ትምህርት ቤት እንኮ ውጤታቸውመማር የምያስችል የያዙትን እነሱን የምፈልጉት ብሄር ካልሆነ አ-አ- ከክፍላሀገ መጥተው ተከራተው የቀሩ ካህናት ሞልተዋል ገንዘብ ያልከፈልከፍተኛ ትምህርት አያገኝም በዝግ ሁኔታያለፍ ፈራሀ እግዚአብሔር ይኖራል

  • @abrahamshibru-mb9mm
    @abrahamshibru-mb9mm13 күн бұрын

    ኧረ አሁንስ ደከመን

  • @AsterEsheta-jp7fg
    @AsterEsheta-jp7fg11 күн бұрын

    በስመ አብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እሁድ አምላክ አሜን ይህን ሚድያ የት ምልክት የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ስላም ብያለሁ ወንድሜ ሙስና የተንሰራፋባት ሰው በችሎታው ሳይሆን በገንዘብ ክህነት ቆይቶል አምስት መቶሽብር መክፍል ስላልቻልኩ ነው ሙዳይምፃዋት የዠ 6አመት አስቆጠርኩ ፍርድ አባት እሉ አትገረሙ እናንተ ለምን ለኛከታወሩ እነሱን በግንባ መጋፈጥ እድል አላችሁ

  • @enatneshworku3945
    @enatneshworku394513 күн бұрын

    ነገ የኝ አባት ልጆች ወደ መናፍቅነት ቢሔዱ ይፈረድባቸዋል ...እባካቹ ለቤተክርስቲያን እናስብላት

  • @freheywetlemma4948
    @freheywetlemma494813 күн бұрын

    ትግራይ ውስጥ እኮነው

  • @user-qv7tf4ws4j
    @user-qv7tf4ws4j13 күн бұрын

    ልታስተላልፍ የምትፈልገው -የፕሮቴስታንት እምነት ጥላቻህን -የፖለተካ አቋምህን በእምነት ስም አስታከህ ነውና በክፋትም ይሁን በመልካም ወንጌል ይሰበካል መድሐኒ አለምን እየሱስ ክርስቶስን መሸፈን የሚችል ማንም የለም የለም የለም

  • @user-xd8bo1dm4g

    @user-xd8bo1dm4g

    13 күн бұрын

    ጴንጤ ከሆንክ እዚ ምን ታደርጋለክ ውጣ

  • @user-bv3je5gl9m

    @user-bv3je5gl9m

    13 күн бұрын

    ሰው ቤት ገብታቹ አትልከስከሱ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya13 күн бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q13 күн бұрын

    👍👍👍👍👍😥😥😥

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q13 күн бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tibebugbremedhne7496
    @tibebugbremedhne749613 күн бұрын

    የዕናታችን የሞሐይን ጉዳይ ምን ላይ ነው ዐጣርተሕ ዐቅርብልን

  • @kebebushtesema625
    @kebebushtesema6258 күн бұрын

    በካህናቱም ትልቅ ችግር አለ ጉቦ ይሰጣሉ ተቀባዮቹም የሚከፍሉ ስላሉ ስለሚያውቁ ካልከፈላቹ አንቀጥርም ነው የሚሉት ሌላ ደግሞ አብዛኞቹ ከሁለት በላይ ነው የሚሰሩት ቡዙ ቦታዎች ተቀጥረው የምናቃቸው አሉ አሁን በጣም የጉቦ አሰጣጥም አይን አውጣ ሁናል በንግስ ግዜ ከወረዳ ከሀረገ ስብከት የሚላኩ ልኡካን አበል በደንብ አፍሰህ ካልሰጠሀቸው ከምታገለግልበት ቦታ ተነስህ ሌላ ቦታ ምንም ገቢ የሌለው ትቀየራህ ወይም ከስራ ትታገዳለህ ከታገድ ደግሞ ማንም አይሰማህም ሺ ቅሬታ ብታቀርብ ዘወር ብሎ የሚያይል የለም የምትከፍል ከሆነ ይፈፀምልሀል ማትከፍል ከሆነ እንደ እንህ አባት እየተነከራተትክ ትኖራለህ።

