ቀላልና ፈጣን የፆም አማራጭ ለቁርስ ለምሳ ለእራት ልዩ ነው |Ethiopian food|

ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚ መሞከር ያለበት ‪@ethiolal2148‬ #ኢትዮላል

Пікірлер: 25

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    የማቁላሊያ ቅመም ሊንክ 👉 kzread.info/dash/bejne/jGqopryMf9G7iag.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    ምሳዬ ምርጥ ልዩ ጤናማ አዘገጃጀት ነዉ የጨመርሻቸዉ አትክልቶች ለጤና ተስማሚ ናቸዉ እጅሸ ይባረክ !!!

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    misayee😍

  • @ritatube-5809
    @ritatube-58092 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ልዩ አማራጭ የሆነ ምግብ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    ዋው ምሳዬ ቀላል እና ፈጣን ጤናማ ሳንዱች ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤️🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula42902 жыл бұрын

    ዋዉ ምሳይዬ እንዱሁልግዜ በጣም ቆንጆ ሳንድዊች ሰርተሽልናል መጠበሱ ደግም እጅግ ቆንጆ ያደርገዋል በዛ ላይየተለያየ አትክልት መሆኑ ልዩ ያደርገዋል የተባረከ ይሁን ላይክ ሼር👍🏽👍🏽👍🏽❤️❤️❤️

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha44582 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ ይህ ለኝም ለፈጥር ቆንጆ ነዉ ሲታይ እራሱ ያምራል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👌👌👌👍👍❤🙏

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j2 жыл бұрын

    ዋዉ ምሳዬ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው

  • @tigestalemu2425
    @tigestalemu24252 жыл бұрын

    ባለሙያ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    Watching 🥰

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    አንደኛ ላይክ 👍👍👍እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ በጣም ቆንጆና ጤነኛ ሳንዱች ነው ያሳየሽን ከለር ፉል ቂጣውንም ከነአጠቃለሉ በጣም ነው የወደድኩት ሸር ስላረግሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ🙏🙏🙏💖💖💖

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ራቢዬ🥰🥰🥰

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ምሳዬ እንደተለመደው ለየት ያለና ጤናማ የሆነ ለምሳ ለመክሰስ ለሁሉም የሚሆን ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏❤️ ሸር💕

  • @menitube-3685
    @menitube-36852 жыл бұрын

    Wow yene mirt balemuya😍😘 betam mirt kurs tbarekilin😘😘 share

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    ምሳዬ 😍😍

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving2 жыл бұрын

    የኔ ዉድ ምሳዬ ሁሌም የምታሳዪን ምግቦች በጣም ጤናማ እና በቀላሉ የሚሰሩ ናቸዉ በአትክልት ያሸበረቁ በጣም ነዉ የወደድኩት እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ባለሞያ💕👌🙏ሼር

  • @EthioAlema
    @EthioAlema2 жыл бұрын

    ምሳሌ የኔ ቆንጆ እንደሁልጊዜውም በጣም ቀላልና በጣም ጤናማ ለምሳ ለእራት ለቁርሰ የሚሆን ምግብ ሰርተሽ ስላሳየ ሺን ከልቤ በጣም አመሰግንሻለሁ 😘 ሁሌም ምርጥ ምርጥ ነገሮች ነው የምታመጭልን እጅሺ ይባርክ 🙏 Share

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    ምሳዬ ሰላምሽ ይብዛ!! በጣም ቆንጆ ጤነኛ የአትክልት ሳንዱች ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረክ የእኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን❤🙏😍😍

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳይዬ ሞያሽ ለኔ ሁሌም አስደማሚ ነው ዛሬም የሠራሽው ሳንድዊች እንዴት እንደሚያስጎመጅ ቀላልና ጊዜ ቆጣቢ እንዲሁም ጤናማ አትክልቱን ለብ ለብ ማድረግሽ እንዲሁም ዘይት አለማብዛትሽ ምርጥ ነው ብዙ ሳይሞክክ እስከ ጥቅሙ እናገኘዋለን ቂጣሽም ገራሚ ነው እውነት ነው በመጥበሻ መሆኑ መጠኑ ለሳንድዊች ምቹ ነው አጠቃለልሽ በጣም ልዩ ነው ምሳዬ ይህቺን ዘዴ ሳያት ለመጀመሪያ ጊዜ በዘይት ድጋሚ ቶስት ማድረግሽ ዋውው ከለሩም በአይን ያጠግባል አንደኛ ነሽ ሁሌም ምሳዬ የምወድሽ እጅሽ ይባረክ ቀላል ይሞከራል እንዴ ቸኩያለሁ እስክቀምሠው እናመሠግናለን ካንቺ ብዙ ተምረናል የኔ ውድ😍😍💖💖💕💕🙏

  • @genetabeba5571
    @genetabeba55712 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እጁሽን ይባርከው የኔ ውድ እህት !

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube52972 жыл бұрын

    ሰላም ኢትዮዬ እንኳ ደና መጣሽ ዋውው ምሳ አልበላሁም መምጣቴ ነው እዳያልቅ

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen2 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ እንደሁልጊዜው ለየት ያለ የምግብ አሰራር ነው ሰርተሸ ያሳየሸን የአትክልቶቹ ከለር ሲያዩት ያምራል እንደሚጣፍጥ ያሰታውቃል ሙያሸን ሰላካፈልሽን አመሰግናለሁ 🥰❤️🙏

  • @rozaroza5996
    @rozaroza59962 жыл бұрын

    ሠላም ላላየ እንዴት ነሺ የኔ ባለሙያ እጅሺ ይባረክ

  • @Yodie19
    @Yodie192 жыл бұрын

    በጣም ወድጀዋለሁ ጤናማም ነው እንደኔ አስተያየት ግን የሆነ የሚያረጥበው ነገር ይፈልጋል ለምሳሌ ከመደርደርሽ በፊት ቂጣውን ህሙስ ደህና አድርገሽ ብትቀቢው የበለጠ ይሆናል ሞክሪው እጅሽ ይባረክ በርቺልን🙏

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ😍😍

Келесі