#የአቡነ_ፊሊጶስ_ዘመቻ

Ойын-сауық

/ @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!

Пікірлер: 36

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to20 күн бұрын

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን አዎ እመቤታችን ድንግል ማሪያም አይናችን ናች!! እመቤታችን ድንግል ማሪያም የሌለችበት ተዋህዶነት የለም!!

  • @bezagetachewnigatu6735
    @bezagetachewnigatu673520 күн бұрын

    አዎ አይናችን ነች ማርያም እነሱ እኮ የእናት ክብርም ፍቅርም የላቸዉም በርታልን ወንድማችን

  • @adanechdinka210
    @adanechdinka21020 күн бұрын

    አባታቻች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኦርቶዶክስ ለዘለላም ትኑር ወንድሜ በርታልን

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue299020 күн бұрын

    እግዚአብሔር ቸሩ ሆይ ይቅር በለን ክፋዎችን አንሳልን ሀገራችንን ሰላም ኣድርግልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit20 күн бұрын

    አርአያ መርሐግብርህ በጣም ወድጄዋለሁ እግዚአብሔር ይሰጥልን እውነት እውነቷን

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue299020 күн бұрын

    ክፋ መንፈስ እላያቸው ያለባቸው ሰዎች ሌላውን ተወው እሩቅ አትሂድ የኢትዬጵያ ሰንደቋን ሲያዬ ቅድስት ድንግል ማርያምን ሲያዬ ስለሷ ሲሰሙ ይነሳባቸዋል ተባረክልኝ

  • @tadessekassa2222
    @tadessekassa222220 күн бұрын

    እኔ አምለዉ ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርት መናፍቅ ምን አገባዉና ነዉ ይህን አሉ ያን አይሉም የሚሉን ስብከታችንን ሊያርሙን ነዉ ??? ጉድ እኮ ነዉ ።

  • @user-iz9cd2hg9b
    @user-iz9cd2hg9b20 күн бұрын

    አባታችን በረከቻው ይድረሰን አዎ እመቤታችን አይናችን ናት ትክክል ናቸው ግን ማንም የሰይጣን መንደረደሪያ ሃይማኖታችንን ና አባቶቻችንን የመንቀፍ ሞራል ከየት አመጣችሁት ነውር ነው እፈሩ

  • @tamiratgalana
    @tamiratgalana20 күн бұрын

    Bewnet ager iyexefa ko new igziyabhr yasibilih nefsachin wede xifat iyetemera new❤❤❤

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye17 күн бұрын

    አዎ እመቤታችን አይናችን ነች ምን ትሆኑ ሰይጣን ያለበት ሁሉ ወላዲት አምላክን አይወዳትም ስለዚህ አንደነቅም

  • @121416BAA
    @121416BAA20 күн бұрын

    ምንስ አገባቸው ተቺዎች ? በማያገባቸው ለምን ይገባሉ። የራሳቸውን ለራሳቸው የኛን ለኛ ይተውልን።

  • @abinetgebru6283
    @abinetgebru628316 күн бұрын

    በርታ ወንድማችን ❤❤❤

  • @user-uy2qu6py6n
    @user-uy2qu6py6n20 күн бұрын

    እነሱን ተዋቸዉ ትንቢቱ በማ ይፈፀማል ይሄ ሌሆን ግድ ነው ለሐሰተኛዉ መሲ መንገድ ጠራጊ ናቸው ከዚህብ የበሰ ይመጣል ተብሎ ስለ ተፃፈ ለሚሆነዉ ነገር እንግዳ አይሁንብን ያንተ ድርሻ ለአማኙም ሆነ ላላመነውም ማስተማር ነው በርታ የቅድሳን አምላክ ከተሳዳቤ ከትሁታን ጋር ነው።

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar20 күн бұрын

    ምህረተአብ አሰፋ አሁን ሌላ አለም ውስጥ ነው። እግዚአብሔር ሰው አያሳጣትም አንተን አዘጋጀ በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ ይጠብቅህም።

  • @samsonberhan1393
    @samsonberhan139320 күн бұрын

    ወንድሜ በርታ አምላክ ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w20 күн бұрын

    ለመጀመሪያጊዜ ኮመንት ስጽፍ ስራዎችህሁሉ በጣም ጥሩነው ግን አዲሳባ በመብራት አሸብርቃለች የሚለውግን በግልጽ መገሰጽ አለብህ የአስፋልትላይ ውሀናመብራት ማሸብረቅ እቤትውስጥ ላለው ውሀናመብራት ችግር አይቀርፍም ሰውሰርቶእንዳይበላ ከቤትከሀብት ከንብረቱ እየተፈናቀለ እየተገደለ ለዛውም በዚህ በክረምት ይህንንሴጣንሰውዬ ለፖለታካፍጆት የሚሰራውን ብልጭልጭ ጤንነት አይደለም ወይስ በቀደም ያዲሳባሰው ይህንን ማድነቅ አለበት ስላለ የዘንዶውን ፍቃድ ለመሙላትነው

  • @tamiratgalana
    @tamiratgalana20 күн бұрын

    Tebarek 🥰🥰🥰

  • @seblebirhane3681
    @seblebirhane368120 күн бұрын

    እነሱ ምን አገባቸው እኛ የራሳችንን ሃይማኖት ማመን መብታችን ነው ዘላለማቸውን ድንግልን እንደተቃወሙ ምን ይሻላቸዋል??????

