#ማስተር_አብነት_አልቅሶ_አስለቀሰን

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 65

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4kАй бұрын

    እንደዚህ አይነት ወጣቶች ን ያብዛልን አርአያ እናመሰግንሃለን

  • @eyerus311
    @eyerus311Ай бұрын

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን ማስተር

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagenАй бұрын

    እንኳን ለ እናታችን ባእታ ማርያም ወርሃዊ በአል አደረሳችው ❤❤❤ማስተር አብነት እመብርሃን እመብዙሃን እማ ፍቅር ትጠብቅህ አንተ መልካም እና የዋህ ወጣት ነህ !!!! እግዚአብሔር ተዋህዶ ሃይማኖታችን ይጠብቅልን

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530Ай бұрын

    አቤቱ ጌታሆይ ይቅርበለን እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225Ай бұрын

    ይህን የሚመለከተው የተዋህዶ ልጅ በሙሉ ሰኔ 23 ማእዶት ላይ እንገናኝ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469Ай бұрын

    ማስተር አብነት , የተባረከ ,, በእግዚአብሔር የተወደደ,,የተመረጠ ልጅ ነዉ :: ❤❤❤🙏🙏 በረከቱ ይደርብን 😭😭

  • @sosishulegeb7180
    @sosishulegeb7180Ай бұрын

    ማስተር አብነት ተባረክ በጣም እነወድሀለን ዘመንህ ይባረክ😅

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989Ай бұрын

    እንትና ሙዚቃ ላይ እኔ ካልጨፈርኩ ብሎ እራስን ማጥፍት ማለት የምን ጥጋብ ነው ለድልቂያ ለጭፈራ ለዝላይ ያሳዝናል እንደዚህ አይነት ፀያፍ አሳፍሪ የታሪክ አተላ ትውልድ ስለሆንን አዝናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ምህረትን ይላክልን ማስተዋሉን ይስጠን 😭😭💔

  • @DTFNews
    @DTFNewsАй бұрын

    እልም ትበል የሰይጣን ተከታይ ናት ምን ትጠቅመናለች እኛ የሚያስጨንቀን ብዙ ነገር አለ ለእሷ ቦታም አንሰጠውም

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875Ай бұрын

    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ያብዛለት ❤❤❤

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3tАй бұрын

    ማሥተር አብነት ምን ቃል ይገልፀዋል እግዚያብሄር ብድሩን ይክፈለዉ መኖር ካሥጠላት መልካም ሞት ይሁንልሽ የኔናት እኛ ብዙ የሚያሥጨንቀን ነገር አለ አዉቆ የተኛ ቢቀሠቅሥቱ አይሠማም አሉ 😢😢😢😢😢😢

  • @RoseRose-vy4ho
    @RoseRose-vy4hoАй бұрын

    ትንሽ ድምፅህን አረጋ ቀነሰብታደርገው ቆንጆነው

  • @kokifikadu
    @kokifikaduАй бұрын

    ውይ ምስኪን ቢያንስ ነፍሳቸው ተረጋግቶ ነበር ነፍስ ይማር

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939Ай бұрын

    አርአያ ተባረክልኝ ግን የኢትዮጵይ ኦርቶዶክስ ለምን ሰለ እልባሳቶቿ ሰለ መቋሚያዋ በአጠቃላይ ሰለመገልገያዋ ለምን በሕግ አትጠየቅም ለነገሩ የእኛ ቤት በራሳችን ወጥመድ ውስጥ እየዳከር ነው እግዚአብሔር ልቧናችን ይመልስ

  • @etneshafework5168
    @etneshafework5168Ай бұрын

    እሱ ይለያል እግዝአብሔር ፀጋውን ያብዛለት

  • @selamethio8557
    @selamethio8557Ай бұрын

    እናመሰግናለን አርአያ። በርታልን👍😊

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zvАй бұрын

    ❤ጥሩነው በርታ

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililuАй бұрын

    እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይገስጽህ አቤቱ ጌታ ሆይ ለመናፍቃን ልቦና ስጣቸው 😭😭😭

