#ኢቢኤስ_ደገመዉ_አቤት_ቅሌት

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 68

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787Ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ሠላም ያውርድ

  • @lizethio6061

    @lizethio6061

    Ай бұрын

    አሜን 🙏🏽

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82Ай бұрын

    የቅድስት ቤተክርስቲያን ጠበቃ በርታልን✝️🙏

  • @DTFNews
    @DTFNewsАй бұрын

    ሰላም አርአያ ያንተው ተከታይ ፕሮቴስታንት ነኝ ሁሉን ልክ ልካቸውን ስለምትነግራቸው ኮርቼብሀለው በተለይ የብልፅግና ወንጌል አራማጆች ሆነው የብልፅግና ካድሬ ተባዮች ማንም አይነካንም ባዮች ለሁሉም ጊዜ አለሁ ለሚጨፈጨፉት ድምፅ የማይሆኑ ደስተኛ ካድሬዎች የመፃፍ ቅዱስ ታሪክ እንኳን አይተው ዝምታን መርጠዋል በዚህ አይቀርም እ/ሔር መልስ አለው ለሁሉም ጊዜ አለው ብሏል ጠቢቡ ሰለሞን ይህን ጊዜ ወደ ጌታ እየፀለይን በተስፋ እጠብቀዋለን በዚህ አይቀጥልም ያልፋል አንተ በርታበት ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438Ай бұрын

    ያማልዱና ፃድቃን ሰማዕታት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304Ай бұрын

    ብረሀኑ ተ/ያሬድ

  • @user-rz3vp2ez8n
    @user-rz3vp2ez8nАй бұрын

    ስለንብረት ማስወረሱ ጉዳይ ከባድ ነው እኔ ለምሳሌ ከሀያአመት በላያ ያረብ ሽንትቤት አጥቤ ልጅነቴን ላይፌን ደስታዬን ትቼ ያፈራሁት ንብረት አለኝ እስከ አስር ሚሊየን ከዛምበላይ ሊሆን ይችላል ቤቶች ንብረቶች አሉኝ ሊወርሰኝነው ከሆነ እንደውም ዜግነት ቀይሬ ንብረቴን ላሸሽ እራሴንም ልሸሽ ወስኛለሁ ።ሲቀጥል ኢትዮጵያዊነቴ ሳልፈልግ በህይወት መኖር ስላለብኝ ልጠላና ልቀይር ነው ይህ የኔ ውሳኔነው።

  • @etethailu2358
    @etethailu2358Ай бұрын

    I agree with your idea😊

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን የኦርቶዶክስ ዕንቁ🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @ethiomemo
    @ethiomemoАй бұрын

    ሠላም አርዓያ እንዴት ነህ ? አርዕስቶችህ ፣ ፎቶዎችህ እና ስሜታዊ ሆነህ ስትናገር ያስፈራኛል ፣ ከስዩሜ ጋር ስትሰራ በጣም ትመቸኝ ነበረ ፣ አሁን ግን ፈራሁህ ፣ ደግሞ ያ ወንድ ለወንድ ሲሳሳም ያለዉን ፍቶ በማርያም አንሳው ቀይረው !

  • @ethiopiahagira7167

    @ethiopiahagira7167

    Ай бұрын

    ትክክለኛ እይታ ነው እኔ የምደግፈዋለሁ አንዳንድ በጣም የሚያስጠሉ ቪዲዮዎችን ባትለቃቸው መልካም ነው ልጆቻችን ሊያዩት ይችላሉ

  • @Amen-vh8pt

    @Amen-vh8pt

    Ай бұрын

    አንተም አንዱ ነህኮ የኔታ ሚዲያ ላይ ሆነህ የዘውራኸው ጥላቻ ስድብ ውሸት … ፍሬ አፈራልህ ዛሬ ለምን እንዳላወቀ ትሆናለህ ::

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.SАй бұрын

    ለስሙ አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ደግሞ የክርስቶስን መምጣት ከፓለቲከኞች ጋር አገናኙት።

