#አርቲስት_ነፃነት_ወርቅነህ_በኢቢኤስ_አሳፉሪ_ጥያቄ

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 135

  • @pastersolomonadane4250
    @pastersolomonadane4250Ай бұрын

    ወንድሜ ዘርዓይ በቅድሚያ ማመስገን አሁንም እፈልጋለሁ በሰራህው ሚዛናዊ እንዲሁም አካሚ ተከባብሮ መኖርን በማያገባቸው ሰዎች ጥልቅ እያሉ ቤተ-ዕምነቶችን የሚያበጣብጡትን አደብ እንዲገዙ ያመለከትክበት መንገድ ደስ ብሎኛል በርታ ማለት እፈልጋለሁ !!! ጥሩ እና ትክክል ስራ ስትሰራ አበረታታለሁ ለወንድሜ ነጋሽም የማደርገው ይህን ነዎ ስታበላሽ በተሳሳተ መንገድ ስትሰራም ተቃውሞዬን አስተያየቴንም የማቀርብ መሆኔን ይታወቅልኝ !!! በመከባበር እና የተሳሳተን አካሄድ በማቅናት በእውነት ላይ ተንተርሶ ማጋለጥ መገሰፅ ከማቅናት አንፃር መስራትን ቀጥሉበት እላለሁ !!!

  • @MeseretBogale-pm4ke
    @MeseretBogale-pm4keАй бұрын

    አሜን ይቅር ይበለን እግዚሐብኤር ጤና ከእድሜ ጋር ይሰጥክ

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4jАй бұрын

    እኛም እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ሚከብድ ጊዜ ላይ ነን ያለንወ ፈጣሪ ያስበን

  • @amanichajm4981
    @amanichajm4981Ай бұрын

    ወንድማችን ክበርልን መቆም ካለብን ለሀይማኖታቸን ለቤተክርስቲያን እንቁም እንቃ እንደዚህ አይነት ደሞ አስተማሪ ፍፁም ትህትና የበዛበት ልናበረታታቸው ይገባል ወንድም ነጋሽም ጭምርም ማለት ነው የእግዚአብሔር ቸርነት ሰላም በረከት አይለያቹ ❤❤❤✝️✅

  • @senaitasfaw9528
    @senaitasfaw9528Ай бұрын

    ትነቢተ ሕዝቅኤልን ምዕራፍ 44 አንብብ ወንድማችን ደግሞ እናመሰግናለን ማስታወቂያ ስለሰራህ ጥላቻ ግን የአጋንንት ነው

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mqАй бұрын

    እድሜና ጤና ለዶክተር መስከረም ለቺሳ ❤❤ down down ስም አጥፊዎች 👎👎

  • @BB-ww3uq
    @BB-ww3uqАй бұрын

    በርታልን ወንድማችን

  • @user-ff3wj1tn2x
    @user-ff3wj1tn2xАй бұрын

    በጣም አመሰግናለሁ ። በጣምም አከብራለሁ ። ያለ አድሎ እንዲሁ ቀጥል ። እኔ የፕሮቴስታንት ክርስቲያን ነኝ ።

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelewАй бұрын

    በጣም አክባሪህነኝ በርታ ወንድሜ ጥሩ መረጃና ትምህርት ነው የምታቀርብልን

  • @TakeleBizuayehu-gl1hu
    @TakeleBizuayehu-gl1huАй бұрын

    አርአያ የእምነት ጉዳይ እንደፈለግሀ ተናግረህ ገንዘብ የምትሰራበት መድረከ አይደለም የጎዳሀል ልላ ሞክር ከእግዚአብሔር ጋር ያጣላሀል

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469Ай бұрын

    ዶክተር መስኪ ,እንወድሻለን ❤ እናከብርሻለንም 🙏 የተዋህዶ ዕንቁ! 👑

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6iАй бұрын

    ዶክተር መስከረም የለቀቀችው ሐሳብ ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው ማንም ምንም ቢያወራ ልክ ናት እውነት ዘሪቱ ኢየሱስ ገብቷት ነው መንፈስ ቅዱስ ወርዶላት ነው ይገርማል እኛም እኮ እናት ልጅ ሲሞትባት የምትሆነውን ስለምናውቅ ነው ማልቀስ አለማልቀስ መብቷ ነው ግን ኢየሱስ ገብቷት ነው ኢየሱስ ገብቷት ነው ኢያሉ የሚዘባርቁት ነገር እንጂ