  • @wondedemissew476
    @wondedemissew476Ай бұрын

    May God bless you my brother Abenet

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg7039Ай бұрын

    ቸእናታችንን ነፍስ በአፀደ ገነት ያሳርፍልን😂😂😂

  • @ht5297
    @ht5297Ай бұрын

    መንገዱን ጨርቅ ያርግላት

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901Ай бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፕሮግራሙ ላይ ብገኝ ብዬ የምናፍቀው ጉዳዩ ከነጠላ ጋር አይደለም ጉዳዬ ትክክለኛ ከሆነው ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ነው

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3ojАй бұрын

    አርአያ ወንድማችን ክበረልን🙏

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zoАй бұрын

    እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረው የእናታችንን ማስተር አብነት አልቅሶ ያስለቀሰን ልጅ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔 እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዉ🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ልጇ ሞቶባት አላለቀሰችም ብለን ብዙ ስንል ጌታ ሀዘን አይወድም በጣም ፅኑናት ይላሉ ግብረአበሮች ከሀይማኖት ጋር እያያዙ ይመክሩናል አወይ ጊዜ ይልቁንስ ከሰዉ ጋር አልቅሶ እርም ማዉጣት እንጂ የምን በዉስጥ መብሰክሰክ ነዉ ትርፉ። አብነትዬ ሁሌም ኑርልን ወንድማችን እንወድሃለን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgsАй бұрын

    መሰጠት ያስፈልጋል

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2eАй бұрын

    ወይ ታምር ምን ይሉታል እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከማለት በስተቀር እህታችን ንስሃ ገቢ እሱ ነው መድሃኒቱ

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966Ай бұрын

    ❤❤

  • @Meseret-oc4tb
    @Meseret-oc4tbАй бұрын

    እምታቀርባቸው ነገሮች ጥሩ ኖሆ ደሳለ ድምፅ ክን መቀነስ እና ረጋገ ብትል በጣም ጥሩ ይመስለኛል ግን ይቅርታ

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgsАй бұрын

    ሀየማኖት አደለም በተፈጥሮ

  • @user-hr8jl8bf9c
    @user-hr8jl8bf9cАй бұрын

    ❤😢😢😢

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543Ай бұрын

    ❤️💛💚😭

  • @user-ro7zm8pm8n
    @user-ro7zm8pm8nАй бұрын

    ለእኛ ስትል ነው እንዴ የምትኖረው

  • @AMANI_I_3I_6969

    @AMANI_I_3I_6969

    Ай бұрын

    እናንተ ማን ናቹ!

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660Ай бұрын

    ወይ ጫልቱ ትዳር በማስፈራራት ይሁናል ጌታዬ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21Ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣ ቤተክርስቲያንን ለመጣል የማይፈነቅሉት ድጋይ የለም

  • @tilahunadnew
    @tilahunadnewАй бұрын

    i am very very sad

  • @rahellove7588
    @rahellove7588Ай бұрын

    እረ እንኳን አሰቀድማችሁ እንኳን ነገራችሁን ለጥንቃቄ ያህልል

  • @marteyateshome7827
    @marteyateshome7827Ай бұрын

    አምላኬ ሆይ እረ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን

  • @mickymaraki2
    @mickymaraki2Ай бұрын

    Well done Araaaaya

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7mАй бұрын

    አሁን ለምን ድብን አትልም የማትርባ

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vsАй бұрын

    I will buy her another “berekina”

