ቀላልና ለየት ያለ የድንች ቀይ ወጥ አሰራር

ተበልቶ የማይጠገብ ጤናማና ምርጥ አሰራር
#ኢትዮላል

Пікірлер: 39

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    የማቁላሊያ ቅመም ሊንክ 👉 kzread.info/dash/bejne/jGqopryMf9G7iag.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    ምሳዬ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ምርጥ የድንች ወጥ በካሮት አሰራር ነዉ ከለሩም በጣም ያምራል የተባረከ ይሁን ።

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ የድንች ወጥ አሰራር ነው ከለሩ እራሱሲያምር እናመሰግናለን 👍👏ሼር❤️🙏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    ዋውው ምሳዬ በጣም ልዩ የሆነ አሰራር ነው ያሳየሽን መልኩ ብቻ ይበቃል🥰🥰👌

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    Misayee 😍

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ

  • @hiwot9354
    @hiwot93542 жыл бұрын

    Wow betaam yamiral berchilign yene mar 😋👍❤😍

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay27422 жыл бұрын

    ቆንጆ ነው እናመሠግናለን

  • @amiapp6147
    @amiapp61472 жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @rowfoodletay1314
    @rowfoodletay13142 жыл бұрын

    ዎው ጥር ነው በርቻይ 🥰🙏🥰

  • @EthioAlema
    @EthioAlema2 жыл бұрын

    ምሳዬ የኔ ቆንጆ ሁሉም ስራዋችሽን በጣም ነው የምወደው መልኩ እራሱ የዶሮ ወጥ ነው የምመሰለው ዋው 💕 ሼር

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ሸር💯🥰❤️🙏

  • @tigestalemu2425
    @tigestalemu24252 жыл бұрын

    ባለሙያ ነሽ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    Watching 🥰

  • @menitube-3685
    @menitube-36852 жыл бұрын

    ምሳዬ የኔ ምርጥ እህት እንኳን ለአብይ ፆም አደረሰሽ😍🙏 ዋው በጣም አሪፍና ምርጥ የድንች ወጥ✅ ብሉኝ ብሉኝ ይላል👏👏 share

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    አሜን መኒዬ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️

  • @user-yz1ln5es2v
    @user-yz1ln5es2v2 жыл бұрын

    ዋው ጎበዝ በርች

  • @luyabh9172
    @luyabh91722 жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    ምሳዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!! እንኳን ሰላም መጣሽ🙏 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን! በጣም ቆንጆ ድንች ወጥ ነው የሰራሽዉ መልኩ ሲያምር በካሮት ሞክሬ አላዉቅም እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌 መልካም ፆም🙏🙏

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    አሜን ኅብስትዬ መልካም ፆም ለሁላችን ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏🥰❤️

  • @Wuru4073
    @Wuru40732 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት 🌹🌹

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha44582 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ እኔም ካሮትን እጠቀማለሁ በጣም ቆንጆ ነዉ ምንም ሱኳር ሱኳር አይልም በርቺልኝ 👌👌👍👍👍❤🙏

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏❤️🥰

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ👀💞

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ 👀

  • @Azzistyle
    @Azzistyle2 жыл бұрын

    ኢትዮ ሰላም አዲሰ ነኝ ለቤትሸ በጣም ቆንጆ ቪዲዮ ነው ያየሁት ሰላካፈልሸን እናመሰግናለን በርቺ

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ እመሰግናለሁ🙏❤️🥰🥰

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    ምሳዬ😍 እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ መጀመሪያ እንኳን ለአበይ ፆም አደረሳችሁ ፈጣሪ ፆለታችሁን ይቀበላችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤የድንች መጡ በጣም ነው የሚያስጎመጀው በካሮት ሞክሬው አላውቅም እሞክረዋለሁ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ ላይክ ሸር💖💖💖👍👍👍

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    አሜን ራቢ ውዴ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen2 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ እንኳን አብሮ አደረሰን ለአንቺም መልካም ፆም ይሁንልሽ በጣም የሚያሰጎጅ የድንች ወጥ አሰራር ነው የሰራሸው ሙያሽን ሰላካፈልሽን አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ መልካም ኑሪልኝ 🥰❤️🙏

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    አሜን ማሂዬ መልካም ፆም ለሁላችን🙏🥰❤️

  • @lulitlula4290
    @lulitlula42902 жыл бұрын

    ምሳይዬ ዛሬ ምሳዬን አውቄአለሁ በካሮት ሞክሬው አላውቅም አመስግናለሁ 🙏ላይክ ሼር ያም👍🏽❤️❤️

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 жыл бұрын

    ምሳዬ እንኩዋን ለአብይ ፃም አደረሰሽ 👏👏 እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ድንች ክሽን ያለ ነው አመሰግናለሁ💕👏👍👍👍

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    አሜን ሐንዬ እንኳን አብሮ አደረሰንመልካም ፆም ለሁላችን🙏🥰❤️

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ የኔ ባለሞያ ዋውውው ስጋ ወጥን የሚያስንቅ ድንች ወጥ የሠራሽው እኔም ጥሎብኝ እንዳንቺ ካሮት መጨመር እወዳለሁ እንዳልሽው ያለደልደዋል እንጂ ማርማር አይልም ድንቹንም ከቁሌቱ ጋር ማሸትሽ አሪፍ ነው አከታተፉም ያምራል የኔ ምርጥ የሚያምር የጎመጀሁበት ወጥ ነው ። እሠራዋለሁ ልጆችም ድንች ይወዳሉ ።አሚን አሚን ምሳዬ የምወድሽ እጅሽ ይባረክ 😍😍😘😘💕💕💕💕👌🙏

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ከሉዴዋ ከልቤ አመሰግናለሁ እውነት ነው ካሮት ጥሩ ነው 🙏🥰🥰❤️❤️🥰🥰

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም እሚይምር ዶሮ የሚመስል ነው አሪፍ የፆም ማስጀመሪያ ነው መልካም የፇም ጊዜ ይሁንልሽ🙏❤️🥰

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    አሜን ሚሚሻዬ መልካም ፆም ለሁላችን🙏🥰❤️

  • @alems4577
    @alems45772 жыл бұрын

    Where did you get ur small Stove pls If you can put the link

Келесі