  • @yoditaskale3425
    @yoditaskale3425Ай бұрын

    ማርያምን የተረዳህበት መንገድ እውነት ነው ተቀብያለው

  • @kebronlakshe6762
    @kebronlakshe6762Ай бұрын

    ሁላችንንም እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እርሱን መፍራት ይሁንልን! በዮሐንስ ወንጌል ም3 ቁ18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈረዶበታል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ።በመጀመሪያ በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ በማመን ከዘለአለም ፍርድ እናምልጥ በመቀጠል ግን ሁላችንም እግዚአብሔርን በመፍራት እንኑር ጌታ ይርዳን

  • @Amenyihun-ir6qr
    @Amenyihun-ir6qrАй бұрын

    ክብር ለሚገባዉ ክብርን እንሰጣለን የሚገባው ይሔ ነዉ

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489Ай бұрын

    #ኦርቶዶክስ ለእግዚአብሔር እንደ እግዚአብሔርነቱ እንደምገባ ማምለክ እንጂ ትልልቅ መስቀል ይዞ ዘፈን ስካር ነብስ መግደል ብልግና ጥንቆላ ምታት መታት መስታፈቅር ከልተዉ ክፈት ከኢትዮጵያ አይወጣም መከላከል ማረም አይደለም መከራም ጦርነትም አይቆምም 🌴🌴🌴ጋሼ ጠበቃ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797Ай бұрын

    ነፃነትን ከመወንጀል የሳቁትን ልጆች መጠየቅ አይሻልም ነፃነት ጠየቀ እንጂ ጥያቄውን አዙሩት አላላቸውም የሚቆም ነገር ምንድነው ማለት ነውር ነው ወይ? ስለዚህ የነፃነት ጥፋቱ ምኑ ላይ ነው? ልጆቹ ሰለ ሳቁ አብሮ ሳቀ

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke2805Ай бұрын

    ተባረክልን አርያ 🙏🙏🙏💚💛❤

  • @beblessed6469
    @beblessed6469Ай бұрын

    I agree with you well said!!!

  • @shegersheger8045
    @shegersheger8045Ай бұрын

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ እናመስግንሻለን ❤

  • @user-gf7ev3yz6i
    @user-gf7ev3yz6iАй бұрын

    እነዚህ ሙሽሮች እግዚአብሔር እኮ ነው ያጋለጣቸው ሲቀጥል አይቆዩም በደዚህ ሁኔታ የተጋቡ ልጆች ይፋታሉ እግዚአብሔር መታለል አይወድም

  • @berhanu7232
    @berhanu7232Ай бұрын

    ትችት በዛ !!! ምን አሳቃቸው ለምን ሳቁ ብሎ ትችት 😳

  • @S-G.19
    @S-G.19Ай бұрын

    Dr. Meskerem, Doctor yemilewun maereg yagegnechew temera lefta Tira gera anbeba research serta new. Benetelaw endet teterataleh. Enkwan esua sintu Dr. Yibal yele?

  • @yeshihabte5474
    @yeshihabte5474Ай бұрын

    ኸረ የሰው ልጅ ይሆናል የያዙት ።አቤት ...እግዚኦ እንበል።

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146Ай бұрын

    ሰዎችዬ ሳስበው ሳስበው እግዚያብሄር አግዙኝ ተጣሉልኝ ስሜን አስከብሩልኝ ብሎናል እንዴ? እሱ ጠፈርን እኛን እንቆቅልሽ የሆንን ሰዎችን ጉንዳኖችን የሰራና ያበጃጀ ሃያል አምላክ ነው እረዳት እማያስፈልገው። ሀይማኖቴን አትንካብኝ ብለን አንዱ ያንዱን እምነት(ሀይማኖት) ማቆሸሸ እና መተንኮስ መልካም አደለም:: ይህንንም ብልህ ሰው በአምላኩን የተረዳ እድሜ ጠገብ አያደርገውም ። ጎረምሳ ሆነንም ሁሉን ያወቅን የበቃን ነው እሚመስለን ጫፍ ይዘን መሮጥ ነው። ዛሬ ምን በጎ ነገር ሰርቼ ዋልኩ እንበልና ለራሳችን እንጠይቅ? እናም እናሻሽል::