  • @muluk974
    @muluk97412 күн бұрын

    Mareyami yasitalali

  • @rahelbelay8330
    @rahelbelay833013 күн бұрын

    ለወደፊቱ ግን ጥንቃቄ አድርጉ ቪዲዮ ስትሰሩ የሰዎቹን ፎቶ አታሳዩ አሁን እኚን አባት ጥቃት ሊያደርሱባቸው ይችላሉ: ብዙ ጉድ አለ ኦርቶዶክስ ውስጥ እሚሆነው ሁሉ ያሳዝናል በጣም ከባድ ነው ወንድሜ::

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6i12 күн бұрын

    እንዴ ስንት እውቀት የሌላቸው ካህን ነን ባዮች እንደፈለጉ ሲፈነጩ እኝህን አባት እንዴት ያከራትታሉ አረ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge38312 күн бұрын

    ሀሚት ምን አርጊነው ምትላት እሳን ለቅቅ እሳ ስንት ሚደክም ነገር አለባት ሀገር እየገነባች ነው ምን አይነት መርገምት ነው

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib13 күн бұрын

    Yebet khnetu sreat bedeb metayet alebet ezawsx mulubemulu mekeyer alebet

  • @ethiopiaselamguwad4930
    @ethiopiaselamguwad493013 күн бұрын

    መነኩሴ ተደፈረ የሚሉን እኮ እንደዚህች አይነቱዋን ደፍረው ነው፤ ስለእዚህ መነኩሴ ደፈሩ ብለን መወንጀል የለብንም! ይድፈሩዋቸው! መነኩሴ በየሚባል ነገር የለም፤ ወንዱም ሴቱም! አያስመስሉ ምንኩስና የኢትዮጵያ ባህል አይደለም፣ የማንችልበትን አናበላሽ! ልብሱን ብቻ አስወልቃችሁ አባሩዋቸው!

  • @bk7202
    @bk72029 күн бұрын

    አርአያ ታድያ ምን ችግር አለው ምንልክ እኮ እንጦጦ ያለውን ቤቴ እምነታቹን መሰረት መጣል ብቻ ሳይሆን ሰርቶት አሁን እናንተም ጭምር እያመለካቹበት ነው አስተሳሰባቹን ቀይሩ እንጄ ኢትዮጵያ የሁሉም ብሄር ሀይማኖት ሀገር ናት

  • @user-hh2xt1qq7k
    @user-hh2xt1qq7k12 күн бұрын

    Ara tawu ye monokise libsa labisawo betekirstiyan lamasedebi indeyehoni

  • @junefirst500
    @junefirst50013 күн бұрын

    አርአያ፤ የጴጥሮስ፡ ሕይወት፡ የኢየሱስን፡ ቃል፡ ይዞ፡ ስለ፡ አስተማረ፤ መስቀሉን፡ ( መከራውን) ስለተቀበለ፤ በምድር፡ በሰማይ፡ ይፈታል! ስራ፡ ፡ሌላ፡ ባሕሪው፡ የጂኒ፡ ወኪል፡ አይፈታኝም!

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rc12 күн бұрын

    ኢቺ መለኩሴ አይደለችም የተሀድሶ መናፍቃን ናት እያስመሰለችነው

  • @AbebeTeka-ne4ux
    @AbebeTeka-ne4ux13 күн бұрын

    እንዴ ምንድነው ነገሩ ካህን ማንኛውንም ስራ መስራት አለባቸው እኮ ። ከቤተክርስትያን የተወገዱበትን አሰራር ግን ይሄ በሳቸው ብቻ የመጣ ችግር አይደለም እልፍ ናቸው ሚዲያ ላይ ቀርበው መናገር ያልቻሉ ስለዚህ በጣም ብዙ ችግር አለ ጨካኞች ናቸው

  • @abebegashaw2055
    @abebegashaw205513 күн бұрын

    በትክክል መሎክሲ መሆኖ ተጣርቶ ትከስ

  • @rahelamare9877

    @rahelamare9877

    12 күн бұрын

    ቄሱም አገልጋይ ነን ባዮች ዳንስና መጠጥ የምናየውና የተለመደ ነው ይቅር በለን

  • @nigatberehe6438
    @nigatberehe643813 күн бұрын

    ከፕሮቴስታንት ላይ አይንህን አንሳ በዚህ ከቀጠልክ ግን ዋጋ ትከፍላለህ ጥላቻ አትስበክ ሁሉም እንደእምነቱ መከባበር አለበት

  • @enathagertube4619

    @enathagertube4619

    13 күн бұрын

    ምነው ኢትዮጵያን አላስፈርስ አላችሁ?

