#ኦሮሞ_እንደ_እየሱስ_መከራ_አልፋል

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 91

  • @lemlembelay894
    @lemlembelay8944 күн бұрын

    ይች ጤና የሌላት ሰው ናት ለማንኛውም የእየሱስ የዘር ሃረግ በቤቲ ከየትኛው የኦሮሞ አካል ነው የዝምድና ወንጀል አለባት ይቅር ይበላት

  • @user-mj4jz8ri8t
    @user-mj4jz8ri8t3 күн бұрын

    ቤቲ ማለት እኮ ዘረኛ አፏ እንደመጣላት የምትናገር ዋልጌ ነች። ደግሞ ታዋቂ እያላችሁ የልብ ልብ አትስጧት። የታወቀችው በደንቆሮነቷ ነው።

  • @user-xo5hy5qz4c
    @user-xo5hy5qz4c4 күн бұрын

    አገራችን እኮ በፈጣር ፍቃድ ነው ያለችው

  • @user-gx6bh5ky8w
    @user-gx6bh5ky8w4 күн бұрын

    ይህችን ግራ የገባትን ሴት እንዲህ አለች ብሎ ማቅረቡ ለሷ ክብር እንደመስጠት ይቆጠራል። ቀኝ እስኪገባት ድረስ ጠብቆ ማናገር ይሻላል። የብልጽግና ወንጌል ሰባኪዎች በዋናነት ራሳቸውን ማበልፀግ እንጂ ለምዕመናን ግድ የላቸውም። እኔ የወንጌላውያን እምነት ተከታይ ነኝ፣ በተቻለ መጠን ሚዛን የጠበቀ ዘገባ ስለምትሰራ አደምጥሃለሁ። እንደቤቲ ያሉት ሚዛን እንዳያስቱህ ጠንቀቅ በል።

  • @user-zl6ft2kk2r
    @user-zl6ft2kk2r2 күн бұрын

    አርያ እንደዚህ ጥይት ልጅ ነህ እዳያስሩህ ነፃነት ኢትዮጵያ ውስጥ ስም ብቻ ነው

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha94294 күн бұрын

    ለክርስቶስም ብሔር ሰጡት እሱ ነበር የቀራቸው

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij21273 күн бұрын

    እግዚአብሐር አምላክ በሃጢአታችን ነው ይህን ሁሉ መከራ ያደረገብን በቃችሁ ይበለን 🥹

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    3 күн бұрын

    አሜን😢😢😢

  • @user-mj4jz8ri8t

    @user-mj4jz8ri8t

    3 күн бұрын

    በጣም ልክ ነህ ሐሚገባው

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043Күн бұрын

    ይህች ዘግናኝ ሴት ይሄ ከላይ የለጠፈችውን ጸጉሯን አንዱ ቢላጫት ለከት የሌለው ትፋቷም ይቀንስ ነበር

  • @user-qf7yn1fi9n
    @user-qf7yn1fi9n4 күн бұрын

    ተባረክ ሀቁን ነው የተናገርክ አድናቂህ ነኝ

  • @HabtamuTsegaye-yc9db
    @HabtamuTsegaye-yc9db2 күн бұрын

    You performed exceptionally well, Thanks!

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s3 күн бұрын

    ወንድማችን አራአያ በርታ

  • @kelayataklilu
    @kelayataklilu2 күн бұрын

    Our Father Jesus is rich and we the children of God always ask God to make us prosper

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu4 күн бұрын

    ወይ ጉድ ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ የማንሰማው ነገር የለም ጭራሽ እግዚአብሔርን ብሔር ሰጡት እረ ተው ጴንጤውች እግዚአብሔርን ፍሩ መዳሃኒአለም ልቦና ይስጣችሁ 😢😢😢😢

  • @lase-of9wq

    @lase-of9wq

    4 күн бұрын

    @@LawayishiAkililu ውይ በናታችሁ ይቺን ደደብ ከጴንጤዎች ጋር አትደምራት ሁሉም ጴንጤ አንድ አይነት አስተሳሰብ የለውም እንደዚህ የሚያስቡት እንደዚች ደንቆሮ የሆኑት ናቸው።

  • @amsaluarega9051
    @amsaluarega90514 күн бұрын

    ዘለላም አሰሰች ደልለ አርጅታሸል ብትሞችህ ነው ምየወጠሽ

  • @letifayusuf2289
    @letifayusuf22892 күн бұрын

    Sra fetah betam

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84694 күн бұрын

    ሰላም ወንድማችን አርአያ , እንዴት አደራችሁ ሁላችሁም ወገኖቼ 🙏❤

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    3 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙌