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7pАй бұрын

    ዶር መስከረም ስለ መካከለኛ ዘመን ከዚያም ወደኋላ የነበረው ማጥናት ጠቃሚ ነው ።ግን አሁን እኛን ወደዚያ ለመመለስ መሞከር የምዕራቡ ዓለም ስውር ተልዕኮ ይመስላል ጥሩም ክፍያ አለው።

  • @fikiryabiza8373
    @fikiryabiza8373Ай бұрын

    You right 👍 Man

  • @zteshome75
    @zteshome75Ай бұрын

    አንተ ማነህ እራስህን ፃድቅ አደረክ መጀመርያ ራስህን መርምር ሰው በስራው እግዚአብሔር ይጠይቀዋል

  • @TEFEREBOBE
    @TEFEREBOBEАй бұрын

    ወንድመ አረአያ የምታቀሪባቸው ፕሮግራም በጣም እወዳቸዋለሁ ግን የተክልል ልብስ የምያለብሱት አባቶች አይደሉም እንደ የምያለብሱት

  • @HshsWtsgs
    @HshsWtsgsАй бұрын

    አዎ መጽዳት ያለበትን ሁሉ ፈልፍላችሁ አውጡ በርቱ

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079Ай бұрын

    Meskerem yemetebalew esoan belo Dr Denez

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626Ай бұрын

    በዘፈን በእስክሰታ ያገቡ ሰዎች ከነዚህ ደፈሮች የተሻሉ ናቸዉ

  • @fitsumtamirat9326
    @fitsumtamirat9326Ай бұрын

    ❤❤❤!!!

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597Ай бұрын

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ 100% ትክክል ነች ትዉልዱን እያነቃች ያለች እንቁ ኢትዮጵያዊ ነች እንወድሻለን 🙏🙏🙏🙏😍🙏🙏

  • @mesfinsetargachew7455
    @mesfinsetargachew7455Ай бұрын

    ጌታ ይርዳህ❗️

  • @user-wj1vy6ot7o
    @user-wj1vy6ot7oАй бұрын

    መስኪ ትለያለች ከምር....

  • @user-vs6ef4vd4k
    @user-vs6ef4vd4kАй бұрын

    ዶክተር መስክዬ የእውቀት ማህደር ናት ትክክል ነች ምን አርጊ ነው ሰው ያጉረምረመውን በፅሁፍ አስቀመጠች

  • @misrakandegizer9719
    @misrakandegizer9719Ай бұрын

    እር ምንአልባት የሌላ ሰው ልጅ ይሆናል በደብ እታርጋግጥ ጥሩ ነው

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers17 күн бұрын

    ትችት ቀላል ነገር ነው የትም ታገኘዋለህ

  • @senaitasfaw9528
    @senaitasfaw9528Ай бұрын

    ትክክል ነህ

  • @wossenmenderie1790
    @wossenmenderie1790Ай бұрын

    ለሁላቺንም አምላክ ልቦና ይሰጠን

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966Ай бұрын

    ❤❤

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriyaАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @urael225
    @urael225Ай бұрын

    Fault finder media Do another important and useful things

  • @genetbekele8017
    @genetbekele8017Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @yoseph3397
    @yoseph3397Ай бұрын

    እዬ ነው በሰፊው ስታስብ አንዲህ ያለውን አስተያየት ተሰነዝራለክ እንጂ በበለው በለው አይደረግም እናገናዝብ እንመርምር እናስተውል

  • @ElfSaron
    @ElfSaronАй бұрын

    አሜን ይቅር ይበለን❤

  • @SkyRama-dd8mq
    @SkyRama-dd8mqАй бұрын

    ዶክተር መስከረም ለቺሳ ትልቅ ሰው ናት እንዳንተ የሚዲያ አረጥራጭ አይደለችም አትዘላብድ ወሬያም🙏🙏🙏

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663Ай бұрын

    በእውነት ግን የኢትዮጵያ ትውልድ በነመ ነፍስ እየኖረ ያለው ልበል ? በቃ ማስተዋል አቃታቸው ? ሁሉም አላልኩም ግን ተመልሰው ቢያዩት እና ቢያስተውሉት በጣም አሳዛኝ እና በውናቸው እንደሌሉ ያውቁታል