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2yАй бұрын

    እግዚአብሔር ቤቱን ያዕዳ አለም ተጨመላልቃለች ትዉልዱም እንደዝያዉ ያሳዝናል

  • @user-me7jq6ji8g
    @user-me7jq6ji8gАй бұрын

    እግዚአብሔር ይሁነን

  • @yosef.t16lij
    @yosef.t16lijАй бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriyaАй бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም አርአያ ❤❤❤❤❤❤

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ubАй бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    እዉነት ነዉ 💔💔💔💔💔

  • @tigistbush8875
    @tigistbush8875Ай бұрын

    ለሼር ለኮሜንት በፍጹም አታስብ ይሄ ኦርቶዶክስ ሳዊ ግዴታችን ነው

  • @MuslimaAbamaca
    @MuslimaAbamacaАй бұрын

    Rip kelal Argek Mohammad Ati bal soyye nabeyou Mohammad naw semut Sellalahu Alayi wosselam Ye music dagmo muslim Ahemalakatem Ena Alhemdulillah muslim ☪️ neg❤❤❤💪

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2yАй бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን አለህ አርያ

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323Ай бұрын

    ሰላም🙏🙏🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6qАй бұрын

    👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @user-ho3zs9sm8f
    @user-ho3zs9sm8fАй бұрын

    ወንድሜ በረታ እውነቱ እውነትን ስለምትናገር ቀጥልበት::

  • @LovelyBanyanTree-tb9qo
    @LovelyBanyanTree-tb9qoАй бұрын

    አረ. ፈራው. ጊን. እውነት. ነው

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @marrym8549
    @marrym854927 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229Ай бұрын

    ይፈርሳል የሚባለው በዋናነት ግንብ ቤት ውል የመሳሰሉት ቁሶች ናቸው እርቶዶክስ እምነት ናት እምነት ደግሞ በእያንዳንዱ ኦርቶክሳዊያን ልብ ያለ ነገር ነው ስለዚህ እንዴት ይቻላል አንድ ኦርቶዶክሳዊ ቢገደል እንኳ እምነቱን ይዞ ወደ መንግሰተ ሰማያት ይገባል ታዲያ ምኑ ነው ሚፈርሰው

  • @MayeIove
    @MayeIoveАй бұрын

    እኔ አተነ መከታተል እፈልግ ነበር ነገር ግን ትዘባርቃለህ ሐይማኖት አንድት ናት ይሷም ተዋሕዶ ሌላው ማሕበር ነው ገባህ ለነገሩ ነጋሽ ተብየው ጋ ስለምኮን ያነም እደዚሁ ነው ስለ አህዛብና መናፍቅ ምን ጥብቅና አቆመህ ሰብስክራይብ ለመልቀም ይሆኖል ብየ አስባለሁ ልቦና ይስጠን ለሁሉም

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292Ай бұрын

    Selam selam selam Enkuwan Be Dena metah wondimachin kezi ke kifuw zemen Fetar Yawutan 😢😢😢😢😢😢

  • @YosefYosef-q9j
    @YosefYosef-q9jАй бұрын

    Makash turunh bazh katilh ortodoks Eminath Yitabikikh aizh barth

  • @samisher.
    @samisher.Ай бұрын

    እግዚአብሄር ይስጥህ ብዙ ግዜ እገረማለሁ አብያተ ቤተክርስቲያናት ገንዘብ መሰብሰብ ሲፈልጉ ዘፋኞችን አርቲስቶችን ነጠላ እያለበሱ ቅስቀሳ ያቀርባሉ ፡

  • @user-dy2pr8tv1d

    @user-dy2pr8tv1d

    Ай бұрын

    ደግ አደረጉ እነሱ የእግዚአብሔር ልጆች አይደሉም ማነው ያለሽ ። አንቺ ሳትዘፍኚ ይሄኔ ቤተመቅደስ የማያስረግጥ ክፉ ሃጢያት እየሰራሽ ነው ። የማታቂውን አትዘባርቂ ክርስቲያን የሆነ ሰው ዞሮ የራሱን ሃጢያት ነው ማየት ያለበት አንቺ ሽቅብ ስትሸኚ አልፈሽ ተርፈሽ አባቶችን ለመናገር ይዳዳሻል ካልተመቸሽ እምነትን ቀይሪ ትክክል ወዳልሽው ሂጂ ።

