#ገደሉት_ሬሳዬ_ይቃጠል_እያሉ_ነው

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 80

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9toАй бұрын

    የሁሉም እናቶች አንጀት አንድ ነው እናትነት ከፍታ ዝቅታ የለውም የሁሉም እናቶች ሀዘን ከባድ ነው እህቴ ዘሪቱ እግዚአብሄር ያጽናት😢😢😢

  • @I_am_Fano
    @I_am_FanoАй бұрын

    አርአያ ስወድህ በርታ ።ሁሌ ስሜትህ ይጋባኛል ሀቅና እውነትንየምትሻ ምርጥ ሰው ነህ ተባረክ።

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407Ай бұрын

    ሀዘንን ማወዳደር ተገቢ አይደለም ሁሉም ሀዘን ለየእራሱ ከባድ ነው ። በቀድሞ ዘመን ልዑል መኮነን የግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ልጅ ባረፈበት ዘመን ነው አንዱም እናቱ ታርፍበትና ሀዘኑን እጅግ አበረታና ሊያፅናኑት ከመጡት አንዱ ተው ልጄ እንኳን ያንተ እናት ልዑል መኮነንም እኮ አርፈዋል ይሉታል እሱም እንዴ እኔ እኮእናቴ የኔ ናት ለእኔም የእናቴ ሀዘን ነው የሚበልጥብኝ አላቸው እውነት ሀዘን ከሀዘን ማወዳደር አይገባም ሁሉም ለእየራሱ ያንገበግባልና ።

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959Ай бұрын

    እመብርሃን በምልጃዋ አትለይህ 🙏🏾 ህፃኗን እግዚአብሔር አምላክ ነጥቆ ያውጣት አቅራቢው እውነትን በመናገር ዘመንህ ይለቅ ተባረክ

  • @Mashquke
    @MashqukeАй бұрын

    ዳኔል ጋኔልን ቤተስኪያናችን ማእረጉን ልትገፈው ግድ ይላል ።

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagenАй бұрын

    እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን በገንዛ እጃችን ሃፅያታችን እያበዛን ሞታችን እያፋጠንን ነው ያለነው ቸሩ መድሃንያለም ማስተዋሉን ያድለን 😢😢😢😢

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriyaАй бұрын

    የኔ አባት በጣም ያማል እረ ምን እየሆን ነው? ላረፋት ሁሉ ነብስ ይማርልን 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭

  • @rationalthinker6356
    @rationalthinker6356Ай бұрын

    ወንድማችን እግዝአብሔር ይባርክ ሙሉ ጤና ይስጥ የሚትነገረዉ እዉነትና በቁጭት ስሜት ነዉ፡፡ በርታ

  • @abtameshasafa1651
    @abtameshasafa1651Ай бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ችነን ያበራልን

  • @Sebat24
    @Sebat24Ай бұрын

    በርታልን ቃለ ቀርን የኛ ጀግና🙏❤👍🙏❤👍👍❤🙏❤👍🙏❤👍

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsegaАй бұрын

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። እውነት አርአያ ወንድሜ ይደክማል ሁሉም የሚሰማው የሚታየው ጌታሆይ ይቅር በለን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ

  • @Tewodros-tm7bs

    @Tewodros-tm7bs

    Ай бұрын

    Amilak bichawin nuw yemimesegenew.

  • @bayusemokenne629
    @bayusemokenne629Ай бұрын

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን🙏

  • @user-km1wu1fl1p
    @user-km1wu1fl1pАй бұрын

    ወንድሜ አርአያ በርታ እኛም ማስተዋሉን ይስጠን።

  • @EndalAshgari
    @EndalAshgariАй бұрын

    እግዚአብሔር ያጽናሽ መጽናናት ከላይ ነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው የምን ተስፋ መቁረጥ ሁላችን ወደዚያው ነው ፊትና ኃላ መሆኑ ነው ልዩነቱ ዲያቆን ተብዬው በቁም የሞት ነህ ገጥወጥነት ነው ንስዓ ግባ ያዘኑ ሁሉ በመስቀል ተሰቅሎ አለምን ባዳነ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤታቹ ይግባ

  • @yihewsahlemariam
    @yihewsahlemariamАй бұрын

    Yes you are absolutely correct God bless you.

