የሽምብራ ክክ አልጫ ፍትፍት አሰራር ተበልቶ የማይጠገብ |Ethiopian food|

ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚ
‪@ethiolal2148‬

Пікірлер: 27

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    ✅ የተልባ አዘገጃጀት👉 kzread.info/dash/bejne/X4udpaV7gavWnpc.html ✅ የአጥሚት በተልባ አዘገጃጀት👉 kzread.info/dash/bejne/gZWtrpSMnte_dcY.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    ምሳዬ ምሳዬ ምርጥ የሽንብራ ፍትፍት አሰራር ነው መልኩም በጣም ያምራል የሚያቃጥል ቃሪያ ከፍትፍቱ ጋር አሪፍ ነዉ እጅሽ ይባረክ

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    Misayee 😍

  • @23greatwork
    @23greatwork2 жыл бұрын

    ቆንጆ አማራጭ ይመስላል እሞክረዋለው

  • @ritatube-5809
    @ritatube-58092 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ ልዩ አማራጭ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @sitotatube-
    @sitotatube-2 жыл бұрын

    ምርጥ ፍትፍት ነዉ ምሳዬ ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር❤️🥰👍👍

  • @lulitlula4290
    @lulitlula42902 жыл бұрын

    ምሳይዬ በጣም ምርጥ የፍትፍት አሰራር ነው ደግሞ በሽንብራ መሆኑ ጤናን ያማከለ ነው እንደሁልግዜ በጣም ቆንጆ ስራ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር👍🏽🙏❤️❤️

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    ምሳዬ ምርጥ የሽንብራ ፍትፍት ነው ቆንጆ የፆም አማራጭ እጅሽ ይባረክ🥰🥰👌👍

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha44582 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ ሁሌም ለየት ያለ አሰራር ታካፊይናለሽ እናመሰግናለን ለኝም ለማፍጠሪያ አሪፍ ነዉ እሞክረዋለሁ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር ይገባዋል👍👍👍👌👌👌❤🙏

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50262 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ የሽምብራ ክክ ፍትፍት ነው የሰራሽው ጤናማ ነው ለለውጥም አሪፍ ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ ❤ላይክ ሼር👍👌🏼

  • @menitube-3685
    @menitube-36852 жыл бұрын

    ምሳዬ የኔ ውድ😍 ድንቅ ባለሙያ እኮነሽ የኔ ባትሆኝ ይቆጨኛል የምትሰጭን ሀሳቦች ሁሉ ድንቅ ናቸው👏 በጣም ምርጥ የሽምብራ ፍትፍት👌✅ share

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving2 жыл бұрын

    ዋዉ ምሳዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰራሽዉ በሽምብራ ማድረግሽ ደግሞ ለየት ያደርገዋል በጣም እንደሚጣፍጥ ያስታዉቃል። እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ዉድ 💕👌👍🙏ሼር

  • @merafkebede7673
    @merafkebede76732 жыл бұрын

    ሙያሽ እጅግ ጥሩ እርጋታሽ ልዩ ተባረኪ!!

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ምርጥ የሆነ ነው ከለሩ ሲያምር እደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ 🙏💕💕🙏

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    ሰላም የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ 👍👍👍💖💖💖በጣም ምርጥ የሽንብራ ፍትፍት ነው በተለይ እኛ ጋ የሽንብራ ክክ ሞልቶል ያተር ክክ ነው የሌለው ሽንብራ በቻውንም ስለሚጣፍጥ ቅመም ባይደረገም ልክ ነሽ ሽንኩርቱ እና ዝንጅብሉ ያጣፍጠዋል እኔ በልጫ ሽንብራን ሞክሬው አላውቅም እሞክረዋለሁ እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ 👍👍👍👍👍💖💖💖💖

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    Watching 🥰

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ😍

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50262 жыл бұрын

    Watching❤

  • @meksebtv1376
    @meksebtv13762 жыл бұрын

    💕💕💕💕😋😋👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube52972 жыл бұрын

    ሰላም ኢትዮዬ ያንቺ ምግብ እኮ ይለያል ልክ የኢትዮጵያ የድግስ ምግብ ነው የሚመስለው ዋውውው ብያለው ሲያምር ፍትፍት ብሎዝም !!♥

  • @zehara5
    @zehara52 жыл бұрын

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ለሀገራችን እህት ማሻአላህ ጎበዝ በርች ውዴ ደምሪኝ ቤተሰብ እንሁን👍👍🥰🥰🥰

  • @EthioAlema
    @EthioAlema2 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆአበጣጠር ሽ ደግሞ እንዴት እንደሚያምር 😂አባት በጣም ያጓጓል መልኩ ለራሱ ሲያምር በዛ ላይ ደሞየሚያቃጥል አረብ ተነስቶበት ሰበለ ታየኝ ጣዕሙ ዋው የሩት እጆቹ ይባረክ ሺሪ

  • @zellitube
    @zellitube2 жыл бұрын

    ምሳዬ ቆንጆ የጾም አማራጭ ነው እጂሺ ይባረክ በዛውም የት እደሚገኝ ጠቁመሺኛል ያመጣውት ሲያልቅ😂😂

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳይዬ የኔ ልዩ ሁሌም ሞያሽ ይለያል የተከካ የሽንብራ ፍትፍት አይቼ አላውቅም ነበር እንዴት እንዳስጎመጀኝ እጅግ ጤናማ ፍትፍት ነው ከልጅነቴ ጀምሮ የምስር የአተር ክክ አልጫ እወዳለሁ የኔ ባለሞያ ደግሞ አልጫ ላይ ብቻ ነው ነጭሽንኩርትና ዝንጅብል ቆንጆ የሚሆነው እኔ ሁሉም ላይ ነው የምደረግመው😂እስቲ ንገሪኝ የኔ ውድ ክኩ አለመፈራረሱ እንዲሁም በወፍራሙ መሆኑ በጣም ልዩ አድርጎታል ምሳዬ በስንቱ ጎምጅቼ እችለዋለሁ የኔ ምርጥ ከለሩ እራሱ በአይን ያጠግባል እጅሽ ይባረክ አሚን ምሳይዬ ሁሌም ክበሪልኝ😍😍😘💖💖🙏

  • @abeba2tube
    @abeba2tube2 жыл бұрын

    ሰላም ይብዛላችሁ ከላችበት ባታ ሁሉ የኔ ዶቼአበረታቱኝ በእናትቹ ስውዳቸሁ ❤🇪🇹ሠላም ይብዛላችሁ ለዚህ ቤት ቤተሰቦቻቸው በሙሉ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያን ያደርግልን🙏🙏🙏

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k2 жыл бұрын

    የነጭ ድፍን አተር ፍትፍት ልክ የስጋ መረቅ ጣእም አለው ሽንብራ ለጤና ጥሩ ነው ግን ቶሎ አይበስልም

  • @meron612
    @meron6122 жыл бұрын

    ጣፋጭ እና ቀላል የኦትሚል አሰራር ለቁርስ 👌🏽👇🏼 kzread.info/dash/bejne/jGuElrBsiruqYMo.html

Келесі