ከጤፍ ከአጃና ከተልባ የተዘጋጀ ጭፍቆ ቁ.2 እጅግ ጤናማና ልዩ |How to make chifko |Ethiopian food.

ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚና ጤናማ ባህላዊ ምግብ ‪@ethiolal2148‬ #ኢትዮላል #Chifko

Пікірлер: 32

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    ✅ የተልባ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 kzread.info/dash/bejne/X4udpaV7gavWnpc.html ✅የመከለሻ ቅመም አዘገጃጀት ሊንክ👉 kzread.info/dash/bejne/jGqopryMf9G7iag.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    ምሳዬ ምርጥ ልዩ ጤናማ አዘገጃጀት ነዉ እጅሸ ይባረክ !!!

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    misayee 😍

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral2 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ። እናመሰግናለን 🙏 በርችልን

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ዋዉ ምሳዬ ሁሌም ለየት ያለና ጤናማ የሆኑ ምግቦች ናቸው የምታሳይን ልዬ ነው እጂሽ ይባረክ🙏❤️ ሸር💕💯👍🏽💕

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50262 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እንደሁሌም ደስ ይላል የተለያየ የባህል ምግብ ልዩ ነው የኔ ባለሙያ ላይክ ሼር💕👏👍

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam38462 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን ጤናማ ምግብ ❤

  • @abebechbayou267
    @abebechbayou2672 жыл бұрын

    ለፆም ምርጥ አማራጭ ነው እናመሰግናለን ።

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving2 жыл бұрын

    ዋዉ ምሳዬ የሚገርም እኮ ነዉ ጭፍቆ በልቼ አላዉቅም በጣም ለየት ያሉ አሰራሮች ናቸዉ ሁሌም የምትሰሪልን በዛ ላይ በጣም ጤናማ እና ባህላዊ የሆነ አሰራር ባለሞያ እኮ ነሽ የኔ ዉድ እጅሽ ብርክ ይበልልኝ።💕👌ሼር✅✅

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha44582 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ የተልባ ወዳጅ ነኝ በጣም ምርጥ አሰራር ባህላዊ ምግብ ሁሌም አንደኝ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ 👍👍👍👍❤🙏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    Watching 🥰

  • @IT_4class
    @IT_4class2 жыл бұрын

    Aye muya ejsh yebark👈💙

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ😍

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    አቤት ሞያ ምሳይዬ ትችያለሽ ስል በምክንያት ነው ሁሌም አይቼ የማላውቀውን ልዩ ምግብ እያመጣሽ ታስደምሚኛለሽ በርበሬ መደረጉ ከአጃው ከጤፉ ከተልባው ጋር ልዩ ነው ዘይትም አለመጨመሩ ጤናማ ያደርገዋል እውነትም የሠንበት ቁርስ በእጅሽ የተሠራው ሁሉ ጣእሙ መቼም ታየኝ የኔ ልዩ ፀባየ ሸጋ ባለሞያ እህቴ እጅሽ ይባረክ ካንቺ ብዙ ተምሬያለሁ አንድ በአንድ እየሠራሁ እያጣጣምኩት ነው አሜን እጅሽ ይባረክልኝ ምሳይዬ😍😍😘😘💖💖🙏

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube52972 жыл бұрын

    ሰላም ኢትዮዬ እንኳ ደና መጣሽ በጣም ብዙ የባህል ምግብ ታውቂያለሽ ዋውውው ትክክለኛ ኢትዮጰያዊ ነሽ የበሶ ጮብጦ ይመስላል

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    አቤት ሙያ በሽ እኮ ነው አንቺ ጋር ምሳዬ በጣም ቆንጆ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ❤️🙏