  • @user-ml4kf9nl8x
    @user-ml4kf9nl8x4 күн бұрын

    ተባረክ

  • @AbebMekonen
    @AbebMekonen4 күн бұрын

    ጉድ ነው ዘንድሮ

  • @abel8835
    @abel88353 күн бұрын

    እርአያ እንደ ከስር ኮረሪማ ነጋዴ የረባ ሃሳብ ስትይዝ የመንደር ሴት ይመስል ለሃሜት ጊዜ አታጥፋ ❤

  • @peacelove4778
    @peacelove47783 күн бұрын

    እረ ስለመረጃው subscribe like share እናድርግ ጋዜጠኛ አርአያን። ዘረኞች እረ ፈጣሪን ፍሩ እረ መጨረሻቹ አያምርም😮😢

  • @johnteklu1637
    @johnteklu16373 күн бұрын

    አርአያ የመፅሀፍ ቅዱስ እውቀትህ በጣም ያስቃል... የተረጎምከው ትርጉም በስለሺ መሆን አለበት።

  • @junefirst500
    @junefirst5004 күн бұрын

    የተንሻፈፈ፡ ክርስትና፡ ድህነትን፡ መጎሳቀልን፡ ያቅፋል፤ ይህ፡ ሸፋፋ፡ ክርስትና፡ ከመጠን፡ በላይ፡ ንዋይና፡ ዓለማዊነትን፡ ያቅፋል!!! መለኮት፤ አብርሃምን፤ ያቆብን፤ ዮሴፍን፤ ንጉስ፡ ሰለሞንን፤ ሌሎችንም፡ በሐብት፡ በስልጣን፡ ባረካቸው! መለኮት፡ ይባርካል!

  • @lase-of9wq
    @lase-of9wq4 күн бұрын

    ውይ ስለ ሰው የምታወራ መስሎኛል እኮ ይቺን ቆሮቆንዳ ይዘህ ትመጣለህ ባዶ ጣሳ ነች እኮ።

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q4 күн бұрын

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @dhayniiicell
    @dhayniiicell4 күн бұрын

    ሰው እኮ ሰው መሆኑን እረስቷል አይይይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb4 күн бұрын

    wendma tebarek fetari bcha ymaren ymelketen yegna ager gud gena yketilal edma keseten bzu enayalen wanaw tena arayaye ante tebarek

  • @alelengazmra769
    @alelengazmra7694 күн бұрын

    ሰላም አርያ

  • @Belachewato-io1fe
    @Belachewato-io1fe3 күн бұрын

    መኪና እና አውሮፕላንን ማወዳደር ነው

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397Күн бұрын

    እንደው ይህችን ዝንጀሮ ለምንድነው የምታቀርቧት? በየሚድያው የምትናገረው አወዛጋቢ ንግግር እራሷን ከቄሮ ትችት ለመከላከል ነው አይዞሽ ገለቴ በአማራ ህዝብ ላይ የከፍትሽውን አፍሽን በቅርቡ መልስ ትሰጭያለሽ

  • @user-gi5ei6mh2y
    @user-gi5ei6mh2y4 күн бұрын

    ወይ ፀጉር ምነዉ መላ ቢፈጥበት ፈረጅ ለመምሰል ነዉ

  • @hannatekle6898
    @hannatekle68984 күн бұрын

    Look at how she's Wild

  • @senetdmeset2624
    @senetdmeset26244 күн бұрын

    አረያ ወንድማችንፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @abebahabte8469

    @abebahabte8469

    4 күн бұрын

    አርያ ??? 😠 አርአያ መካሻ ነዉ ስሙ

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu11024 күн бұрын

    መከራዉ አነሰ እንዴ ወገን አረተዉ እናንተ ሰላም ከሆናችሁ ለሌላዉ አስቡ እንጂ ወይ እየሱስ ክርስቶስ የሰፈራቸዉ ልጅ ነዉ እኮ የሚያስመስሉት

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p2 күн бұрын

    ቤቲ ከመሬቱ ተፈናቅሏል በአገሪቱ ብዙሃን ሆኖ ሳለ በቋንቋ በባህል ተጨቁኗል።ይሄ እውነት ነው የማንንም ጀርባ ያስገርፉ የነበሩት ፊታውራሪ ሀ ጊዎርጊስ ነበሩ ።ታዲያ እሳቸው ማን ናቸው ?የማይቀራረብ ሀሳብ ነው የሰነዘርሺው ።

  • @hannatekle6898
    @hannatekle68984 күн бұрын

    Wild animal Betty wild animal

  • @yohannesmulugeta2838
    @yohannesmulugeta28383 күн бұрын

    Yechew wend Agerede nger Komgo Chama Aderegash Gebetesh ahun yazug lekelug teyalesh

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu93854 күн бұрын

    ❤😂🎉😢😮😅😊hi

  • @admasuaddisalem4597
    @admasuaddisalem4597Күн бұрын

    መካሻ አንተም ሆንክ ሌሎች ወደ ጉርጔዱ ነዉ ሁሉም ከማስመሰል ነገር ካልወጣ ፈጣሪ በሰራው ልክ ይቀጠዋል!