  • @user-em1uc4wl2i
    @user-em1uc4wl2iАй бұрын

    ወንድሜ የዶክተር መስከረምን ንግግር በድጋሚ አዳምጥ ዘሪቱን ሞራል ለመጠበቅ ከሆነ ሌላ ጉዴይ ነው እሳ ግን የፈረንጅ ባህል ወደ እኛ ለማምጣት እየሞከረች ነው ምነው እነ አላዛር እኮ ወደ እግዚአብኤር ወንድማቸው ሞቶ ለሶስት ቀን አልቅሰው ወንድማቸው ተነስታል መፅሀፍ ቅዱስ አንብብ ዶክተር መስከረም ትክክል ናት

  • @temesgenmoges889
    @temesgenmoges889Ай бұрын

    ከዛ ይህን ቪዲዎ ካዩ በሗላ እነዛ ሆዳም ጋዜጠኖች በተለይ እሁድን በኢቢኤስ ፕሮግራም አዘጋጆች ምን ይላሉ መሰለህ ‘’ኢቢኤስ ላይ ትንሿ ነገር ትጎላለች’’፤ እያሉ ይላገጋሉ ህዝብንም ለመገሰፅ ይሞክራሉ፡፡ ብልግና በአደባባይ እንደዋዛ ሲቀለድ ግን ጥፋት አይደለም በነሱ ቤት፡፡

  • @user-tj5oe4zc6r

    @user-tj5oe4zc6r

    Ай бұрын

    በአጀንዳ ነው የሚሰሩት ያሰቡትን የብልግና አላማቸውን የሰው አዕምሮ ውስጥ እያለማመዱ ነው ከእሁድን ኢቢኤስ ወደ ነጻነት አስተላለፉት እያላመዱ ይቀጣለሉ ሃይ ባይ እስከሌላቸው ድረስ

  • @faniyoo6555
    @faniyoo6555Ай бұрын

    ግን እኮ ክርስትና አንስተው ቢሆንስ ያልተረጋገጠ ነዉ

  • @hannamekonnen110
    @hannamekonnen110Ай бұрын

    Bekedmiya sele promotionu enamesgenalen keza wichi lemnseraw habitat ante atchenk kenante belay yelben yemimermr feraj amlak alen yelk zemenu kerbuwal haymanot ayadenm yemiyadnew le alme hula yemotew keratosis bcha nw tebarek wendeme

  • @wondmenehworku2121abeba
    @wondmenehworku2121abebaАй бұрын

    enie gin yemeselegn kiristna yeminesa lij yegabichawu elet nuro yetaqefut yimesilegnal

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516Ай бұрын

    አንዱ ስምምነት በፔንጤ የፈለጉትን መጥፎ ነገር ቢያረጉ እንዳይቃወሙ ይነገራል እውስጥ ገብቼ ያየሁት ጉድ ነው pastor ዳንኤል ሴቶች ሁሉ እያበላሸ ሚስቱን የልጆቹን እናት አበደች ከዛ እብዶች ቤት በአሜሪካ አስገብቶ ሊከስስ ሲል ኢትዮጵያ ገባ ድል ባለ ሰርግ አግብቶ ይኖራል ይሔን ታሪክ አንድ ሆነው ደብቀውለት ሲጠየቁ በሚስትየዋ ፈረዱባት

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079Ай бұрын

    Sereat Ayadenem lebesum lenante enji le Egzihabeher menem new esu leb new yemiyayew

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bsАй бұрын

    Orthodox feck church wengelin atawiqim gedilagedilin, dirsanatin teamire fituranin, Seytan sebakiwoch....

