ኢትዮ ላል ETHIO LAL

ኢትዮ ላል ETHIO LAL

በዚህ ቻናል የኢትዮጵያና የተለያዩ የምግብ አዘገጃጀትና ሌሎች ይጠቅማሉ ያልኩትንና ለኔ የጠቀሙኝን ስራዎችን በቪዲዮ አቀርባለሁ እንደምትዝናኑበትና እንደምትማሩበት ተስፋ አደርጋለሁ መልካም ፈቃዳችሁ ከሆነ ኢትዮ-ላል የዩቱዩብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉ ለዚህም ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው አመሰግናለሁ::

Hello! I do Ethiopian and other cooking videos and other videos. I hope you enjoy my channel and if you are interested in more, subscribe! I love you all and thank you for this platform and for giving me a chance so I can express my interests.💗🍝♡🍴



Пікірлер

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete15164 сағат бұрын

    ግሩም ነው

  • @AsterHaile-pb2wt
    @AsterHaile-pb2wt6 сағат бұрын

    ጎበዝ.የኔ.ባለምያ

  • @mimiworku4129
    @mimiworku412910 сағат бұрын

    ባለሞያነሸ እናመሰግናለን ሞያሸን ስለምታጋሪን👍👍

  • @wm72852
    @wm7285220 сағат бұрын

    ጭፍቆው ዘይትም ቅቤም አይገባበትም ?

  • @wm72852
    @wm7285222 сағат бұрын

    በም ደስ ይላል ዳቦውን ለስንት ደቂቃ ነው የምታቆይው ?

  • @user-xr2zf5sz8k
    @user-xr2zf5sz8k23 сағат бұрын

    ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336Күн бұрын

    ጭፍቆ የማቀው በስሊጥ ነው በጣም ይጣፍጣል

  • @selamgh3379
    @selamgh3379Күн бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @selamgh3379
    @selamgh3379Күн бұрын

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199Күн бұрын

    Misaye, thank you for sharing 🙏 ❤🎉❤

  • @nebyouahmed753
    @nebyouahmed7533 күн бұрын

    delicious

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw3 күн бұрын

    ማሸአላህ ሣምር

  • @user-su2mg4zy9k
    @user-su2mg4zy9k4 күн бұрын

    እጅሽ።ይባረክ።እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs4 күн бұрын

    እናመሰግናለን ግን ፍሪጅ ከሊለን ምን ማድረግ አለብን

  • @NatiAbate-if5gf
    @NatiAbate-if5gf7 күн бұрын

    በርችልኝ❤❤❤

  • @hdudjefjfjhdudj5899
    @hdudjefjfjhdudj589910 күн бұрын

    Wow Yene Balemaya Sameri❤❤❤❤❤

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub623212 күн бұрын

    እሞክረዋለሁ

  • @mesigermekale7765
    @mesigermekale776513 күн бұрын

    ይስት ምንድን ነው ሰምቼ አላቅም ?

  • @Ashenafidilenesaw
    @Ashenafidilenesaw14 күн бұрын

    ሀሳቢሽን አደንቃለሁ በዚሁ ቀጥይበት

  • @SelamawitYigeremu
    @SelamawitYigeremu15 күн бұрын

    Yikirta wiche new weyis ethiopia new yaleshiw? Yihe ethiopia lemininor ayihonim lela zede kalesh nigerin

  • @hdudjefjfjhdudj5899
    @hdudjefjfjhdudj589915 күн бұрын

    wow Sameri❤❤❤

  • @selamawitelias2889
    @selamawitelias288920 күн бұрын

    Emegnign mokirewalew, memoker dekmognal gin i Will try miknyatum betesebe enjera betam temegabi new megzat dekmognal bihonim i will.