  • @nanny3146
    @nanny3146Ай бұрын

    Amen Amen 🙏 inquwan dehina metah our great brother wellcome always berta 😊

  • @genetdebebe-wk8eh
    @genetdebebe-wk8ehАй бұрын

    እውነት ተናገርክ እናትነት አንድ ነው

  • @Almnl-sq8fk
    @Almnl-sq8fkАй бұрын

    እግዚአብሔር ይበርክ ሁሉም እውነት ተናገር ነክ

  • @bayusemokenne629
    @bayusemokenne629Ай бұрын

    መቼም ዘንድሮ የማንሰማው ጉድ የለም ደግሞ እግዚአብሔር የለም የሚል መጣ እግዚኦ ጌታሆይ ቶሎ ና ☝️😭😭😭 ዳንኤል ክስረት እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ለሞቱት ልጆች ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ያድልልን🙏

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164Ай бұрын

    ዘሪቱን ተውዋት በቃ!ልጅ በልጅ አይጽናኑት ጌታ ብቻ ያጽናሽ እህቴ ሀዘን አታብዢ አደራሽን ባላዉቃችሁም ያማል😭😢🙏

  • @mestawotshiferaw5375
    @mestawotshiferaw5375Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriyaАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-nk9lt2zo3m
    @user-nk9lt2zo3mАй бұрын

    እግዚአብሔር የልጆቹን ነብስ ይማር

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113Ай бұрын

    ሰላም መጀመሪያ ዘሪቱን እግዛቤር ያፅናት ልጁን ነብሰይማር እላለሁ ሲቀጥል የዚሁሉ ትርምሰ በተለይ ከተማዉሰጥ ፈላሾች በዙ ከየክፍላገሩ የሚመጡ ወደወንጀል ይሰማራሉ ማንም ከየክፍላገሩ ተጠራርቶ መቶ ሰዉየሚገልበት ለምን ይሆናል እርሰበርሰ መጠባበቅ ቢኖር አጠገብህ ሲገሉ ከሮጥክ ግድየለህም ማለትነዉ እሬሳ ይቃጠል የሚሉ የሰሩትን ሀጢያት ሰለሚያዉቁነዉ የዉጪዉ እንዲለመድ ለማርግ ነዉ በጣም ይዘገንናል የዉጪ ቀብር በሰማም

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    Ай бұрын

    Tequr melbes ye habesha behal ayidelem but ye Catholic. Fuka weyim besatin meqebr ethiopiawi ayidelem but ye Catholic. Ethiopiawi be Kesha teteqilolo NW yemiqeber. So if one chooses to be cremated so be it.

  • @pastersolomonadane4250
    @pastersolomonadane4250Ай бұрын

    አርአያ ጎበዝ ማመስገን እፈልጋለሁ በርታ ዛሬ ሚዛናዊ ጥሩ ኢትዮጵያዊ አስተያየት ሐላፊነት በሚሰማው ማንነት የሰጠህውን አደንቃለሁ ይህም የገለፅከውም ዲያቆንም ይሁን ከሌላው ቤተ-ዕምነት የሆኑ በተለያየ ማዕረግ የሚጠሩ እና አማኝ ነኝ የሚሉ ስርዓት አልበኛ እና ነውረኞች ሌላው ከሌላው የሚያጋጩትን በቅንነት የምትገስፅበት ደስ ይለኛል ትክክልም ነው የማንንም ዕምነት አይወክሉም ያልክበትን እጋራለሁ ይህ መከባበርን ኢትዮጵያዊ እሴቶችን የሚጥሱ ስለሆነ ጠንክሮ አብዝቶ መስራት እርምት እንዲደረግ ከመነቃቀፍ ወጥተን ያለ ልዮነት ሐገራችንን ህዝባችንን የሚጎዱ ሐይ ልንል ያስፈልጋል ።

