✅ ለየት ያለ የቶፉ አሰራር💯❗ (የፆም አማራጭ) |How to make tofu|

ተበልቶ የማይጠገብ ለአሰራር ቀላልና ቆንጆ የፆም አማራጭ ‪@ethiolal2148‬

Пікірлер: 15

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 Жыл бұрын

    ሁሌ እንጀራ ስጋግር አስታውስሻለሁ ቆንጆ እንጀራ ጋግሬ እንድንበላ ያደረግሽን እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ! እግዚአብሔርከነቤተሰብሽ ይባርክልኝ!!!

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    Жыл бұрын

    አሜን🙏 ከልብ አመሰግናለሁ የኔ እህት ❤

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    Жыл бұрын

    እህቴ የወደደችውን የእንጀራ አገጋገር ቪዲዮ ለማየት ሊንኩን ተጫኑ 👉 kzread.info/dash/bejne/qpaFycuOZLbKk7w.html

  • @onto767
    @onto767 Жыл бұрын

    ሁሌም አመሰግንሻለሁ እንጀራ ስጋግር! እጅሽን ይባርክልን🙏

  • @messeret911
    @messeret911 Жыл бұрын

    WELL COME BACK❤

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t Жыл бұрын

    ሰላም wooow

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    Жыл бұрын

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ🙏❤️

  • @embeteendale5497
    @embeteendale5497 Жыл бұрын

    I’m so happy to see you please don’t disappear

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    Жыл бұрын

    Thank you🙏❤, I will.

  • @godolyastube2932
    @godolyastube2932 Жыл бұрын

    ሰላም ለሁላችንም ዋው በጣም ቆንጆ አደረገው ነው የሰራሺው እናመሰግናለን

  • @devorajossi4909

    @devorajossi4909

    Жыл бұрын

    Lemen new misera tofu yqrta??

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    Жыл бұрын

    አመሰግናለሁ❤🙏

  • @tsion3656
    @tsion3656 Жыл бұрын

    የምጣድሽ ሙቀት በአሜሪካን ነው በአውሮፓ ቁጥሩ ስለሚለያይ

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun7789 Жыл бұрын

    እንክን ደና መጣሽ የት ጠፋሽ አትጥፊ በሰላም ነው የጠፋሽው

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    Жыл бұрын

    እንኳን ደህና ቆየሽኝ ::በሰላም ነው ስላልተመቼኝ ነው እሙዬ❤

Келесі