#ዮናታን_አክሊሉ_ከመልካም_ወጣቶች_ጀርባ_የሚሰራዉ

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 69

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia2124 күн бұрын

    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ለቅድስት ቤተክርስቲያን፣ ለቅዱሳን ሐዋርያት፣ ለቅዱስ ጴጥሮስ ሊቀ ሐዋርያት፣ ለቅዱሳን ጳውሎስና በርናባስ፣ ለቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ፣ ለቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ፣ ለቅዱስ ጢሞቴዎስ ዘምስር (ሰማዕት) እንዲኹም ለአባ ከላድያኖስ ሊቀ ጳጳሳት ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ ዳግመኛም ዛሬ ሰኔ 21 ቀን አበው ጎርጎርዮሳት፣ አባ ምዕመነ ድንግል፣ አባ ዓምደ ሥላሴ፣ አባ አሮን ሶርያዊ፣ አባ መርትያኖስ እንዲኹም አቡነ በጸሎተ ሚካኤል ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን አሜ

  • @bethelehem4989

    @bethelehem4989

    24 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🏻

  • @semarawitsat

    @semarawitsat

    24 күн бұрын

    አሜን፫

  • @robelassefa4668

    @robelassefa4668

    24 күн бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo24 күн бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለሰኔ ጎልጎታ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን ኢትዮጵያን የአስራት ሀገሯን በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍንልን አሁንስ በሀገራችን ጉዳይ ፈራን ፍትህ አጣን💔💔💔💔💔

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo24 күн бұрын

    ትናንት ኢዮሃ ሚዲያ ላይ አይቻት ደስ ነዉ ያለኝ እግዚአብሔር ፀጋዉን ለእህታችን ያብዛልን በጣም ምርጥ ምሁር ወጣት ነች ❤❤❤❤❤❤❤ ሰለ መፅሐፍ ቅዱስና ስለአባቷ የተናገረችዉ መሰረታዊ ነገሯ በጣም ደስ የሚል መሰረት ያላት ናት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistbush8875
    @tigistbush887523 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ የአስራ ት አገሮን በቃል ኪዳኗ ትጠብቅልን

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon700824 күн бұрын

    አራያ ልጀ ልክ ነህ የምታቀርበው ሁሉ ፍትሀዊ ስለሆነ በርታልን አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ

  • @LedetAbeRA-mj9be
    @LedetAbeRA-mj9be24 күн бұрын

    እንኳን ለመቤታችን ለድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በዓል አደረሰን

  • @haimont9075

    @haimont9075

    24 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y24 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre755423 күн бұрын

    መምህር ኢዮብ ድንቅ የኦርቶዶክስ ልጅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa685724 күн бұрын

    አርአያ እግዛቤሔር ከለላ ይሁንልክ እውነት በመናገርህ ችግር እንዴይመጣብህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4j24 күн бұрын

    ሁላችንም በምህረቱ ያስበን ዮናታን መጨረሻዉን ያሳምርለት እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @doniyaberekt9113

    @doniyaberekt9113

    24 күн бұрын

    ዮናታን መጨረሻህ ይመር ማለት ምንማለት ለመሆኑ እየወጣ የሚተፋዉ መርዝ እንደቀላል አታችሁ ይሆንን ማርያምን ማምሐክ ጣዎት ማምለክ ነዉ ብሎ ሲል እንደ ክርሰቲያን አያማችሁም የወለዱ እናቱን በህዝብ ፊት ይቅርታ የጠየቀዉ ለመሆኑ ለመቤታችንም ሆነ ለሴት ክብር የሌለዉ ወራዳተሣዳቢ ካድሬ መልኩም ምላሱም አንድነዉ ።

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun723223 күн бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝🏾⚖️☝🏾⚖️☝🏾⚖️☝🏾⚖️✝️✝️✝️✝️✝️✝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💐keep going brother 🙏🏾