  • @berhanehailemarkos6246
    @berhanehailemarkos6246Ай бұрын

    Tikikiklega ena mizanawi media new berta hulgize esemahalehu

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4jАй бұрын

    አርአያ ዉንድሜ በጣም ሚአስጠላ ጊዜ ላይ ነን ያለንዉ እሱ መዳኒአለም ያስበን ደጉን ጊዜ ያምጣልን በቸርነቱ

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471Ай бұрын

    በስመ ስላሴ ስም ወይኔ ጉድ ምን ሆነናል ማሰብ አቃተንምንእየሆንን ነው ስለዘሪቱ ምንም ነገር ባታወሩ በናታቹ ተዋት ልጅን የሚያህል ነገር የቡክር ልጃ ማመን ያቃታት የልጇ ሞት እባካቹ በዝህ ሰአት እንካን ካፋቹ ጥሩ ነገር ይውጣ እሚያበረታ የሚያፅናና ነገር ተናገሩ ነግ በኔ በሉ በማርያም ካልቻላቹ ዝም በሉ በስማም ዘሪቱ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እመቤቴ ማርያም እምባሽን ታብሰው ኡፍፍፍ ያማል 😭😭😭

  • @rahelmoges9403

    @rahelmoges9403

    Ай бұрын

    አረ ሰዉ መረን ለቋል

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054Ай бұрын

    ወንድማችን አርአያ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ይባርክህ ለዚህ ሁሉ ችግር ተጠያቂ አባቶች ሲኖዶሰ ነው ሁሉንም በተግባር የምታየው ነው የገንዘብ ዘመን ሆነ ይሁዳ ተባዛ ቤቱ የተቀመጠ ኦርቶዶስ ቁጥር ስፍር የለውም ምክንያቱም በአባቶች ተስፋ በመቁረጥ ከእያንዳንዱ ምእመን ቤተክርሰትያን ካልቆመች ካላሰተማረች ምን ዋጋ አለው ሁሉም መታየት መፎካከር እንጅ አንዱ ከአንዱ መበላለጥ ሌላው ቢቀር ገንዘብ አለን የሚሉት የከሀን ሚሰቶች እንኳን ጸጉራቸውን ለመሸፈን ይከብዳቸዋል ይሄ የትህትና አንዱ አንዱን መርዳትና ከጓኑ መቆም እየቀረ ነው ከሚያደርጉት የሚያሳስቱት ይቅር ይበለን ይማረን ዘመኑ ሳይሆን ሰው ከፍቷል

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3tАй бұрын

    እግዚኦ መሀረነ ክርሥቶሥ አረ ምን አይነት ጉድ ነዉ 😢😢😢😢😢

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959Ай бұрын

    አሜን🙏🏾 ይቅር ይበለን

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597Ай бұрын

    ❤🙏🙏🙏🙏

  • @Nwlulu
    @NwluluАй бұрын

    Egezio maharen Amelak

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8jАй бұрын

    አይ ወንድሜ ምንያህል ህግ እንደሌለ የስውን ልጂ ነፍስ ለስልክ ሃገሬ ምስቅልቅልሽ ይውጣ 😭

  • @marrym8549
    @marrym8549Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @SaraShewa-dl3zv
    @SaraShewa-dl3zvАй бұрын

    አንተ ሰው ነህ ጥሩ ነው በርታ

  • @tigistyilmaamdemicael5229
    @tigistyilmaamdemicael5229Ай бұрын

    መንግስት አልባ ሀገር ህዝብ ጋጠ ወጥ ይሆናል ይህዉ በኛ ተገለጠ ግን ፈጣሪ ታዝቦንም ተናዶብንም የሚያጠፋዉን አጥፍቶ ሀገሬን ይታደጋታል!!!