  • @kalkidanabebeA-yl4xo
    @kalkidanabebeA-yl4xoАй бұрын

    ዶ/ ር መስከረም ትክክል ናት ! ሴትየዋ እንደ እናት አላዘነችም! አባትየው እና ወንድሞቹ ጓደኞቹ ናቸው ያዘኑት

  • @fanosisay6819
    @fanosisay6819Ай бұрын

    Menalebat yelela lije tehune gin axarulen egezabeher lebona yesixachew

  • @ElfSaron
    @ElfSaronАй бұрын

    ሆ በፈጣሪ ከሁሉም የገረመኝ በተክሊል የተጋቡት ምን አይነት ድፍረት ነው ቢቀርስ ተክሊል ባያረጉ እንዴ ምነው በግድ ገሃነብ ካልገባን አሉሳ እውነትም ይሁዳ 😢

  • @Batl.14
    @Batl.14Ай бұрын

    አጋጣሚ አውደ ምህረት ላይ ልጅ አግኝተው ሊሆን ይችላል ወይ የእህት ልጅ ወይ የወንድም ልጅ ወዘተ. ሊሆን ይችላል አጣራ አረአያ

  • @zufanoshabtamu268
    @zufanoshabtamu268Ай бұрын

    like yansewal bewnte

  • @Aza12371

    @Aza12371

    Ай бұрын

    አያያዙ እኮ ጥሩ ነው ግን ነፃነት ወርቅነህ አሳፋሪ ነገር ሰራ ሲለኝ ላፍር ነበር የገባሁት ወፍ የለም ለካ ጥሪ ነው መች ገባኝ የፋራ ነገር 😂😂😂

  • @Meseret-oc4tb
    @Meseret-oc4tbАй бұрын

    ዶክተሯ ትክክል ናት እኳን ልጂን ያክል ይቅርና የሚወዱት እቃ እኳን ቢሰበር ያስለቅሳል

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504Ай бұрын

    አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት መጽሐፍት አጠበች አሉ ይባላል። ነፃነት ወ/ህም በጣም እበዛኽው ሥራህ አነጋገርህ ሁሉ ከሥነ ሥርአት ውጭ ነው ።

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bsАй бұрын

    Ante rasih ARAYA:- yehaymanot delala awo asmesay poletika wo haymanot asmessay delala nehhh

  • @girumsisay3206
    @girumsisay3206Ай бұрын

    ሰላም !! ግን እኮ ከተጋቡ በዋላ ወልደው ሊሆን ይችላል ገና ትንሽ ልጅ ነው ፡፡ ኦርቶዶክስን በመስከረም ንግግር ለማሳጣት ፈልገው ነው፡፡

  • @user-kv1jl2nv5l
    @user-kv1jl2nv5lАй бұрын

    ስለ ነፃነትያቀረብከው ምን ለማለት ነው?

  • @SAMRAWITAREGAY
    @SAMRAWITAREGAYАй бұрын

    yeyazut lij gin yenesu mehonun ergtegna nachu weyis lij yizew siletenesu bicha new. mastewal yasfelgal biye new

  • @mekdi-yt9iu
    @mekdi-yt9iuАй бұрын

    አንዳንዴ ችግር የለዉም የሚሉ ቄስም አሉ አርአያ ንስሀ ስትገባ ካሰባችሁት ምን ችግር አለዉ ተብለዉ ይሆናል ወይ አባታቸዉ ቄስ ይሆናል የቄስ ልጁ ገብርኤል አጎቱ ይመስለዋል እንደሚባለዉ

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7xАй бұрын

    ❤❤❤❤😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹😍😍😍

  • @lazarus7717
    @lazarus7717Ай бұрын

    Doctor enawetalen methaf kdus sataneb doctor kdusun kal anbb ehi ceromoni new twldu methaf kdus anbb ante tlant politics awri neberku zari yehaymant sew tenesuna sru mediya short cut birr maga

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757Ай бұрын

    ከመስከረም ለቺሳ የባሰ ባለጌ የለም

  • @ZenasheBelete-yc3gt
    @ZenasheBelete-yc3gtАй бұрын

    Doketermesekerene lechesa yetekeberecheteru sebena yalatesatena endezih yewerdeche sateayedelecheme weshweche yenechachalu

