የፆም የአጃ ቅንጨ አሰራር |how to make Oats kinche| Ethiopian food

ለልጅ ለአዋቂ ለሁሉም ተስማሚ
‪@ethiolal2148‬

Пікірлер: 34

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    የማቁላሊያ ቅመም ሊንክ 👉 kzread.info/dash/bejne/jGqopryMf9G7iag.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare62512 жыл бұрын

    ተባረኪ አቦ እሚሠራውም ነገር ይጨንቃል

  • @lulitlula4290
    @lulitlula42902 жыл бұрын

    ምሳይዪ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል ፍርፍር ማለቱ ይገርማል እጅሽ ይባረክልን የምወድሽ ላይክ ሼር👍🏽🙏❤️❤️❤️

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ላይክ ሸር💖💖💖👍👍👍👍በጣም ምርጥ ነው ጤነኛ ከለሩም ያምራል ኦተሱን በዚህ መንገድ ተጠቃሚ አላውቅም እሞክነዋለሁ ቆንጆ አማራጭ ነው በተለይ ልጀ ኩከሩን ቁርስ ስሰራ አይወደውም ግን እንዲህ ደረቅ አርጌ ከሰራሁት ይወደዋል ብየ አገኘ ታለሁ አሚን አሚን አሚን የኔ ውድ የሁላችንንም ደአ ፈጣሪ ይቀበለን👍👍👍💖💖💖💖

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    ምሳዬ ምርጥ ልዩ ጤናማ አዘገጃጀት ነዉ ፍርፍር ያለ እጅሸ ይባረክ !!!

  • @IT_4class
    @IT_4class2 жыл бұрын

    Miwedsh temlshalew habibity ❤️❤️❤️ yene balmuya

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ማሂዬ እንኳን በሰላም ተመለሽ የኔ ንግስት ስምሽን ቀይረሽ ደስ ይላል እምወድሽዋ🥰🥰🥰💗💗💗 ፖስት አድርገሻል አላየሁትም ስምሽ ስለተቀየረብኝ መሆን አለበት መልካም የረመዳን ወር የኔ ውድ💗💗💗💗

  • @EthioAlema
    @EthioAlema2 жыл бұрын

    በጣም ምርጥ የቅንጭ አሰራር ነው ምሳዬ ሀገርበት አስታወሻኝ እማ እጅሺ ይባርክልኝ ሼር 💕

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha44582 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ በርቺልኝ የምወድሽ የማከብርሽ 👍👍👍👌👌❤🙏

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube52972 жыл бұрын

    ሰላም ኢትዮዬ ዋውው በጣም ያምራል ልዩ ነው ግን የኦት ቅንጩ እደዝህ ይውጣል ዋውውውው በጣም ያምራል

  • @SeidAli-fg4vn
    @SeidAli-fg4vn9 ай бұрын

    በጣምነዉ የሚጥመዉ ማሻአላህ ተባረካሏህ

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ምርጥና ጤናማ የሆነ ነው ቂንጨ በጣም ነው የምወደው እጂሽ ብርክ ይበልኝ🙏❤️ ሸር💯👍🏽💕

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ😍

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving2 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የቂንጬ አሰራር ነዉ በተለይ በአጃ ማድረግሽ ተመራጭ እና ጤነኛ ያደርገዋል እናመሰገናለን💕🌺👌👍ሼር

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ቀለል ያለ ጤናማ አሰራር ነው ምሳዬ እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    Watching 🥰

  • @SaraEthiopiadiy
    @SaraEthiopiadiy2 жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት በጣም ምርጥ ዘዴ ነዉ እጁሸ ይባረክ

  • @sitotatube-
    @sitotatube-2 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ምርጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ 👌👌🥰🥰👍👍

  • @zellitube
    @zellitube2 жыл бұрын

    ምሳዬ የኔ ባለሞያ ቆንጆ ፍርፍር ያለ ቂንጨ ነው እውነት ነው ካሮት ለጤናችን ቆንጆ ነው ጣአሙም ልዬ ነው 👌🥰

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    misayee 😍

  • @johnigus
    @johnigus Жыл бұрын

    amazing! Thank you, Chef!

  • @quetoinhatrang6508
    @quetoinhatrang65082 жыл бұрын

    Bánh nhìn ngon quá bạn ơi Công thức tuyệt vời 👍 Cảm ơn bạn chia sẻ Chúc bạn ăn ngon miệng

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ የኔ ልዩ የአጃ ቅንጬ በጣም የሚጣፍጥ ጣእም አለው በዚህ መልክ ተቁላልቶ በፍፁም ሞክሬ አላውቅም እንዴት እንደሚያምር በካሮት ማቁላላትሽ ከነጭ ሽንኩርት እና ሚጥሚጣ ማድረግሽ እጅግ ያጣፍጠዋል የሚገርም አሠራር ነው እስከ ከለሩ በአይን ያጠግባል የኔ ባለሞያ ሁሌም እዚህ ቤት ያለው ሞያ ይለያል ስል በምክንያት ነው እጅሽ ይባረክ የምወድሽ አሚን አሚን እናመሠግናለን ምሳይዬ 😍😍😘😘💖💖🙏

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ከሉድዬ💗💗💗💗

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 жыл бұрын

    ምሳዬ ሰላም ነሽ እህቴ ? 😘😘😘 ብዙ አልፎኛል ከኔ ይሁን ችግሩ አይመጣልኝም እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ👏👏💕💕💕

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ሐንዬ እንዴት ነሽልኝ እምወድሽዋ🥰🥰🥰 ስትጠፊብኝ ከፆሙ ጋር አልተመቼሽ ሁኖ ወይም ኢትዮጵያ ሂደሽ ይሆናል ብዬ ነበር ምን ሁኖ ይሆን ኖቲፊኬሽን እማይደርስሽ አሜን በጣም አመሰግናለሁ 🙏💗🥰🥰💗💗💗

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mbАй бұрын

    ቅጨ ማለት የተከካ አጃ ማለት ነው ሳይከካ መስራት ይቻላል ❤

  • @meron612
    @meron6122 жыл бұрын

    በጣም ቀላል የአይብ አሰራር ይመልከቱ 👌🏽 👇🏼 kzread.info/dash/bejne/mIN8pKtwm5mtj9Y.html

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k2 жыл бұрын

    በጣም አሪፍ ነው ኦቱ ፖሬጁ ነወይ ወይስ የተለየ አጃ ነው ፍርፍር ስላለልሽ አልቦካብሽም ብዬ ነው

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ይለያል Steel cut oats ነው እሚለው ለዛ ነው ፍርፍር ያለው እመሰግናለሁ ውዴ🙏💗🥰

  • @EthioAlema
    @EthioAlema2 жыл бұрын

    Waching

  • @tegestfasil7738
    @tegestfasil77382 жыл бұрын

    የት ነው ልንገዛው የምንችለው

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    እኔ Aldi ነው የገዛሁት

  • @akberettsegezeab6828

    @akberettsegezeab6828

    3 ай бұрын

    አመሰግናለሁ እህት ባልን ይስጠኝ እንጅ ሚያውን ካንች😂😂

Келесі