  • @user-kn3ph1cy3w

    @user-kn3ph1cy3w

    13 күн бұрын

    ምነው እልልልአላችሁ በመጀመሪያ በደንብ አዳምጡ ሲጀመርእሱ የማንንም ሀይማኖት አይነካም ግን ግን በሀይማኖት ሽፋን አስመሳዮችን ወንበዴዎችን ህዝቡን የሚዘርፉት ከሁሉም ሀይማኖት ያሉት አውጥቶ ያጋልጣል በደንብ አዳምጡ አስተውሉ ከምድርተነስተን አንቀባጥር ይህአነጋገር የጽንፈኛውየብልጽግና የወንበዴስብስብ አነጋገርነውውውውው

  • @mihretmergia6692
    @mihretmergia669213 күн бұрын

    Getahoy ere ebakh tolo na ybkam behatyat mechemalek

  • @user-vm2bf6kq5j
    @user-vm2bf6kq5j6 күн бұрын

    አሂ !እልቅ እድለኛ ናቸው እንጂ ምነው አሁን አዲስ ሆነ እግዚኦ ተብሎ ሁሉም ለምዶት ትቶት ሳለ እዳዲስ ከማውራት ለምን እንዲህ ይደረጋል ብለሕ በጠየቅህ በበጀ ነበር ግን አሁን አንድ ግለሠብ ይዘሕ እየየ ሌላውን ሊስትሮ የሚሰራውን የአቋቋም የድጓው መምሕ ሌላ ሌላወችስ ንቀት ነው?

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf812812 күн бұрын

    ቤተክርስቲያን ማለት ቤት ማለት አይደለም መጀመሪያ ስለምታወራው ቃላቶችን በመደርደር ሳይሆን በእውቀት ይሁን ዝም ብለህ በድንጋይ ወይም በጪቃ ስለተሰራ ቤት ሳይሆን መርምር ከንብብ!!!

  • @alemitufeleke-sq7li
    @alemitufeleke-sq7li12 күн бұрын

    ትግራዎች በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሥር አይደሉም ቤተክርስቲያኗን አይመለከትም

  • @hannabeshah5437
    @hannabeshah543712 күн бұрын

    እሷስ ዓለማዊዉን ሳትጠግብ መንኩሳ እያካካሰችና ሙንክስናውን እያረከሰች ነው:: የሚገርመው ሁለት ፀጉር ያወጡት ምእመናን አብረው ሲጨፍሩ ነው:: እግዚኦ!

  • @enathagertube4619
    @enathagertube461913 күн бұрын

    እንዴ ካህን ሌላ ስራ አይስራ የሚል ህግ አለ እንዴ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia2113 күн бұрын