  • @HanaAsefa-ze1qq
    @HanaAsefa-ze1qq23 күн бұрын

    Berta ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @bethelehem4989
    @bethelehem498924 күн бұрын

    ወይይይይይይይ የአዲስ አበባ ህዝብ መከራውን ስቃዩን ፍዳውን ያያል መንግስት ነኝ ባዩ አረመኔው የብልፅግና ኦነጉ አብይ አህመድ ከነግብራበሮቹ ጭካኔውን ያወርደዋል ህዝቡም ተስማምቶት ለጥ ብሎ ተኝቶል የአዲ አበባ ህዝብ ሆይ ከተኛህበት ንቃና ታገል

  • @GachokabedeGacho
    @GachokabedeGacho24 күн бұрын

    Amesegnalew

  • @MesfinShifa
    @MesfinShifa23 күн бұрын

    Ohh...painful

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb24 күн бұрын

    jegina wendma eyaberetatawk ayzok bel eyalkuh gin endalatachu feraw slemin endehone ygebachuwal ewnet miyawera bezi zemen ybelal wendma yemitamnew esu kekfu aynochi ytebkh kberlgn akbarih agerma yelenm sintamet yelefanbet demachinin yafesesnbet kentu kertal endat engba hagerachin min yzen fetari firdun ysten entebkalen lemelemenma angebam anjetachin aral min akim alen zimmmm 😭😭😭😭👆 firbun

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q24 күн бұрын

    ይገርማል አይ የኛ መግስት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-bg3ts7sx1p
    @user-bg3ts7sx1p24 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jelo3241
    @jelo324124 күн бұрын

    ቻለው እንግዲህ ቢያምርህም መልካም ወጣት ሊጀምር ችግር ይነሳብሃል ወንጌል ማንም አያቆመውም እግዚአብሔር ይርዳህ ስዎች ከእስራት ይፈታሉ

  • @danyabebe9625

    @danyabebe9625

    23 күн бұрын

    የመልካም ወጣት ግቡ ልጆቹን ግብረሰዶማዊ በማድረግ እንደሚጠናቀቅ ብታውቅ እንዲህ ባላሰብክ

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay896624 күн бұрын

    ❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu354324 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @efratajo434
    @efratajo43424 күн бұрын

    Diro lij hogne fantu mezimuruan Le betecerestian taderig endene per bole Medhanealem sisera tiz yilegnal ene hitsanat kifil ye Urael zemari neberiku

  • @MdArfat-sg7ib
    @MdArfat-sg7ib24 күн бұрын

    መምሕር እዮቡ የቀረበበትን ሚድያ ንገረን እሰኪ

  • @semarawitsat

    @semarawitsat

    24 күн бұрын

    መምሕር እዮብ ይመኑ ብለሽ ሼር አድርጊ/ ግ

  • @efratajo434
    @efratajo43424 күн бұрын

    Ewenet new ehite stage a enat bayinoratim krerestina enat Ena gore et welaj hono darat

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q24 күн бұрын

    👍👍👍👍👍✅✅✅✅

  • @Ruta2345
    @Ruta234523 күн бұрын

    Please change your mic 🎤 it’s bad 🙏

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we23 күн бұрын

    Wandema program terwo nabare gen atemake belahe sawo eyadano yaloten ya Orthodox abatoch setenagare azanekobehe program setesara atara

  • @yosefseyoum622
    @yosefseyoum62224 күн бұрын

    ዶ/ር ወይስ አቶ ሰሎሞን?