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601Ай бұрын

    ይሄ መንግስት አይደለም የተወሰነ ኦሮሙማ እሙባል ትንሽ ማፍያ ብድን ነው ብልጽግና እሚባል የሰው ልጅ ደም ገባሪ የቫቲካን አጀዳ አስፍፕጻሚ ናቸው ❤❤❤❤❤❤

  • @DTFNews
    @DTFNewsАй бұрын

    @ethio እንኳንም ከካድሬ ስዩም ተሾመ ተለየ አርአያ የእ/ሔር ሰው ነው ያኛው ግን የብልፅግና አሽቃባጭ ካድሬ ነው

  • @MayeIove

    @MayeIove

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21Ай бұрын

    5ሚየሌን የመዳኒኃለም ብር በተክቶክ የተሰበሰበው የት ገባ⁉ብእቺ ልጅ ምን ላይ እንዳአለች መወቅ እፋልጋለ በጣም ያስለቀሰችኝ እኔጋ ያለው ስሜት ነው የፀበረቀችሁ

  • @anethio
    @anethio14 күн бұрын

    በአብዛኛው ኦርቶዶክስ እንደዝች አይነት ገላቸውን በአደባባይ በየመጠጥ ቤቱ ሰውን የሚያሳስቱ መጠጥ የሚሸጡ የእናንተው ናቸው ቢመርም ዋጡት

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagenАй бұрын

    እኔ ግን ግርም የሚለኝ የሃገራችን መንግስት የዘቀጠ መሆኑን ያወኩት ሰላም እና መረጋጋት የኑሮ ውድነት እያስጨነቀው ህዝቡን ስለ ንብረት መውረስ እና ማስመለስ ??? ለነገሩ ምንም ማድረግ አይችልም የ ሃገሩቱ በጀት ከ ቋቱ ተሟጦ አልቋል የግለሰቦችን ንብረት መዝረፍ ነው የቀረው እኔ የማዝነው በ ውጭ ለፍተን ደክመን የሰው ፊት አይተን ያፈራነውን ሀብት መነሻው ከየት ነው ተብለን ስንወረስ ነው በቃ

  • @selamleethiopia3423

    @selamleethiopia3423

    Ай бұрын

    አይዞህ ወንድሜ። እንዲህ በጠራራ ፀሀይማ ስዘረፍ ዝም አንልም። የብዙ ሚሊዪኖች ጉዳይ ነው። ይሄ አገዛዝ ከሁሉ ተጣልቶ መውደቂያውን እንደጉድ እያፋጠነ ነው።

  • @rebka5068

    @rebka5068

    Ай бұрын

    መንገድ ነው የምታወሩት እናተ ፀንፈኞች አፋችሁን ዝጉ መንግሰት መንግሰት እያላችሁ የምታጯጩሁት መንገሰት የሚለው ያለአግባብ ሀገርን የሚዘርፈውን በሊብነት ያካበተውን በሙሰና የሰበሰበውን ሰለህዝብ ሀበት ነው የሚያወራው ለፈተህ ጥረህ የመጣህውን ነብረት አወርሳለው አላለም ሊላው እዝህ የሚነገረው ሰለክርሰትና ነው የሚወራው ሰረአት ያዙ ህዝቡን አታወዛግቡ እባካችሁ በፈጠራችሁ አምላክ።

  • @TamesgenDagen

    @TamesgenDagen

    Ай бұрын

    @@selamleethiopia3423 አዎ መጨረሻውን ያሳዬን እውነት የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድበት

  • @TamesgenDagen

    @TamesgenDagen

    Ай бұрын

    @@rebka5068 ምነው እንደዚህ አንጣጣሽ እርብቃ ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ እኮ ነው ድህነት እና እርሃብ ጦርነት ያመጣብን ይህ መንግስት ምን የሚያስደስት ነገር ሰርቶልን ነው ጠበቃ የምትሆኝው