    ቆይ የመለክሴዋ ዛሬ ለምን አዲስ ሆነ በጦርነቱ ጊዜ ከ3አመት በፊት የዘፈነችሁ አይደለም ፌስቡክም ላይ ስጋባ የእሷ ቪዲዮ

  • @EyerusKasu-zl9rc

    @EyerusKasu-zl9rc

    12 күн бұрын

    እሳ መሎክሰሴ አይደለችም ልብሱን ለብሳ እያስመሰለች ነው

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f11 күн бұрын

    ከቃሉ ጋራ የሚጣረስ ንግግርም ተግባርም የሚጎዳው አንተንም እራስህንም ነው።

  • @peacelove4778
    @peacelove477813 күн бұрын

    ይቺ ምን ክብርት ከቲባ ነች ውድቅ ውርደታም ከቲባ ነች የውሸት ሰው 😮😢

  • @Hillman1517
    @Hillman151712 күн бұрын

    የተበረዜ ባለ ልምቡስትኩ መፅሐፍ ቅዱስ አንብበው ስለ ቤተክርስቲያን ትንተና ለመስጠት ይሞክራል ጩሉሌ ነገር🤣🤣🤣

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2z12 күн бұрын

    ቀርንህን መድሐኒዓለም ይንቀለውና አንተ እኩ ተራ ዮቲዮበር ነህ ሐሚት በአደባባይ አንድ ሰው ባጠፋ ቤተክህነትን የምታሠድቦት ስድ

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate121913 күн бұрын

    ከንቲባዋ ቸርች እንደ ከፈተች ከመሬት ተነስተህ ትዘግባለህ? ምን ዓይነት ቀዳዳ ነህ!! ቪዲዮዎችህን (ያለ ተልዕኮህ) ለመንግሥት ያለህን ፅንፍ የረገጠ ጥላቻ መግለጫ አርገሃቸዋል:: እሱ ይሁን እሺ "መብቱ ነው" ብለን እንውሰደው:: ያልሆነውን ሆነ ብለህ መዘገብ እንደሚያስጠይቅ አልገባህም? በቤተክርስቲያን ተቆርቋሪነት ሽፋን ፖለቲካው ላይና ፕሮቴስታንቱ ዕምነት ላይ የምትሰጣቸው አጓጉል አስተያየቶች ዋጋ ያስከፍሉሃል:: በርግጥ አንተም የፈለከው "በመታሰር መጀገን" መሆኑ ምንም አያጠራጥርም:: ነገር ግን ስለ መጀገንህ እርግጠኛ ባልሆንም አላስፈላጊ ዋጋ መክፈልህ ግን አይቀሬ ነው::

  • @ZaharaShumi-ty3li

    @ZaharaShumi-ty3li

    13 күн бұрын

    ምነው ባለጊዜዎች እነእዩጩፋና ዮናታል አፋቸውን ሲከፍቱ በአደባባይ ሲሣደቡና ሲተቹ ሲያንጓጥጡ ምድረ ጋጠወጥ ዋጋ ያልከፈሉ እውነትና እየሆነ ያለውን ስላጋለጠ ነው መጀመሪያ ሚዛናዊ መሆን ያስፈልጋል ሀሠተኞች ነብይነን የሚሉትን ሁላችንም እንቃወማለን ከምነቱ ሣይሆን ከአሳሳች አሰተምሮቶች ነው ችግራችን

  • @meselechfeyessa1226

    @meselechfeyessa1226

    13 күн бұрын

    😂😂ዛቻው ህጉ የኛነው😂😂ልትታሰርም ልት ገደልም ትችላለህ ኦር እንችላለን አይነት😂😂😂😂

  • @hiwel9209

    @hiwel9209

    13 күн бұрын

    በምድሩ መንግስት ብዙ የተመካችሁ እናንተ ግን የእውነት ክርስቶስ እናንተ ቤት የቱጋ ነው ???? ለዚህ እኮ ነው ክርስቶስ ክርስቶስ ማለት እና መኖር ይለያያሉ የምንለው

  • @GetuTesfaye-kb1ks

    @GetuTesfaye-kb1ks

    12 күн бұрын

    @@yohanesabate1219 ጥላቻ ጼንጤ ስድብ መንግስትን መቃወም አይትውልድ

  • @user-ji8is1ww1b
    @user-ji8is1ww1b6 күн бұрын

    ሁለ ስለሀገር አንድነት እና ስለሰላም አትሰብኩም ውሸታም ሁላ።

  • @user-rs9vd6lm7q
    @user-rs9vd6lm7q12 күн бұрын

    አንተ እራስህ ሚዲያ ላይ የሚቀርብ ነገር ምረጥ እናንተ ባደነቃችሁት ቁጥር ልብሱ ከመርካቶ እየተገዛ ገና ብሽሽቁ ይቀጥላል እናንተ እራሱ ፖለቲከኛ ናችሁ በመጀመሪያ እናንተ ለትውልዱ ትምህርት ስጡ እናንተ እራሱ አውቃችሁም ይሁን ሳታውቁ ለእነሱ የሚድያ ሽፋን የእናንተም ትብብር አለበት በመጀመሪያ ሚዲያችሁን አጥሩ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa896713 күн бұрын

    አንተ ግን ያልሆነዉንሆነ ብለህ ለፕሮቴስታንት ካለህ ጥላቻ የተነሳ ጉሮሮህ እስክደርቅ የሚታስተላልፈዉ የጥላቻና የንቀት ዘገባ ዋጋ ያስከፍለሃል :: መሪዎችን ለማጥላላት የምትሄደዉ ርቀት አሳፋሪ ነዉ ::

  • @meselechfeyessa1226

    @meselechfeyessa1226

    13 күн бұрын

    😂😂ዋጋ የሚያስከፍለው በማሳሰር ኦር በማስገደል አይዘመን ነጋችሁ ናፈቀን!!!!!!!

  • @rahelwudineh
    @rahelwudineh13 күн бұрын

    በጣም ያሳፍራል አዝነናል😢😢😢

Келесі