  • @usahandsoffethiopia8486
    @usahandsoffethiopia8486Ай бұрын

    በርቺ እራስሽን አጥፊ አቴንሽ የሚስጥሽ የለም የኢትዮጵ ያ ህዝብ በስቆቃ በስላም ውጥቶ መግባት አቅቶት ላንቺ ማንም ግዜ የለውም

  • @halasaade8338
    @halasaade8338Ай бұрын

    💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9toАй бұрын

    አሰግድ የሻሸመኔ ቅዱስ ሚካኤል ያደረገችለትን ውለታ እረረስቶ የኤናት ጡት ነካሽ መሆኑ ያሳዝኘኛል ግን ግን አንድ ቀን ኤግዚአብሄር ለሀገራችን ጥሩ መንግስት የሰጠን ቀን ነዋየ ቅዱሳቶቻቼንን እንቀበላቸዋለን!! እንደማንኛውም ምእመን ንሰሀ ገብቶ መመለስ ይችላል ክህነቱ ፓስተር የሆነ ቀን ሽሮታል

  • @tiblets756
    @tiblets756Ай бұрын

    ኸረ ሰውየው አሁንም እያላገጠ ነው አትመኑት ስለወንጌል ነው የተጠላሁት እያለ ተመልሻለው ሲል ታምኑታላቹ

  • @bzeleke2487
    @bzeleke2487Ай бұрын

    Area menwe gen Mr Abente kapster Yonass yensale enda Docter Abeye menw Mr Abente Altaychw Ala

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgsАй бұрын

    የተሰጠው ጸጋነው

  • @user-dp3hb1wz2b
    @user-dp3hb1wz2bАй бұрын

    እራሴን አጠፋለሁ ለምትለዉ በርች በላት ወይ ጉዲ

  • @tyjhggggggijjg7039
    @tyjhggggggijjg7039Ай бұрын

    የምትኖሪው ለራስሽ ነዉ ለኢትዮጵያ ህዝብ አይደለም።

  • @user-ro7zm8pm8n
    @user-ro7zm8pm8nАй бұрын

    ታጥፋ

  • @user-zv8zs8yz1y
    @user-zv8zs8yz1yАй бұрын

    ታዲያ ምን እናድርጋት እንደዉም ቆየች

  • @w.zprogram2071
    @w.zprogram2071Ай бұрын

    ታጥፋ ምንትለማማመጣታልህ ጥጋበኛ እንኳን እሷ ስንት ጀግና እያለቀ ነው አርአያ የማንም ጨምላቃ ታዋቂነት ለማግኘት ብላ ነው ። የሀይማኖት ሰው የመሰለው ሰው እኮ እያላገጠ። ነው። መንሱርን እየተከላከልክ እያረክ ነው አፈርኩብህ አድናቂህ ነበርኩ።

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364Ай бұрын

    ምን እናርግዎት ?? ፈልገው ነው ያደረጉት " የኦርቶዶክስ ውለታዋ ይሄ ከሆነ እሄው ዋጋ ሊያስከፍሎት ነው። ግን ታለቃቅሱና ተመልሳችሁ እዛው ናችሁ ።ስለዚህ የጀመሩትን እዛው ጨርሱ

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364Ай бұрын

    ማስተር ኮ የተከበረ" በልጅነቱ አእምሮው የበሰለ ደከመኝ "ሰለቸኝ የማይልእጅግ ጠንካራ ሰው ነው ። ኧረ እሄሰው በጣም እየተጎዳ ነው? መንከራተት በዛበት።

  • @nanatiye6844
    @nanatiye6844Ай бұрын

    ዝልዝል ዋጭ በላት!!

  • @tibebebzuneh1711
    @tibebebzuneh1711Ай бұрын

    በፊትም የውሸት ለቅሶ እንደሆነ ያስታውቃል

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225Ай бұрын

    ለምንድነው ግን የተዋህዶ ፕሮግራም ሲኖር ቀደም ተብሎ ቅስቀሳ የማይደረገው በተለይ እንዳንተ አይነት ዮቲዩበሮች ለምን አልሰራችሁም እነሱንblame ከምናደርግ