  • @berhanu7232
    @berhanu7232Ай бұрын

    ሙሽሮቹን ታውቃቸዋለህ?? ህፃኑ ልጃችን ነው አሉ?? ከሺማግሌ ጋር ቢነስ አያታቸው ትለን ይሆን

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516Ай бұрын

    አይምሮ ያላደገ እድሜቸው ሸምግሎ ግን መገንዘብ ያቃታቸው ባለጌዎች ናቸው የሳቁት

  • @user-qi5oy5lo4l
    @user-qi5oy5lo4lАй бұрын

    Were kemtawera wengalne lemne atsebkme

  • @lazarus7717
    @lazarus7717Ай бұрын

    Ante politics awri megemeriya methaf kdus anbb yezi Hager enkoklsh yemigebaw kdus kalun stanebu eysus geta new blo manm yalefrhat siyawg new

  • @user-rm1nw4zw4j
    @user-rm1nw4zw4jАй бұрын

    Anten orthodox sihonk new woregna

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriaxАй бұрын

    ዶክተር ምስክርም የሰጠችው አስተያየት 100% ትክክል ነው። አስተያየትዋን ተረድቶ መቀበልም ሆነ መቼም የማይገባው ደግሞ አለመቀበል ይችላል። ዶር የተናገረችው በሀይማኖት መሰረት ነው። ለማናውቀው እንድናውቅ ረድታናለች። የሚወደውን ሰው በሞት የተለየ ሰው ደግሞ ለማልቀስም ላለማልቀስም የራሳቸው ጉዳይ ነው። አር አያ ጊዜው አይደለም ባልካት ጉዳይ አልስማማም። ወቅት ላይ ክልልን መቼ? ሌላው በእውቀት ያገኘችውን ማእረግ ጭምር አትርሳ። እንትን የሚዲያ ሰው ነህ።

  • @besemselasysemeselamawlnea471
    @besemselasysemeselamawlnea471Ай бұрын

    በስመ ስላሴ ስም እግዚአብሔር ሆይ ሰላምህን ፍቅርን መግባባትን መከባበርን ምተሳሰብን አድለን ፍቅር ጠፋ ስናሳዝን ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @user-vf5dn7kx9p
    @user-vf5dn7kx9pАй бұрын

    አረወንድም ተረጋጋ ከመንቀፈህ በፊት መፀሀፈ ቅድስ አንብብ ለተቀረፀ ምስል አትስገድ ይላል ከጣኦታት እራቁ ይላል ታዴ ተሀድሶ ምን አረገ ራቀእንጂ የሐንስ ወንጌል መእራፍ አራት አንብብ እግዚአብሄር በመንፈስ በእውነት ይመለካል እንጂ በሜድን ቻይና ስእል በየሜዳው በሚሸጥ ሰእል አይመለክም ወደቀልቡህ ተመለስ አየሱስ ያድናል።

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516Ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥሕ እነዚሕን ቁሻሻዎች በማሕበራዊ በሚመለከተው ቦታ ላይ እንዲሕ አይነት ቅሌት የሰው ንቀት ነው ለወደፊቱ ሲባልጉ ያንን station አትመልከቱ ብሎ ማወጅ ነው

  • @Ethiopi1219
    @Ethiopi1219Ай бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን እንጂ እንደ ኢትዮጵያውያን እርኩሰት ክፋት ጠፍተን ነበር ግን ደጉ ቸሩ አምላካችን ቃሉን ስለሚጠብቅ ለጥቂት መልካሞች ሲል እኛን ክፉዎቹን ይቅር እያለን ነው ልቦና ይስጠን በርቱልን ወንድሞቻችን አርአያችን ብዙልን እንደ ነጋሽ አይነት አርበኛ አላት ተዋህዶ ብዙ ልጆች አላት እምዬ ተዋህዶ ተባረኩልን

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211Ай бұрын

    አረ ተርጋጉ. ልጆች በዕለታ ሰርጋችው, ክርስትና አንስቶት ነው. ለእንርሱ 2ኛ ደስታችው ነው..... ዝም ብላችሁ እንዳ ሰማችሁ አታዋሩ በቃ...መጅመራ ጠይቅ, የቅርብ ሰዎች.