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    Ай бұрын

    እዉነት ነዉ ❤️❤️❤️❤️

  • @MayeIove
    @MayeIoveАй бұрын

    በእናትህ ስለ እምነትህ ብቻ አውራ በስመአብ በቃ ኦርቶዶክሳዊያን ቲክቶከር እና ባለ ዩቲብ ሳታሽቃብጡ አይሆንም አየ መረገም

  • @dengleembtaethiopiahagraaa8100
    @dengleembtaethiopiahagraaa8100Ай бұрын

    ጥያቄ አለኝ ሀይማኖት አንዲት ናት ስለ እምነትክ ብቻ ለምን አታወራም የማን ሀይማኖት ተወካይ እስክትመስል ድረስ በሙስሊም አፈቅድም በመናፍቅ ያላቹ አፈቀድም የምትለው ሲጀመር ኦርቶዶክስ ብቻ ናት ቀጥተኛ ስለዚ ነገ ጠንቋይና ደብተራ ላይሰንስ ቢያወጡ በነሱም ቤት አለ በኛ ብቻ አይደለም እያልክ ማስታወቂያ ልሰራላቸው ነው ወይስ ሁሉም ሰው የሰብስክራይብ ፍራቻ ወንድሜ እብክ ስለ ሙስሊምና በተለይ ጴንጤ ሳይታወቅክ ትክክል ሀይማኖት ነው እያልክ ነው ካጠፍው ይቅርታ

  • @MayeIove

    @MayeIove

    Ай бұрын

    ምንም አላጠፋሽ

  • @anethio

    @anethio

    14 күн бұрын

    አንችም አንዱንፈጣሪ ክደሽ ለማርያም እና ለጣኦታት የምትሰግጅ ትክክል ሀይማኖትአለኝ ብለሻል.

  • @dengleembtaethiopiahagraaa8100

    @dengleembtaethiopiahagraaa8100

    14 күн бұрын

    @@anethio አንቺም አለሽ አይደል እንዴ ምድረ ዶርዜ መሀረብ እያሸተተ የሚሰግድሽ ጀዝባ እንኳን ለጌታ ማደርያ ድንግል ማርያም ቀርቶ ምንነቱ ማንነቱ የማይታወቅ እየመጣ የሚያሰግድሽ ድልብ መሀይብ

  • @anethio

    @anethio

    14 күн бұрын

    @@dengleembtaethiopiahagraaa8100 እኔ ከእሱ ውጭ ለማንም በእጄ ለቀረፅኩት እንጨት ጭምር አልሰግድም ከእርሱ ውጭ ሌላው ፍጡጡጡጡር ነው 44 ቀን አትስገጅ

  • @MayeIove

    @MayeIove

    14 күн бұрын

    @@dengleembtaethiopiahagraaa8100 ጅል በያት ገተት ስቅቅቅ አይላትም የጌታን እናት እየሰገድሽላት ትላለች ይሷን ማመስገን ለሷ በተሰጣት ጸጋ መስገድ መመረጥ ነው ቀፎ ነሽ

  • @Amen-vh8pt
    @Amen-vh8ptАй бұрын

    አንተም አንዱ ነህኮ የኔታ ሚዲያ ላይ ሆነህ የዘውራኸው ጥላቻ ስድብ ውሸት … ፍሬ አፈራልህ ዛሬ ለምን እንዳላወቀ ትሆናለህ ::