  • @selamkidane716
    @selamkidane7162 күн бұрын

    ❤Be Amhara laye yedreswe Gefe Mane Yenagerlet 😂 Be Manentu Yedresbte Mote ena Sedet 😂 😂Tarik Yemyersawe

  • @beithashingav5215
    @beithashingav52153 күн бұрын

    Oromoon hunda caalaa urgooftuu dha

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi4 күн бұрын

    እች ብዙፊት ይዛ ታወራለች ስጠላት

  • @earthdoesnotrotate-blackma1687
    @earthdoesnotrotate-blackma16873 күн бұрын

    Beti aganenetam wened ayeluat set lenegeru setan men tsota alew?

  • @zeinujoh1045
    @zeinujoh10454 күн бұрын

    ልጅ አርአያ ዛሬ ፎረሽክ

  • @user-ww5lo2qo8o
    @user-ww5lo2qo8o3 күн бұрын

    Abeyi ahmed minem chinkelat yelalew be dabilos yemimera new

  • @fozimeseret2301
    @fozimeseret23014 күн бұрын

    Amara new yale yelem aderbut

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q4 күн бұрын

    ቤት ታችለይ ያለዉ ጣቆር ነዉ ፀጉርሺ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @abebahabte8469
    @abebahabte84694 күн бұрын

    ፖስተር ቤቲ, አንቺ ፈረስ ፊት 😂አውቀሽ ሞተሻል

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    4 күн бұрын

    ፈረስ ይበልጣታል በሀሳብ

  • @abebahabte8469

    @abebahabte8469

    3 күн бұрын

    ​@user😂 እሺ ጅብ ፊት እንበላት? 😭 😂😂-qp6ow2pp6q

  • @johnteklu1637
    @johnteklu16373 күн бұрын

    እኔ ልምከርህ ከ ወንጌል አማኞች ጋ አትጋጭ ጨጓራ ነው ሚተርፍህ እነሱ ትክክለኛ ጌታ አላቸው አንተ ብቻህን እዚ እያወራህ እነሱ ሙሉ የኦርቶዶክስን ምዕመን ይወርሳሉ... 40 million ኦርቶዶክስ ወደ ጴንጤ መቷል አሁንም ሁሉም የመጣል አንተ ግን ስለ ጴንጤ ጥላቻ እያወራህ ውስጥህ ያለው መንፈስ የጥላቻው አባት እንደሆነ ለምዕመንህ እያሳየህ ለጴንጤው ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው።

  • @MayeIove
    @MayeIove4 күн бұрын

    የኦሮሞን ህዝብ እግዚአብሔር መከራ ስቃይ ይላክበት ጌታሆይ በፈጃችሁ

  • @user-qp6ow2pp6q

    @user-qp6ow2pp6q

    4 күн бұрын

    አስተሳባቸዉ ሁሉም አድ ናቸዉ ሰዉ ናቸዉ አዉሬ 😭😭😭💔💔💔

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    3 күн бұрын

    ​@user-qp6ow2pp6q አውሬ😂😂

  • @bethelehem4989

    @bethelehem4989

    3 күн бұрын

    አይባልም ጠቅላችሁ አትስደቡን በሁሉም ብሄር ብሄረሰብ አይደለም እናት ከምትወልዳቸው ልጆች ውስጥ ጥሩ አለ መጥፎም አለ ነገር ግን ልጆችዋ ናቸው ስለዚህ በጅምላ አትስደቡን እሺ እናመሰግናለን

  • @bethelehem4989

    @bethelehem4989

    3 күн бұрын

    @@user-qp6ow2pp6q@ አስተሳሰብህን/ሽን እግዚአብሔር አምላክ ይድፈነው ባለጌ 😡😡

  • @MayeIove

    @MayeIove

    3 күн бұрын

    @@bethelehem4989 ተይኝማ አጀታችንን አሳረሩት ሰው እየበሉ ሰው እደት ሰውን ይበላን ምን አይነት ጨካኝ አረመኔ ናቸው ሰው መሆኔን ጠላሁ በእነሱ እነሱ ጋ ተቆጥረን ሰው መባላችን ያሳዝናል😭😭