  • @danaitdanait9973
    @danaitdanait997323 күн бұрын

    ሰይጣን ተቃጠለ ምክንያቱም ብዙ ወጣቶች ከየጫቱ ከየሃሽሹ ከየመጠጡ ቤት ወጣቱ ሊያመልጥ ስለሆነ የሴይጣን ጉዳይ አስፈጻሚዎች በየሚዲያው ይንጫጫሉ እግዚአብሔር የወጣቱን ልብ ይመልሳል አሁንም ወጣቱን ከሰይጣን እጅ በወንጌል ኃይል ይናጠቃል አንተ ላይ አልፈርድም ሥራህ ነው ግን አረአያ አስተውል መፅሃፍ ቅዱስ አንብብ

  • @solomonayele5208
    @solomonayele520824 күн бұрын

    No Sound

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q24 күн бұрын

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @haimont9075
    @haimont907524 күн бұрын

    ዛሬስ አሳከኝ አርአያ ዶማ የሚያስፈልገው ሳጠራ ከልቤ ነው የሳኩት😂😂😂😂

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra76924 күн бұрын

    ደሞኮ ብዛታቸው ለሳጠራ ይሄ ሁሉ ዶማ

  • @junefirst500
    @junefirst50024 күн бұрын

    ከሰውየው፡ ጋር፡ አድራ፡ ግጭት፡ ተነስቶ፡ ነው፡ መኪናቸውን፡ የወሰደችው? ወይስ፡ ወላጆቿ፡ መኪና፡ አልገዛ፡ ስላሏት፡ እነሱን፡ በሌብነት፡ አሳፍራ፡ መኪና፡ ልታስገዛ???

  • @Batl.14
    @Batl.1424 күн бұрын

    አይ ሰለሞን እንዴውም የሀብታም ልጆች ናቸው ሌባ ናቸው ብዙ ነገር ለምደው ያድጋሉ ትምህርታቸውን ሲጨርሱ ሰርታችሁ ብሉ ሲባሉ ስራ የለ ቢሰሩም ለአንድ ቀን መቀምቀሚያ አይበቃቸውም

  • @BRAKES226
    @BRAKES22624 күн бұрын

    Wey Anet yurtla yetiş gay yel eme Beth Anet mefk khady yweda

  • @seyomworkagegehu3368
    @seyomworkagegehu336824 күн бұрын

    መጠርጠር ወንጀለኛ አያሰኝም በፍርድ ቤት ካልተረጋገጠ በድተቀር

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl24 күн бұрын

    ዮናታን ማለት የምድር ላይ አጋንንት እግዚአብሔር ያሸንፈዋል ጊዚያዊ ነው

  • @danielberhane5252
    @danielberhane525224 күн бұрын

    Ere botaw ayertena aydelem betel new

  • @GachokabedeGacho
    @GachokabedeGacho24 күн бұрын

    bretu.wndmachey.agletu.

  • @bethelehem4989
    @bethelehem498924 күн бұрын

    ይቅርታ ግን አቶ ሰሎሞን አማረ ዶ/ር ነው እንዴ? ሰይፉ ፍንታሁን ላይ የዛሬ 4 አመት ቃለመጠይቅ ሲደረግለት ሰምቻለሁ የሰው ሰራሽ ( አርቴፊሻል) እግርና እጅ እንደሚሰራ ነው እንጂ የሰማሁት ዶ/ር መሆኑን አልሰማሁም ይቅርታ ግን

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra76924 күн бұрын

    ቆፍረው ቢዘሩ ጥሩ ነበር ከሚያፈርሱ

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu392223 күн бұрын

    'photo show " ሳጠራ በዶማ አይ ጊዜ። ማፈሪያና አስመሳዬች እወደድ ባዬች ናቸው። ከልክ በላይ ተመጻደቁብን። የድሀ አምላክ መድሀኒአለም ጠራርጎ ያንሳቸው። እነርሱ በተንደላቀቀ ህይወት የመረጡትን እየበሉና እየጠጡ፣ እየለበሱ በተንደላቀቀ መኪና እየሄድ ድሀውን አሰቃዩት። ጊዜው ሩቅ አይደለም የቀድሞውን መንግስት እንድንናፍቅ አደረጉን። የባሰ እንጂ የተሻለ የማይመጣበት አገር😡😡😡😡😡