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iwАй бұрын

    ከፈለክ አንተም እራስህ አጥፋ ከፈለክ ከሚስትህ ተፋታ የኛችግር አይደለም እራሱን ለሚአጠፋነ በሽቶ ሰውነቱን እየታጠብ አሚርካ መቶ ተጋባው ተፋታው የምትሉን ጅላንፎዎ አይመለከተነም እኛ የሚአሳስበን በተኙበት በድሮን ለማጨፈጨፉ እናቶችና ህፃናት ነው

  • @user-Pe8hf2bp5q
    @user-Pe8hf2bp5qАй бұрын

    ሲጀመር ይሄ ቄስ ነኝ ባይ መናፍቅ አንድም ይቀርታም ፈላጎት ሆነ ፅፅት አይታይበት ሊሳለቅ የመጣ መሆኑን ከአነጋገሩ የስታውቃል ለማንኛውም ሞት የሌለ መስሎት አላግጦ አይቀርም እና እውነተኛው የማይጠቅም ለቅሶ ፀፀት እንዲህ ባሾፈበት አምላክ ፊት ይቀርባል እና እሰከዚያው ግን እስክስተውን ይውረድ

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225Ай бұрын

    ማን ይቀበለዋል ይሄ ተኩላ

  • @Batl.14
    @Batl.14Ай бұрын

    ሲሳደብ አይደል የሚውል ይሄ ጋንግ ቅዳሴውን በጌታ ቁርባን ላይ አፉን ሲከፍት የነበር ቀሬላ ነው ስለረባህ ነው መመለስ የፈለከዎ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471Ай бұрын

    በስማም የምትሳደቡት ስድብ በዝህ ዘመን የቀረ የቀረየ የተወገዘ አፅያፊ ስድብ ነው ካልፈለጋችሁት መስማት አርአያን መሳደብ ግን ነውር ነው ብንቀየር ጥሩ ነገር ካፋችን ይውጣ ድል ለንፁሀን በግፍ ለተገደሉት ለወልቃይት ለፋኖ 💪🏾⛪️🇨🇬⛪️🇨🇬⛪️🇪🇷⛪️🇪🇷⛪️🇨🇬💪🏾💪🏾💪🏾

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8tyАй бұрын

    ሰላም ሁሉም ትክክል ነክ ግን የመንሱር ነገር ግን ተሳስተካል በየትኛውም ሀገር ስደተኛ ከአፍሪካ ካመጣካቸው ህክምና የሆነ ችግር ቢፈጠር ፣ተጠያቂ ነክ ደግሞ ስደት የቆዩት ጥሩ ምክር አይመክሩህም ፣ ጥለክ ጥፋሽአልያም ሌላ ሴት ፈልግ ይሉሀል ለምን ብትል በራስህ እጅህን ስትሰጥ ፣ለመኖር ቀላል ነው በራሱ ክብር ካለ ሁሉም በክፍያ ነው ፣ ይሄም ገና ኢትዮጵያ ውስጥ እያለ አረጋግጦ ነው እሷ በሌለችበት አልያም ደውሎ መውጣቱን ቤት አለመኖሩን ለምን አልነገራትም ፣ወንድሜ መንሱር ማለት አክራሪ ሙስሊም ነው እሷ ኦርቶዶክስ መሰለችኝ አንተስ እውነት መንሱር ትዳር ፈልጎ ከሆነ ለምን ሙስሊም አላገባም ፣አሜሪካ ለመሄድ እንጅ ትዳር ፈልጎ አይደለም ፣ አንዴ ምን ስል ሰማው ለምን አይገባም ሲባል ፣ በእምነት የፅናች ለትዳር የምትሆን አላገኘሁም ሲል ነበረ ይሄኔ እምነቷን ስላልቀየረች ለማስቀየር አስቦ አልቀይርም እምነቴ ብላው እንጂ ብቻው ጥላው ስራ ስለሄደች አይደለም ያልተግባቡትም በእምነት ይሆናል ደግ አረገች ወድያውኑ ተመለስ ስላጋለጠችው ተናዶ ይለፈልፋል ከሁሉ እምነትን መቀየር አጥያት ነው😂

Келесі