  • @jankolujin5771
    @jankolujin57714 күн бұрын

    ቤተለሄም ታፈሠ ? ይሄን የጦና ቋንጣ መልክሸን ይዘሸ መቅረብ ክፍት አፍ ግሸልጥ ቋንጣ ፊት

  • @abebahabte8469

    @abebahabte8469

    4 күн бұрын

    😂😂😂😂😂 ወይኔ ዛሬ

  • @hannatekle6898
    @hannatekle68984 күн бұрын

    Listen don't listen to her she's a drama queen Trinidad tension that's why she don't get any attention in this time

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham24253 күн бұрын

    Getachaw Reda, Jawar, Abiy, Betty, and many pastors talk too much and it is all about nothing.

  • @fanusol8668
    @fanusol86684 күн бұрын

    ብዙ ግዜ ክርሰቲያን ክርሰቲያን ልጫወት ትላለህ ግን አንተመ ለ KZread ስትል ነው

  • @mesiab1227
    @mesiab122722 сағат бұрын

    ፠ይቺ ግራ የገባት ሴቲዬ ደግሞ በዚህ መጣች

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w3 күн бұрын

    እናንተ ቤትስ ብዙ ሊቃዎንታቹ መፃፍቶቻችሁ ኢትዮጵያዊ ያደርጉት የለ ቀለም ደበለቀ ለየዉ ትሉ የለ የተረት መዛግብት ሆናቹ ሌላ ትተቻለህ አንተ ራስህ ቀባጣሪ ነህ አባቶች እናንተ ቤት ብቻ ያሉ ይመስልሃል የማይረባ ከምትተነትን የሚያምርብህን ግብረ ሶዶም ላይ ጊዜ ህን ብታወራ አይሻልም

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea4713 күн бұрын

    በስማም አንዳንድ የኦሮሞ ሰወች የሚናገሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ቤቲ ተብየዋ ምን ትመስላለች የቤተሰባ የዛር ውላጅ ያስለፈልፋታል ንስሀ ግቢናከመንፈሱ ተላቀቂ ድቄት ተለቅልቃ ምን ትመስላለች ቲሽሽሽሽሽ😏😏😏

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777Күн бұрын

    ይህቺ አስፈሪ ፊት ብዙኅ ፊት ነው ያላት ምን ስለመፀሐፎ ቅድስ ታውቂአለሽ የማትገቢው ቦታ የለሽም ረጋ በይ ልታወቅ ልታወቅ ብለሻል

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z2 күн бұрын

    ፍርሐትህን ለመሸፈን ብለህ ያልተባለ አታውራ በእርግጠኝነት ከምዛ እውነተኛ አማኘ. ሕዝብ የእርቶዶክ ተዋሕዶ ሐይማኖት እያሰተማሩ ኦሮሞም በለው አማራ ኦርቶዶክሰ ተዋሕዶ ያደረጋቸው ሕዝብ ከኦሮም. ከአማራ ከትግራይ ብለሕ ተናግረሐል ከትግራይ እነዲህ ያለ. ካለ ማሰረጃ እቅርብ ከምዛ. አከባቢ እንዲህ. የሚል አማኝ. የለም አትዋሸ

  • @junefirst500
    @junefirst5004 күн бұрын

    ከህውሓት፡ ጋር፡ ሁነው፡ ብዙ፡ የዘረፈ፡ አሁንም፡ እየዘረ፤ ሕዝብ፡ የሚያሰቃዩ፡ ይጋለጡ፤ ንብረታችንን፡ ይመልሱ።

  • @brookyilma9850
    @brookyilma98504 күн бұрын

    የምታቀርበው ነገር አጣህ እንዴ ይቺን

  • @hannatekle6898
    @hannatekle68984 күн бұрын

    She is sick don't listen to her because she don't get any attention that's why she just come and then talk to talk talk talk talk trust me nobody listen her she don't need any attention she don't need it just forget it

