ከአልኮል ነፃ የአናናስ መጠጥ አዘገጃጀት በ3ቀን እሚደርስ

ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚ ‪@ethiolal2148‬

Пікірлер: 23

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw2 жыл бұрын

    እኳን አድርሰሸ ውድ እህቴ ዋውውውውውው በጣምምም ጎበዝ

  • @ruttendale8488
    @ruttendale84882 жыл бұрын

    እናመሠግናለን

  • @sitotatube-
    @sitotatube-2 жыл бұрын

    ምሳዬ ምርጥ መጠጥ ነዉ እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር❤️

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving2 жыл бұрын

    ዋዉ ምሳዬ ልዩ የሆነ የአናናስ አሰራር ነዉ በጣም ለየት ያለ ነዉ ያሳየሽን የኔ ዉድ ሁሌም ለየት ያለ ነገር ነዉ የምታሳይን የኔ ባለሞያ በጣም ወድጄዋለሁ ለልጆችም በጣም ጥሩ ነዉ እሞክረዋለሁ 💕👌ሼር✅

  • @zellitube
    @zellitube2 жыл бұрын

    ምሳዬ የኔ ባለሞያ እጂሺ ይባረክ ቆንጆ ካልኮል ነጻ መጠጥ👌🥰

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen2 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ ከአናናሰ የሚሰራ መጠጥ ነው የሰራሸው ከአልኮን ነፃ የሆነ ነው ለልጅም ለትልቅ ሰውም ጥሩ ነው ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ መልካም በአል ይሁንልሽ 👌🙏

  • @milkanatube4685
    @milkanatube46852 жыл бұрын

    አሜን አሜን እንኳን አደረሰሽ ምሳይዬ ለበአል ብርዝ አዘጋጃለሁ እያልኩ እረሳሁት ቪዲዮሽን ሳይ ተዝ አለኝ 🏃‍♀️🏃‍♀️በዚህ መልኩ በዘቢብ አዘጋጃለሁ በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው ስላስታወሺኝ አመሰግናለሁ መልካም በዓል ይሁንልሽ ውዴ

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp2 жыл бұрын

    ዋው 👌👌👌💕

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    Watching 🥰

  • @EthioAlema
    @EthioAlema2 жыл бұрын

    ምስዬ 😘 የኔ መልካም እህት አንቺኮ ሞያሽ ተዘርዝሮ አያልቅም በጣም ባለሙያ ነሽ እውነት እንደዚህ አይቼ አላቅም ነበር ካንቺ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው እግዚአብሔር አምላክ እጅሽን ይባርክ አሁንም ጥበቡን ያብዛልሽ በጣም በጣም ነው የወደድኩት ለበጉ አል እስለዋለሁ መልካም በአል ብየሻለው የኔ ቆንጆ likeshare

  • @lulitlula4290
    @lulitlula42902 жыл бұрын

    ምሳይዬ በጣም ቆንጆ የአናናስ ጠላ አሰራር ነው በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው ልጆችም ይወዱታል ስላካፈልሽን እናመስግናለን ሼር👍🏽❤️❤️

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    watching ምሳዬ

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ሽር💯💕

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    ዋው ምሳዬ በጣም ቆንጆ ቀላል አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ

  • @elizabethamsalework3006
    @elizabethamsalework3006 Жыл бұрын

    I like It 😘

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ምሳዬ በጣም ለየት ያለ የአናናስ አሰራር ነው መልካም በአል ይሁንላችሁ 👍👍👍👍💖💖💖

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ዋውው ምሳዬ ውዴ ሁሌም ስራሽ ያስደምማል በጣም የተጨበጨበለት ከአልኮል ነፃ መጠጥ እንደሆነ ያስታውቃል እቃውን ማጠንሽ አሪፍ ነው እኔም ሞክረዋለሁ ለልጆች ተስማሚ ስለሆነ አሚን አሚን እጅሽ ይባረክ ምሳዬ የኔ ውድ💖💖👌👌🙏

  • @fatumawollo
    @fatumawollo2 жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ወደኔ ቤቴ ኑ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ምሳዬ ሁሌም ለየት ያለ ሙያ ነው የምታሳይን እውነት ነው ለልጆች ምርጥ የሆነ ሻምፓኝ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን❤️🙏

  • @Sillysanriofan
    @Sillysanriofan2 жыл бұрын

    መልካም የፋሲካ በአል እሰከመላው ቤተሰቦችሽ

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    ድጋሚ ልሰራው ነው እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ምሳዬ ሆድ የማያም እንዴውም ሆዳችንን ከነፋን የሚያስተካክል ነው እኔ በማር ነበር የሰራሁት አሁን ቀላቅዬ ልሰራ ነው. ምሳዬ አመሰግናለሁ 👏👏👏 ምነው ጥፍት አልሽ በሰላም ነው ? ቤተሰብ እታባ ሠላም ናቸው ? አትጥፊ 👏👏🌻🌻🌻🌻

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    Жыл бұрын

    ሐንዬ እንዴትነሽልኝ እምወድሽዋ እንኳን ለአዲሱ አመት ለመስቀል በአል አደረሰሽ💕🙏እኛ ሁላችንም ደህና ነን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏 አዎ ጠፍቻለሁ እመለሳለሁ በጣም አመሰግናለሁ እምወድሽዋ::

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube52972 жыл бұрын

    ሰላም ኢትዮዬ አንቺማ ስራሽ ዋና የኢትዮጵያ ኦርጂናል የጠላ ስራ ነው የሚመስለው

Келесі