  • @user-me7jq6ji8g

    @user-me7jq6ji8g

    Ай бұрын

    ከየት ይጠየቅ እንደዛ ከሆነ ደስ ይላል ደሞ ዊግ ተደርጎ አክሊል ድፍረት ነው

  • @MulugetaNegash-iv6cz

    @MulugetaNegash-iv6cz

    Ай бұрын

    የኔ እመቤት ካላወቅሽ ጠይቂ በልጅ ክርስትና እለትም ቢሆን ይሄ ቆብ አይፈቀድም:: ፍጹም ስህተት ነው:: ይሄ እኮ በተገኘው ፕሮግራም ሁሉ ፎቶ መነሻ ቆብ አይደለም::

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zoАй бұрын

    ኧረ አታዋክቡን ስለፈጠራችሁ😢😢😢😢

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6njАй бұрын

    መስክየ አከብርሻለዉ በርቺ

  • @Aza12371
    @Aza12371Ай бұрын

    አይ አርአያ አያያዝህ እኮ ጥሩ ነው ትንሽ አለቃቀህ ነው እሱም ለእይታ ግድ ነው ይሜ ይሜ😂😂😂

  • @aabeseyifu5265
    @aabeseyifu5265Ай бұрын

    ሰው ላይ ጣት ቀስሮ አይደለም ስለ ኦርቶዶክስ መቆርቆር ነገሩ እንዲ እንዲያ እያልክ ነው አንተ እንጀራህን ምትጋግረው። ቃለ አዋዲ የቲቪ ፕሮግራም አንድ ሁለት ብሎ ነው አስር የደረሰው ከቻልክ ስራህን ለስላሴ ለእግዚአብሔር ክብር ስጥበት ሁለት ፀጉር አውጥቶ የሰው ስም እያነሱ በዚህ ገቡ በዚህ ወጡ አንገት ደፎ ጥቁር ለበሱ ማለት አይመጥንህም። ነውርም ነው።

  • @fisehayeaa8079
    @fisehayeaa8079Ай бұрын

    Ye beteseb chewata derti mind...! Yezoal

  • @adewa5855
    @adewa5855Ай бұрын

    Don’t exaggerate everything brother calm down! Specially about ebs

  • @sirguteshete326
    @sirguteshete326Ай бұрын

    በተክሊል የተነሱት ልጆች የራሳቸው ባይሆንስ አረጋግጠሐል ግን አደራህን

  • @helity6139
    @helity6139Ай бұрын

    Please leave Assegid alone.

  • @user-gj6vx9df1y
    @user-gj6vx9df1yАй бұрын

    I never accept this. Person express his owen child dath in his owen. RIp for her child.

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382Ай бұрын

    እና ልትክድነው ሰይጣን አምላኪ ናት

  • @abebahabte8469

    @abebahabte8469

    Ай бұрын

    ማን ?

  • @Hanu5524
    @Hanu5524Ай бұрын

    ምንክም ደስ አይል ወሬ ብቻ

  • @emebettemesgen9901
    @emebettemesgen9901Ай бұрын

    ትክክል ወንድም የመስከረም አስተያየት ጌዜውን የጠበቀ አይደለም

  • @esset1685
    @esset1685Ай бұрын

    ደግሞ ዶክተር መስከረም ላይ ብለህ ብለህ መጣህ! አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን መፅሐፍ አጠበች ሆነህ እንዳትቀር አዝማሚያህ ይመስላል! በመጀመሪያ የሰውን ክብር ዝቅ የማድረግ ተገቢ ባህሪ አይደለም!!!! ለማህበረሰቡ ሀሳብ አቅራቢ እኔ ብቻ ብቁ ብለህ እንዳትጨጭብ!

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003Ай бұрын

    ለወቀሳ ነው የከፈትከው you tube ???? ብዙ ጊዜ እሰማካለው ግን በዛ ልጠይቅህ እስቲ ሰለ reproductive ስንማር BIO ልጆች እያለን ስቀናል አፍረናል😅 አይገርምም እኮ ተመልካቾቹን ደሞ አስብ very young አሰብ ሁለቴ ባክህ

  • @yeabserabelete5751
    @yeabserabelete5751Ай бұрын

    10 ጊዜ መስከረም መስከረም ትላለህ በጥረት በልፋት ያገኘችው ማእረግ ነው ዶክትሬቱን የኢቢኤስን ጋዜጠኝችን ስርዓት የላቸውም ባልክበት አንደበት ራስህ መልሰህ ስህተት ትሰራለህ እርምቱን ከራስህ ጀምር

Келесі