  • @monaali6909
    @monaali690920 күн бұрын

    አመሰግናለሁ

  • @monaali6909
    @monaali690920 күн бұрын

    ፍራውላ፣ 1 ማንጎ፣2 አቦካዶ ማር መጨመር ሲፈጭ3፣ ፓፓየ ፣4 ትንሸየ ቱት ማድረግ

  • @Hanabirhanu-pg2yp
    @Hanabirhanu-pg2yp21 күн бұрын

    Wewwwwwaaaaaa yenmarrr🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MengistuMenge-rw1mz
    @MengistuMenge-rw1mz24 күн бұрын

    ምርጥ ምርጥ ምርጥ!!!!

  • @burteabera-lg6qw
    @burteabera-lg6qw25 күн бұрын

    Enkulalun bebursh tetekemi befsum mankiya atitekemi

  • @burteabera-lg6qw
    @burteabera-lg6qw25 күн бұрын

    Le lelash gize ledabo packing powder aychemerm

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb28 күн бұрын

    ቅጨ ማለት የተከካ አጃ ማለት ነው ሳይከካ መስራት ይቻላል ❤

  • @lavenderloco
    @lavenderloco29 күн бұрын

    What were the spices she used?❤

  • @lavenderloco
    @lavenderloco29 күн бұрын

    Can someone please tell me the spices she used😊

  • @AhommedKhan-jf4uw
    @AhommedKhan-jf4uwАй бұрын

    🎉ገውዙን አብዝተሻል

  • @ZamzamAbdurehman
    @ZamzamAbdurehmanАй бұрын

    አይሻግትም

  • @atsedemekonen8693
    @atsedemekonen8693Ай бұрын

    በናትሽ ስሪራኝ ቪድወ ለመጀመሪያ እርሾ እንደት እናዘጋጅ

  • @lilasifan2143
    @lilasifan2143Ай бұрын

    እርሾ ከሌለ ለመጀመሪያ ግዜ ለመጋገር እንዴት እናድርግ

  • @lilasifan2143
    @lilasifan2143Ай бұрын

    እርሾ ከሌለስ ለመጋገር

  • @lilasifan2143
    @lilasifan2143Ай бұрын

    የተቦካው ሊጥ ውጭ ነው የሚቀመጠው ወይሰ ፍሬጅ ነው

  • @lilasifan2143
    @lilasifan2143Ай бұрын

    የት አገር ነው ያለሽው የየአገሩ አየር ንብረት ይለያል

  • @DagiTeka-hy9ty
    @DagiTeka-hy9tyАй бұрын

    ውዴ በናትሽ መልሽልኝ አብሹ የተቆላ ነው ወይ ጥሬ ነው አሁኑ መልሽልኝ በኮመንቱ ስር ስወድሽ አሁን ልጋግር ፈልጌ ነበር

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148Ай бұрын

    የተቆላ ነው የኔ ውድ እኔም ውድድድ🥰

  • @diborasultan295
    @diborasultan295Ай бұрын

    Betam gobez neshe

  • @kaschmekonta
    @kaschmekontaАй бұрын

    ደስ ስትይ

  • @kalikdan2240
    @kalikdan2240Ай бұрын

    ወይው ጉድ 🥰🥰🥰በገብስ እንጀራ መጋገር ይቻላል ወይ🥰🥰🥰

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438Ай бұрын

    ድቄቱ መጠን የለውም የዝረብሽ

  • @woubit246
    @woubit246Ай бұрын

    በጣም፣ ትሁት፣ነሽ። አንዲሁም፣በጣም፣ ባለሞያ፣ ነሽ።

  • @woubit246
    @woubit246Ай бұрын

    Thank you. Nice injera. What tempreture you use for mitad?

  • @user-iw7xx8om7i
    @user-iw7xx8om7iАй бұрын

    Mamokiyaw kalellanis indeet now mina ragaw

  • @user-iw7xx8om7i
    @user-iw7xx8om7iАй бұрын

    Al weferem tinnish

  • @sunnyethio3782
    @sunnyethio3782Ай бұрын

    እግዛብሄር እጅሽን ይባርከው ተባረኪ

  • @meryemmohammed4942
    @meryemmohammed4942Ай бұрын

    ኮረሪማ ሩዝ ውስጥ አልወድም

  • @emawayishtigabu9965
    @emawayishtigabu9965Ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