  • @lulishiferaw2876
    @lulishiferaw287620 күн бұрын

    Enamesegenalen bertu ariya❤

  • @Enat-zy4go
    @Enat-zy4go20 күн бұрын

    Brother, long live

  • @rahellove7588
    @rahellove758820 күн бұрын

    አርያ በርታ ወንድሜ አባቶቻችንን ፈጣራ ይጠብቅልን

  • @seyuomtadesse5654
    @seyuomtadesse565411 күн бұрын

    በትክክል እነሱ ከሴይጣን እንጂ ከእውነተኛው ከድንግል ማርያም የተወለደውን አያምኑም በስሙ የመጣውን ነው የሚያምኑት ያው ዳብሎስ ነው።

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q20 күн бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
    @JoyfulWingedUnicorn-ir8sb20 күн бұрын

    semehatu kidus markoryos hulachininim lagerachin yabkan lenseha edma ysten areaya sirakn batesebkn tenakn semehatu ybarklk kekfu ytebkh kberlgn

  • @halasaade8338
    @halasaade833820 күн бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh122120 күн бұрын

    Araya Tru shkel bmaryam Sim tatafulahe ykenah wedaje bzeh swun nuro baschenkew yhechen tik tok yftruleh swoch amesgnachew kkkk

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia2120 күн бұрын

    አይ አባቶችን ልጆቻች የመረጡ ንስሓ የሰጡ ነው ኧረ እስቲ ልጆቻቸው የምያነቁ አገነኙኝ አብሶ ሚዲያ ላይ የምሳሩ አባቶች አስመሳይ ናቸው ለያዙት መስቀል ብቻ ነው ክብር ያለኝ ለእናሱ ክብር የለኝም

  • @user-xd8bo1dm4g

    @user-xd8bo1dm4g

    20 күн бұрын

    ልቦና ይስጠን እነሡን የነካ እኔን ነካ ብሏል ፈጣሪ እኛ በምን ሞራልና ንፅህናችን ነው እነሡን ለመናገር

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh122120 күн бұрын

    Or t odox hager nat stel Muslmu mn ybel ?

  • @rahelmoges9403
    @rahelmoges940320 күн бұрын

    ጴንጤዎች በኦርቶዶክስ ይቀናሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @danielbizuneh1221

    @danielbizuneh1221

    20 күн бұрын

    Erbakeh

  • @adanechdinka210

    @adanechdinka210

    20 күн бұрын

    በጣም መሰረት የለቸውም ለዛ ነው ፈጣር ልቦና ይስጣቸው

  • @adanechdinka210

    @adanechdinka210

    20 күн бұрын

    ​@@danielbizuneh1221አዎ አውነት ነው በቀናት ገና ትፈናዳለችው የዲያብሎስ ተከታይ

  • @rahelmoges9403

    @rahelmoges9403

    20 күн бұрын

    @@danielbizuneh1221 kikikim😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fekaduneka
    @fekaduneka14 күн бұрын

    በሚገርም ሁኔታ ፕሮቴስታንቶች አሸንፈውናል እንዴት?አንደኛ ፕሮቴስታንቲዝም የዘንዶው የግብር ልጅ በዘንዶው ግንድነት ላይ የበቀሉ ቅርንጫ መሆናቸውን አለማወቃችሁ ያሳዝነኛል ፕሮቴስታንቲዝም ሃይማኖት አይደለም ይህንን እንረዳ አሜሪካንና አውሮፓ ክርስቶስንና ክርስቲያኖችን ለመቃወም ያቋቋሙት የኢሉሚናቲ የ666 አንዱ አካል ናቸው ይህንን እኛ የተዋህዶ ልጆች ይህንን እያየን ማስተዋል ስለተነሳን ለሠይጣናዊ ትምህርታቸው መልስ እንስጥ እያልን እንደክማለን እነሱ አጀንዳ ሰተውን እኛ አጀንዳ ተቀባይ ሆነናል ፕሮቴስታንቲዝም በዘንዶው መሠረትነት ላይ የተመሠረተ ዘንዶው የግብር አባታቸው ወንጌል አሳቅፎ ግን የወንጌሉን ቃል አጣሞ ክርስቲያኖችን የሚያጠምድበት የርኩሠት ክፍሉ ነው ይሄንን የተዋህዶ ምዕመን ሊረዳ ሊማር ይገባል የዘንዶው መንግሥት ተወካይ እንዳሠማራቸው አትርሱ ከሱ ጋር አብረው በቅርቡ ይጠፋሉ

Келесі