  • @user-dy2pr8tv1d
    @user-dy2pr8tv1dАй бұрын

    በኦርቶዶክስ እምነት ላይ ያለህ ጥላቻ ልክ የለውም ። ባማሩ ቃላት ለውሰህ ሁሉንም እምነት ነው የወቀስኩት ለማለት አሰማምረህ እያቀረብክ ነው ። ለምሳሌ ልጅቷን ቤተሰብ ያልቀጣትን ኦርቶዶክስ ምን ታርጋት ደሞ አንተስ እንዲህ አይነቱን ቪዲዮ እንቅልፍ አተህ ማየት ለምን አስፈለገ ሁሌም እራስህን ጨዋ ስነስርአት ያለህ ለትውልድ ተቆርቋሪ አድርገህ ታወራለህ ሁሉን በእምነት አባቶች ጥፋት ላይ ትደፈድፋለህ ። ልብ ብለህ ብታስበው ልቅ የሆኑ ሰዎች ያንተን ቪዲዮ እና የጉሩፖችህን ወሬ ሰምተው ይመለሱ ነበር ግን ትውልዱን ያጣመማችሁት እናተ ናችሁ ። የእናተ ትልቁ ስራ የእምነት አባቶች ምንም እደማይጠቅሙ ፣ ገንዘብ እንደሚያሳድዱ ፣ ደብተራ ምናምን እያላችሁ ትውልዱን ተጠራጣሪ እና እንኳን የእምነት አባቶችን አይደለም የአካባቢን ሽማግሌ እዳያከብሩ አረጋችሁ ይሄ የናተ ፍሬ ነው ። ትውልድን ለማዳን ከፈለክ ሰው እየወነጀልክ ሳይሆን ትክክለኛ የምክር አገልግሎት ስጥ ። እኔ ላጠፋሁት ልጄ ላጠፋችው እሮጠህ እምነት ላይ መንጠልጠል ነውር ነው የራስህን የብልግና ልክ ጨዋ መስሉህ ለትውልድ እያጋባህ ነው ለሁሉም ከማን ወገን እደሆንክ አውቀንሃል ትልቁ ዘመቻህ ኦርቶዶክስን ማፍረስ ነው ። ትውልዱን መተት ቡዳ ይሄ የጥንቆላ ኮተታ ኮተት እየጠራችሁ አደንዝዛችሁታል አሁን ደሞ የማንንም ዘልዛላ ፎቶ እየለጠፍክ ኦርቶዶክስ አባቶች ስላልመከራት እንዲህ ሆነች እያልክ ፕሮፖጋንዳ ትሰራለህ ። ለኦርቶዶክስ ፍቅሩ ቢኖርህ በአሁን ሰአት ያለችበትን ፈተና ተመልክተህ ከህዝበ ክርስትያን ጋር መፍትሄ ለመፈለግ ትሯሯጥ ነበር አንተ የነግርማ እና የነተስፋዬ ፍሬ ነህ አላማህ ምን እንደሆነ በደንብ ገብቶናል በዛ ላይ ነገርህ ሁሉ ድርቅ ያለ የተንዛዛ አሰልቺ ነው ። ቪዲዮህ እንዲታይ ከፈለክ በትክክለኘው መንገድ ትውልድን የሚያድን ስራ ይዘህ ና ከዛ ውጪ ሰውን አታሰልች ። ምነው ነውር አይደለም እንዴ ተመስጠህ ስታይ የቆየኸውን ቪዲዮ መልሰህ አጠፋች ብለህ መምጣት አይደብርህም እንዴ ልጅቷንም አንተ አይተህ ለሌላ ላላየ ማጋራት ነውር አይደለ እንዴ የሰውን ነውር በአደባባይ የሚያወራም እኮ የተረገመ ነው ልክ እንደ ኖህ ልጅ ። ከቻልክ አድራሻዋን ፈልገህ መልካም የወንድምነት ምክርህን ለግስ ካልቻልክ ዝምምምምም በል ። ነውርን የሚሸፍን የተባረከ የተመረቀ ነው ። ለሁሉም ከእምነት አባቶች እራስ ላይ ውረድ ። ሁሉንም የእምነት አባቶች መካሪ ነኝ ብለህ እራስህን አትካብ ነውር ነው

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725

    @asnakumekonenasnakumekonen5725

    Ай бұрын

    በነገራችን ላይ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ እ እሱ የሚናገረዉ ግልፁን ነዉ አንተ እራሱ ጠንቋይ አስጠንቋይ ትመስላለህ ምክንያቱም ከፍሬቸያዉ ታወቋቸዋላችሁ ነዉ የተባልን የምር አንተ በዳ መተት ዛር መባሉ ያሣሠበህ ለምንድነዉ የነመምህር ግርማ የመምህር ተስፋዬ አበራን ስም የምታጠፋ አንተ እዉነት ነዉ የምልህ ስጋ ለበስ አጋንንት ነህ ወንድማችንን ለቀቅ አድርግህ እራስህን እይ ✅OK በዬ ኮሜንቱ ስር አትቀመጥም ካልተመለከተህ ዉጣ

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725

    @asnakumekonenasnakumekonen5725

    Ай бұрын

    የቡዳ መንፈስ ለማለት ነዉ ፊደሉ ተስተካክሎ ይነበብ ከይቅርታጋ😊

Келесі