  • @halemahalmurshidi7018
    @halemahalmurshidi7018Ай бұрын

    የጪካኔ ጥግ

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323Ай бұрын

    በርታ የኞ የኦርቶዶክስ ዕንቁ🙏💚💛❤🙏

  • @user-tm4vh8ye7o
    @user-tm4vh8ye7oАй бұрын

    ሰውየ ዲያቆን ዳንአል የሚባል ሰው የለም ።

  • @user-uw1mx9rj7w
    @user-uw1mx9rj7wАй бұрын

    ዛሬ ካንተ የሰማሁት ጥሩ ነገር ነው::

  • @user-gm2yd5lz2i
    @user-gm2yd5lz2iАй бұрын

    ነብስ ይማር😭😭😭😭😭

  • @Ethiohabtina
    @EthiohabtinaАй бұрын

    Weyne. Addis Abeba Wust new yetedelut? Omg! Gera you. Ere Uh Uh. Weyne Miskin. Weyne hagere 😭😭😭😭

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434Ай бұрын

    Ere ebakachihu yenesun askeyami vedio atasgebut, Egziabher hasabachewin lezelealem yafirisew, endet yasazinal yalenibet?

  • @makw5069
    @makw5069Ай бұрын

    ❤❤Dyakon Daniel he is not believer, he lost his way. He is son of Davel.

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8jАй бұрын

    ሃይማኖት አልባዎች እሚሆኑትን አሳጣቸው ዶማዎች ይቃጠል አሉ ጉድ ዶማ እንኳን ጥቅም አለው ከባለጌም ባለጌ በስም የሚነገዱ አስመሳ ነገጋዴ ምድራዊ የስጋዊ ምኞትየሚያስጨንቃቸው

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663Ай бұрын

    ምን ይሻላቸዋል ግን ? በቃ ወርደው ወርደው ወደ ጭቃ መፈጥፈጥ ማለት 😢

  • @AdmiringAzaleaFlower-vm1sy
    @AdmiringAzaleaFlower-vm1syАй бұрын

    eski slerasachn hasit enasb eskemech slesewu eyaweran enmotalen 😭😭😭

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105Ай бұрын

    አንድ ወታደር ከመደበኛ የግዳጅ ሥምሪቱ ውጭ በኾነ ጊዜና ድርጊት የሚከውነው መልካምም ይሁን ክፉ ድርጊት የግሉ እንጂ ሌሎችን ወታደሮች አይወክልም/አይመለከትም። በተመሳሳይ አንድ የቤተ ክሕነት አገልጋይ የኾነ ካሕን ወዘተርፈ ከመደበኛ የአገልግሎት ጊዜና ሥፍራ ውጭ የሚፈጽመው ማናቸውም ድርጊት የግሉ እንጂ ሌሎችን አይወክልም/አይመለከትም። ውዳሴውም ኾነ ነቀፌታው ተናጋሪውን/አድራጊውን ብቻ ይመለከታል። አንድ ሰው በምንም ዐይነት አጋጣሚ ወይም ኹኔታ ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዬ እንደሰው ማዘን፣ ተጎጅ ቤተሰብንም ማጽናናት ተገቢና ዓለማቀፋዊ የሰብአዊ ስሜት መገለጫ ነው። ከሃይማኖት መኖር አለመኖር ጋር አይያያዝም! እንደ ዕውነቱ በተለያዬ የአመለካከት ልዩነቶች ምክንያት ከቤተ እምነት "የተፋቱ ግለሰቦች" በሚደንቅ ኹኔታ ስለ ሰዎች መብትና ሰላም በጣም ሲጨነቁና የተቻላቸውን በጎ ድርጊት ሲከውኑ ይታያሉ። አንዳንዶቻችን ለስሙ ክርስቲያን ወይም ሙስሊም እራሳችንን አድርገን ከመመፃደቅና ሌሎችን ከመንቀፍ በቀር አማኝነታችንን በሥነምግባር እና በተግባር ስንከውን አንታይም። ስለዚህ እባካችሁ አንደበታችንን እንግታ፤ የተሞረደ ቃል እናውራ። የሰው ልጅ የዕለት ጉርሱን ወጪ እና የተለያዩ ፍላጎቶቹን ለማሟላት የተለያዩ ሥራዎችን ያከናውናል። የሌሎችን ሰዎች ደካማ ጎኖች በውል ተረድቶ አስቀድሞ በቡድኑ መረጃ አሰባሳቢነት እንደዚህ ዐይነት ማታለሎችን በእምነት ስም በማድረግ ገንዘብ መሰብሰብ ይቻላል። ለነዚህ ሰዎች የጽድቅ እና ኩነኔ ጉዳይ ምናቸውም አይድለም፣ ገንዘብ እንጂ። ስለዚህ የሚታለሉት ጅሎች ናቸው! አቶ አርአያ እንደዚህ በንዴትና ቁጭት የምታወራው ሁሉ በመጽሐፍ ቅዱስ እና በቅዱስ ቁራን የተጻፈ ስለኾነ አዲስ አይድለም፤ በኢትዮጵያችንም ጭምር፦ የነበረ፤ ያለ እና ለወደፊትም የማይወገድ ነው። አዲስ ያስመሰለው የሚድያ ተደራሽነቱ መስፋፋት ነው።🙏

