✅ የጉልባንና የድፎ ዳቦ አዘገጃጀት (ለፆለተ ሀሙስ)

ቀላልና ፈጣን አዘገጃጀት መልካም በአል ‪@ethiolal2148‬

Пікірлер: 21

  • @hannabiruagiz4927
    @hannabiruagiz4927 Жыл бұрын

    💚💛❤👌👌👌👍🏼👍🏼👍🏼

  • @yemiten
    @yemiten Жыл бұрын

    ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሽልኝ ዳቦዉም ጉልባኑም ልዩ ነዉ ማቅረቢያው ሲያምር እጅሽ ይባረክ 😍😍😍

  • @berhanshow7672
    @berhanshow76722 ай бұрын

    Ye enaten aserar anchi lay silayehut min yakil des endalegn megemet atchilum ❤❤❤❤❤❤❤❤ enkuan aderesach

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Жыл бұрын

    ፈርተሽ ነው እንጂየፈረንጁን እርሾ ባትጨምሪም ኩፍ ይልልሽ ነበረ መልካም በአል

  • @judge_jumper
    @judge_jumper Жыл бұрын

    ጥሩ ሥራ አስደናቂ ይመስላል

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 Жыл бұрын

    Wow Wow makerbeysh seyamer

  • @tsegaanteneh5735
    @tsegaanteneh5735 Жыл бұрын

    Good see you back ❤

  • @tigest3176
    @tigest3176 Жыл бұрын

    Enkeune abero adersne yitefa sewe enkunme beslame metashi

  • @user-vp5nd3nv8t
    @user-vp5nd3nv8t Жыл бұрын

    ሰላም wooww

  • @user-xq9il3pr1w
    @user-xq9il3pr1w Жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ እንዴት ነሽ ከረጅም ጊዜ በሗላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም በአል አትጥፋ ❤

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare6251 Жыл бұрын

    ❤❤እንኳን አብሮ አደረሰን ምሣዬ ለረጅም ጊዜ ላገኝሺ እኮ አልቻልኩም ነበር

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Жыл бұрын

    እንዴት ነሽ ምሣዬ we missed you ዛሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын

    ወይኔ ምሳዬ የት ልጠይቅ ጥፍት አልሽኮ እህቴ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ ደህና ነሽ ቤተሰብ ደህና ናቸው እታባስ ? እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ዋው ጠአሙ ልዬ ነው መቼም ሽታው ይምጣብኝ 🙌👏👏👏💕👍 አመሰግናለሁ👏👏

  • @dagikuku2583
    @dagikuku2583 Жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣሽ እጅሽ ይባረክ እህቴ ስለ እርጎ አሰራርሽ ላይ ስለ ሸክላ ድስቱ ጠይቄሽ ነበር አላየሽውም መሰለኝ የሸክላ ድስቱን ኤዥያን ሱቅ ፈልጌ አጣሁት ካላስቸገርኩሽ የሱቁን ስም ብትነግርኝ ፈልጌ እንድገዛው በርቺልኝ

  • @user-uy9sg7sx5l
    @user-uy9sg7sx5l Жыл бұрын

    ምሳዬ ምነው ጠፋሽ በሰላም ነው እንኳን ደና መጣሽ

  • @selamteke1007
    @selamteke1007 Жыл бұрын

    የኔእህት ይታገማል ማለት ምን ማለት ነው ዳቦውንጰመጋገርያው ውሰጥ ጨምረሸ በብረጭቆ ሊጡን እየጫንሸ የፀሎተ ሀሙሰ ዳቦ ብ፪ሸ ነው ያልሸው

  • @Mahret-cg4wq
    @Mahret-cg4wq11 ай бұрын

    ara banatishi sijamarim nafikognali tiche indalimat atagoging yene jagina siwodishi ijishi yibaraki

  • @dagikuku2583
    @dagikuku2583 Жыл бұрын

    እጅሽ ይባረክ እህቴ የዳቦ መጋገርያውን ከየት ገዛሽው?

  • @muludemile2173
    @muludemile2173 Жыл бұрын

    ሰላም ምነው ጠፋሽ

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን 🙏🏼 ግን እርሾው በአበሻም በፈረንጅ እርሾ ተደባልቆ ሲባካ ዳቦው ምን አይነት ጣእም ይኖረዋል? ዱቄቱስ የስንዴ ዱቄት ነው ወይስ የፉሩኖ ዱቄት ነው?

Келесі