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube26422 жыл бұрын

    Wow it's so yummy and healthy thank you for sharing my dear sister 😘 like 68👌👍🥰

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j2 жыл бұрын

    ልዩ ነው ምሳዬ እጅ ይባርክ መፍጫው ከወደድሽው ሊንኩን አስቀምጪልኝ ሲመችሽ

  • @ritatube-5809
    @ritatube-58092 жыл бұрын

    ውይ ምሳዬ እሽት ስታደርጊው አፌን ምራቅ ሞላው እንዴት ያስጎመጃል እኔ አሰራሩን ዛሬ ነው ያየሁት በርግጠኝነት እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    ፪ኛ 😍😍 ምሳዬ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 жыл бұрын

    ምሳዬ ሰላም ነሽ 😘😘👏👏❤ እጅሽ ይባረክ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50262 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ❤

  • @Adne_
    @Adne_2 жыл бұрын

    ዋው ጭፍቆ በጣም ነው የምወደው በኛ አካባቢ በኑግ ነው የሚዘጋጀው በጣም ይጣፍጣል በኛ ደንቡልቡል ነው የምናደርገው ግን ስሙ ጭፍቆ ነው የሚባለው አዎ ታልባም ይጣፍጣል

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen2 жыл бұрын

    ሰላም ላንቺ ይሁን ምሳዬ የኔ ባለሙያ ሁልጊዜም የምትሰሪያቸው ምግቦች ለየት ያሉ እና ለጤንችንም ጠቃሚ ናቸው እጅሸ ይባረክ ሙያሸን ሰላካፈልሽን አመሰግናለሁ ❤️🙏🙏🙏

  • @zellitube
    @zellitube2 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ጭብጦ በተለይ ሀምሌ 5 ለብርዱ እየተባልን እየበላነው ነው ያደግ ነው🤣🤣🥰👌

  • @user-dy8qc5wo9v
    @user-dy8qc5wo9v2 жыл бұрын

    ወይኔ ተይ ከበላሁት ቆይቻለሁ ትዝታየን አታምጭብኝ በፍቅር ነዉ እምወደዉ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ምሳዬ!! ዋዉዉዉ! በጣም ጤነኛና ፅድት ያለ ጭፍቆ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት እናመሰግናለን እሞክረዋለሁ🙏😘😍😍

  • @lulitlula4290
    @lulitlula42902 жыл бұрын

    ምሳይዬ በጣም ይገርማል ብዙ ጊዜ ለየት አድርገሽ የምትሰሪያቸው ምግቦች አፌን ነው የሚያስከፍተኝ እጅግ ብዙ ያልተነገሩ ምግቦች አሉን በዛ ላይ ጤናማ ምግቦች ናቸው እሞክረዋለሁ ሰላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ ውድድድ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    ምሳዬ 😍😍😍እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ትዝታ ቀሰቀሽ የዛሬው ምግብ በኛ አካባቢ ዲሚሶ ነው የሚባለው እንዳልሽው ጨብጦ የበሶ ነው ዲሚሶ አያቴ ስሰራ በጤፍ ትኩስ የምጣድ ቂጣ ተጋግሮ ተልባ ጋ ወይም ሰሊጥ ጋ ወይም ኑጋ እየቀያየረች ተሰራ ነበር በጊዜው በሙቀጫ ነበር አብሮ የሚወቀጠው ትዝታየን ቀሰቀሽብኝ ዛሬ ለስሁር እሰራዋለሁ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ምንግዜም ባህላዊ ምግባችንን ስለምታስታውሽን 👍👍👍👍💚💚💚💚💖💖💖💖

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው የአያቶቻችን ሙያ ግሩም ነው ስሪው ቆንጆ አማራጭ ነው የተባረከ ይሁን የኔ ውድ 💕💕💕

  • @dissehsn4021
    @dissehsn40212 жыл бұрын

    የሚገርም ሙያ ነው ሀገራችን ብዙ የማይታወቅ ምግቦች እሉ መፉጫውን የት ነው የገዛሽው ስሙስ ምንድን ነው እምእስግናለሁ በርች ምሳየ

  • @yeshidesta4835
    @yeshidesta4835 Жыл бұрын

    ስትሰሩ የእጅ ጏንት ተጠቀሙ

Келесі