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    Ай бұрын

    Yebesele measured opinion thank you. Individuals have the freedom to believe or not but habeshas mostly are hipocrits. One doesn't need to believe in any type of god to be moral and good human.

  • @elsatebarek100ewnettanamam2
    @elsatebarek100ewnettanamam2Ай бұрын

    Amanwedma

  • @saronweba7354
    @saronweba7354Ай бұрын

    ርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ሲያስተምሩ ስይጣን የልባችን አሳብ እንደማያቅ አስተምረውናል.የያናየውን ጥሩ ህልም ለሰዎች አትናገሩ ስትናገሩ ሰይጣን ሰምቶ መልካሙን ሁሉ ሊያበላሽ ስለሚችል. ሊላው አርያ ባለፈው ስትናገር ሴት ልጅ የቤት እራስ ናት ብለህ ተናግረሃ.ወንድ ልጅ ነው የቤት እራስ ተብለን የተማርነው. ስትናገር አትቸኩል ስህተት የሚፈጠሩት ለዚህ ነው

  • @user-gm2yd5lz2i
    @user-gm2yd5lz2iАй бұрын

    ሰለቤቴክርስኗ ትክክክክልልልል

  • @Eyerus5
    @Eyerus5Ай бұрын

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ 😢😢

  • @EyerusKasu-zl9rc
    @EyerusKasu-zl9rcАй бұрын

    fetari yrdat

  • @werqzeleke2815
    @werqzeleke2815Ай бұрын

    Min agebah besw hiwet? People can choose how to be buried or otherwise, habesha should accept the freedom of choice

  • @aytegebkibret7685
    @aytegebkibret7685Ай бұрын

    dagim

  • @YordanosFikadu-xf1iy
    @YordanosFikadu-xf1iyАй бұрын

    ስነስርዓት! አሁን መስመር ጣስክ ከ ጴንጤ ራስ ዉረድ ሲመስለኝ በምላሹ ፍቅር ስለሆነ ነው ?

  • @meklitdeneke3499
    @meklitdeneke3499Ай бұрын

    ሰላም ወንድም አርአያ የሆነ የታዘብኩት ቪዲዮ ነበር ሼር ሳደርግልክ KZread ላይ አልሰራ አለኝ በምን ልላክልክ??

