ይሄ ይለያል‼️ምርጥ የቢጫ በቆሎ ቅንጨ አዘገጃጀት ተበልቶ የማይጠገብ👌

ልዩ ነው አይገልፀውም
#ኢትዮላል

Пікірлер: 36

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    ✅ የቅቤ ለምኔ አዘግጃጀት ሊንክ 👉 kzread.info/dash/bejne/qaWW27CDesmnqNY.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    ምሳዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ የፆም አማራጭ ነው ያሳየሽን ጤናማ አሰራር ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👌👏👍ሼር❤🙏

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral2 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል አዘገጃጀት ነው ። በርችልን 🙏❤️

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ከጎመኑ ጋር ሰርተሽዋል መልኩም በጣም ያምራል እስኪ ቢጫዉን እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 😍

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    misayee😍

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-36022 жыл бұрын

    Wow አሪፍ አማራጭ ነው ምሳዬ I will share

  • @milkanatube4685
    @milkanatube46852 жыл бұрын

    ሲያምር ምሳይዬ ተበልቶም ሆድ ላይ አይከብድም በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ምሳዬ እንዴት ያምራል ከጎመኑ ጋር መሆኑ የበለጠ ከለሩን አሳምሮታል ጣሙም እንደመልኩ እንደሚያምር አልጠራጠርም እጂሽ ይባረክ🙏❤️🥰

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50262 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ ነው መልኩ እራሱ ሲያምር እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ❤ላይክ ሼር👍👏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    ዋው ምሳዬ መልኩ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ያሳየሽን እሞክረዋለው🥰🥰👌

  • @EthioAlema
    @EthioAlema2 жыл бұрын

    I love your creativities wow simply and tasty I'm sure. Like shared 💕

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving2 жыл бұрын

    ምሳዬ ሁሌም የምትሰሪያቸዉ ምግቦች ለየት ያለ እና አዲስ አሰራር ነዉ በጣም ብዙ እየተማርኩ ነዉ ካንቺ እጅሽ ይባረክልኝ ዉዴ። 💕👌👍🙏ሼር

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉ የዛሬ በጣ ቆንጆና ልዩ አድርገሽ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ወድጄዋለሁ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌👌👌

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ሸር💯🥰

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    Watching 🥰

  • @tsion5088
    @tsion50882 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ እህቴ 🙏 ለጾም ቆንጆ አማራጭ ነው 💚💛❤🙏

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ😍

  • @lulitlula4290
    @lulitlula42902 жыл бұрын

    ምሳይዬ በጣም ይገርማል ትላንት አይቼው ኮመንት ሳልፅፍ ዛሬም በድጋሚ አይቸዋለሁ በጣም በቆንጆ ስርተሽዋል እንደሁልግዜ የምወድሽ በርቺልኝ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ሉላዬ እምወድሽ🙏🥰❤️🥰

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50262 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ❤

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube52972 жыл бұрын

    ሰላም ኢትዮዬ ዋውው ልዩ ነው ቤትሽን ስውደው እኮ እስኪ አንቸም ቤቱን እይና አስተያየት ስጭኝ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha44582 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ለየት ያለ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ👏👌👌👍👍👍❤🙏

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ 😍😍😍😍ሰላምሽ ይብዛ ምሳዬ በጣም ተመራጭ ዘመናዊ የበቀሎ ቅንጨ ነው ከለሩም በጣም ያምራል ጎመኑ ጋ ያስጎመጃል በቆሎ በል ያለ ነው ለመመገብ ቶሎ አልበስል ለሚል ነገር ትንሽ ግማሽ የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር ብታስ ገቢና አብረሽ ብትቀቅይው ቶሎ ይበስላም ምናልባት ከጠቀመሽ ብየ ነው እኔ የምግብ ቪድዬ ሳይ እስከመጨረሻው ነው የማየው ሁሌም አንድ የማላውቀው ነገር እማራለሁ ። ሽር ስላደረክሽን ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ👍👍👍👍👍💚💚💚💚💚ሸር ላይክ👍👍👍👍

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ራቢዬ ከልብ አመሰግናለሁ ለሁላችንም መማማሪያ ነው አንዱ እሚያውቀውን ለአንዱ ሼር ለመደራረግ ስለሆነ ጥሩ ነገር ነው የነገርሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰👌

  • @ritatube-5809
    @ritatube-58092 жыл бұрын

    ምሳዬ ይሄ ደግሞ ልዩ ነው በቆሎው እራሱ ሲያምር በዚህም መልኩ መስራት ይችላል ነካ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @mulu5862
    @mulu58622 жыл бұрын

    Thank you God bless you

  • @rahelmeshashe8514
    @rahelmeshashe85142 жыл бұрын

    👌💕🙏❤️

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen2 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ ሁልጊዜም የምትሰሪው ሁሉ የተለየ ነው የፆም አማራጭ ነው ሰርተሽ ያሳየሸን የማያልቀው ሙያሸን ሰላካፈልሽን አመሰግናለሁ ❤️❤️🙏🙏

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ የኔ ባለሞያ ገራሚ ነው የበቆሎ ቂንጬ ተጠቅሜም አላውቅም በዛ ላይ በአይነት በነጭ በቢጫ ሲያስጎመጅ እስከከለሩ ቤትሽ ያልተማርኩት ሞያ የለም ከጎመን ጋር መሆኑ ደግሞ የተለየ ያደርገዋል እንዳልሽው ዳጣ ቢኖረው ተበልቶ አይጠገብም ።እጅግ የወደድኩት አሠራር ይህንን የጓጓሁለትን ቂንጬማ መሞከር አለብኝ እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ😍😍😍😘💖💖👌🙏

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ከሉድዬ ሞክሪው ትወጅዋለሽ እምወድሽዋ🙏🥰❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰

  • @be8cab
    @be8cab2 жыл бұрын

    ምርጥ ነውና በቆሎው ግን ለፈንድሻ የምንጠቀመው ነው ?

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    እይደለም የተከካ በቆሎ ነው አመሰግናለሁ ውዴ🙏🥰❤️

  • @chuchumike3286
    @chuchumike32862 жыл бұрын

    በጣም ንውየሚያምርው ግን በቆሎው ይሄ በዘይት የሚፍካው መሆን ይችላል.

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ይሄ የተከካ በቆሎ ነው ውዴ አመሰግናለሁ🙏🥰

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ❤❤❤

Келесі