  • @hiwel9209
    @hiwel92094 күн бұрын

    አርአያ አርአያ ማንም እየሱስ አማራ ነው ሲል አልሰማንም ትግሬም ሆነ ሌላ ኦሮሞ ነውሲሉ ሰምተናል ጁሀር ስንቱን ሲያስገድል ስንት ነገር ሲሰራ አይተናል ሰምተናል እስክንድር ግን እንደሱ ሲያደርግ ያኔ አልሰማንም አላየንምም ነበር ግን ጁሀርን መንግስት ሲያስር ኦሮሞዎች ደስ እንዲላቸው እስክንድርንም እስር ቤት ሲያስገቡት እንደነበረ ሁሉ አንተም ስትናገር ብትለይ መልካም ነው ይቺ ሴት ስላለች ማን እንደሆነች እያወክ የሌላውን ብሄር መጨማመር ምን አስፈለገህ????? እስኪ አማራውን ተውት ሁሉን ታውቃላችሁ ይብቃችሁ

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKebКүн бұрын

    ውይ ይቺ ሰይጣን የሆነች ሴት አፈር ብይ ምንን ከምን እንክዋን ማወዳደርን የማታውቂ የተደፈነ ጭንቅላት ያለሽ ጉድ ነሽ።

  • @hannatekle6898
    @hannatekle68984 күн бұрын

    Where is she coming from I should disappear I don't see her long time now she needs attention don't tell that bullshits don't b******* Orthodox is the best

  • @DTFNews
    @DTFNews4 күн бұрын

    ይቺን ውዳቂ የተነሳችበትን የማታውቅ ሰው ናት ብለህ ታቀርባታለህ እሷ ምን ታር እየሱስ ኦሮሞ ነው ብሎ የተናገረው ተምሪያለው ያለው የእነሱ ፕሮፌሰር ተብየው ሕዝቅያስ ገቢሳ ነው በመጀመሪያ የእሱን ሰምታ ነው እቺ ውዳቂ ዛሬ ከጎዳና አንስቶ ለዚህ ያበቃትን አምላክ ብሔር ሰጠችው እስከዚ ነው እውቀታቸው ከጎጥ አያልፍም

  • @user-mk7tw2bl3s
    @user-mk7tw2bl3s3 күн бұрын

    ከዚህ በፊት እየሱስ ሲዳማ ሌላው አማራ ሲል አልተቆጣችሁም ኦሮሞ ነው ሲባል ለምን ተቆጣችሁ? እየሱስን ከመውደድ የተነሳ የኔ ብሄር ነው ቢባል ይህን ያህል ትልቅ አጀንዳ ማድረግ አይገባም ፣ ይምታቀርበውን ቢታጣ ነው

  • @GashFike
    @GashFikeКүн бұрын

    አንች ሴት አደብ ግዥ አፍሽ እንዳመጣ አትዘባርቂ የድንግል ማርያም ልጅ የጌቶች ጌታ የነገስታት ንጉስ የአማልክት አምላክ ወደዚህ ምድር የመጠው ለሁላችን ለአዳም ልጆች እንጅ ለአንድ ብሔር አይደለም ሲጀመር እግዚአብሔር ዘረኛን በጣም ይጠላል አንች ግን ዘረኝነት ያለብሽ ይመስለኛል

  • @johnteklu1637
    @johnteklu16373 күн бұрын

    ዛሬስ ወሬውም ጠፍቶብሀል... ከመቀረፅህ በፊት ምታወራውን ደጋግመህ ተለማመድ... ጥላቻህን ግን አድንቄልሀለው ሴጣኑ ራሱ እንዳንተ ጥላቻ የለውም... የኦርቶዶክስ መፅሀፍቶች እየሱስ ጎጃሜ ነው ጎጃም ነው የተወለደው ይላል አንዱ መፅሀፍ ደሞ አጣዬ ነው የተወለደው ካደገ በኋላ ነው ወደ እስራኤል የሄደው ይሉ የለ እንዴ?? መቼም ይሄን አትክድም... ታድያ እውነት ለ እየሱስ ተቆርቁረህ ከሆነ እነዚህንም መፅሀፍት መተቸት ነዋዋዋዋ....

  • @user-bn6yl1rf5u
    @user-bn6yl1rf5u4 күн бұрын

    አንተ የሚዲያ ሠዉ ሆነህ ጠ/ሚሩን የብልግና ወንጌል ተከታይ ስለሆኑ ሌላዉን እምነት እያጠፉ ነዉ ብለዉ ያንተ ብጤዎች ሲራኮቱ አልሰማህም? ልትክድላቸዉ ነዉ? አንተ የሚትከተለዉ እምነት ዉስጥ ስህተት የሚሰሩ ሠዎች የሉም? ንገሩኝ ባይ

  • @ImranHusen-ko2nr
    @ImranHusen-ko2nr3 күн бұрын

    Ao.oromo.nau

Келесі