  • @KALKERNMEDIA

    @KALKERNMEDIA

    Ай бұрын

    0919151212

  • @menberbelay4254
    @menberbelay4254Ай бұрын

    በየት ፡ ሀገር ፡ እና ፡ ሀይማኖት ፡ ነው ፡ የተቀበረ ፡ ሰው ፡ ወ ጥቶ ፡ ተሰበሰበ ፡ በትልቅ ፡ ጉድጎድ ፡ እሚለው????

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachewАй бұрын

    ዲቆን ዳንኤል ሳይሆን ዳቆን ጋንኤል

  • @nonnononno3575
    @nonnononno3575Ай бұрын

    የልጆሞትእምታቀውእናትብቻናትህመሙከባድነው💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @SenaitGetye-tm3fd
    @SenaitGetye-tm3fdАй бұрын

    😭😄😄😁😀😄🤣

  • @mestawotshiferaw5375
    @mestawotshiferaw5375Ай бұрын

    ስማቸዉ ቄስ ዲያቆን ማለት ስም እንጅ ተግባር አይደለም። ዳንዴል ሀይማኖቱን ክዶ ኦነግ ሆኗል።

  • @user-bu7dx2ie4t
    @user-bu7dx2ie4tАй бұрын

    ዳንኤል ክብረት የስመ ኦርቶዶክስ ነጋዴነው

  • @jimmalogistics5516
    @jimmalogistics5516Ай бұрын

    ወንድሜ ይህ የአስክሬን ማቃጠል ጉዳይ በተለይም ዶ/ር እንዳለ ጌታ የተናገራቸው ሰዎች ከሃይማኖት ጋር የተያያዘ አይደለም ።በቀጥታ ሰው ላለማስቸገር ያደረጉት ነው። አሜሪካ እና መሰል አገሮች፣ ስትኖር ብቻ ሳይሆን ስትሞትም ገንዘብ ያስፈልግሃል። በመሆኑም እነዚህ ግለሰቦች ከሞቱ በሁዋላ ሰው ማስቸገር ስላልፈለጉ እና በስማቸው በየቦታው ገንዘብ እንዳይለመን ሲሉ እናም ደግሞ ብዙ አመት በብቸኝነት ስለኖሩ፣ በህይወት እያሉ ሲቸገሩ ያልተረዱ ሲሞቱ በስማቸው ሳንቲም እንዳይዋጣ ስለፈለጉ ይመስለኛል።

  • @HanaWorku-bb1nl
    @HanaWorku-bb1nlАй бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ ወዳንተ ልጩህ ወዳን እንጩህ በግፍ ስለተገደለው ልጅ ፍረድ። ፍርድ ቤት ባይፈርድ አንተ ፈራጅ ነህ።

  • @nonenone3420
    @nonenone3420Ай бұрын

    You’re 🚬

  • @user-uu9dk2rz9g
    @user-uu9dk2rz9gАй бұрын

    አንተ እራሱ ሳታጣራ መለፍለፍ የለብህም ብር ለማግኝት ብለክ ባለጌ ነክ ሲጀመር አሁን አወኩህ ማን እንደሆንክ ሰውን ለማጣላት ነው የምለፈልፈው ማንም ልጅ ሞቶ የማያዝን አበሻ የለም ሳታጣራ ዳቆን ነው ትላለክ

  • @MelasTesfa-vp2vx
    @MelasTesfa-vp2vxАй бұрын

    ይህ ድርጊት ጥቆላ ነው

  • @user-fh8fr7gv3r
    @user-fh8fr7gv3rАй бұрын

    አይ ጴንጤ ፓስተሩ ምን አለ አንድ ሰዎ ኦኦኦ ብል አለ ሌሎቹ አሜን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271Ай бұрын

    አርያ በነፃ ማስታወቂያ ትሰራለህ ምነው ጃል ??

  • @usahandsoffethiopia8486
    @usahandsoffethiopia8486Ай бұрын

    ኢትዮጵያ የከብቶች መጫውቻ ሆናለች አይ መሪ አይ ኦሮሞ እንኳን ሀገር መንድር መምራት የማትችሉ አሳፍሪዎች

Келесі