  • @Calebhailu
    @Calebhailu24 күн бұрын

    ወንድሜ አልባሳት አይባልም ፡ አልባሳት ለቤተክርስቲያን ነዉ ።ይንፎርም ነዉ የሚባለዉ።

  • @rahellove7588

    @rahellove7588

    24 күн бұрын

    አልባሳት ይባላል

  • @Calebhailu

    @Calebhailu

    24 күн бұрын

    @@rahellove7588 አይባልም።

  • @zeinujoh1045

    @zeinujoh1045

    24 күн бұрын

    በለው

  • @degolabraha9972
    @degolabraha997222 күн бұрын

    ሰላም ወንድማችን ዮናታን ብሎ ፓስተር የሕፃናት ደም ጠጪ እያንዳንዳቸውን የውሸት በንጢዎችን እግዚአብሔር ይፍረድልን

  • @yade716
    @yade71624 күн бұрын

    ምን አስጨነቀህ? የጫት፣ የካቲካላና የሀሺሽ ነጋዴዎች አይከፍሉህ። ወዮም አንተ ከነሱ አንዱ ሆነህ ገቢህ ቀነሰ?

  • @berhanujazz5944

    @berhanujazz5944

    24 күн бұрын

    እስቲ yade ከመጻፍህ በፊትህ ቀና ማሰብ ተለማመድ ከዛም ፊደላትን በትክክል መጠቀም ወይም እንጂ የሚባለው ወዮም አይባልም።

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    24 күн бұрын

    አንተ ግን በየሄድክበት መዝቀጥህን ነው የምታጸባርቀው

  • @terefekebede8490
    @terefekebede849024 күн бұрын

    መንፈሳዊ ነገር በተለይ ስለ ወንጌል በማታውቀው ባልገባህ ነገር ምንም ባትል ጥሩ ነው እንደማይህ ከንግግርህ መጽሐፍ ቅዱስ ገልጸህ አንብብህን የምታውቅ አትመስለኝም የዩናታንን አገልግሎት በምን ሞራል ነው ለመንቀፍ የተነሳኽው የሚታይ የተገለጠ ከተበላሸ ህይወት ሲመለሱ እያየን ወላጆቻቸው በእንባዬ እየመሰከሩ እያየን ተው ወንድሜ ለሚዲያ ገንዘብ ብለህ ነገሮችን እንደዚህ በወረደ መልኩ አታቅርብ

  • @robelassefa4668

    @robelassefa4668

    24 күн бұрын

    እህቴ ቢያንስ ዝም በማለት ተባበሪን ዮናታን ተብየው መልካም ወጣት አረኩት ብሎ በአደባባይ ያስመሰከረው ልጅ ግብረሶዶም ነው የሆነው እፈሪ አንቺ ቅጥረኛ

  • @danyabebe9625

    @danyabebe9625

    23 күн бұрын

    ካወክ ታዲያ ለምን አታሰተምርም ዱዝ መፅሀፍ ቅዱሰን እንደ ጋዜጣ እያነበባቹ ያውም ጫት እየቃማቹ እዚ መተህ አትለፉደድ

  • @MeseretGezmu-kz9tk

    @MeseretGezmu-kz9tk

    22 күн бұрын

    እንደ ዩናታን ከእውቀት ነጻ አለ እንዴ

  • @AlexAlexalex-xv8zc
    @AlexAlexalex-xv8zc24 күн бұрын

    ሰው ጌታን ከተቀበለ ምን አናደጋ አንተን

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge38324 күн бұрын

    የህ ምቀኝነት ነው አታጠም

  • @zezugeber2025
    @zezugeber202524 күн бұрын

    ዬናታ እንዲ ያንጫጫቹ

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib24 күн бұрын

    Amesegnalew

  • @Ruta2345
    @Ruta234523 күн бұрын

    Please change your mic 🎤 it’s bad 🙏

Келесі