No video

ሰበር ሰበር ሰበር - ከአማራ ክልል አስደሳች ዜና ተሰማ | ስለ ትራምፕ አሁን አዳዲስ መረጃዎች ወጡ

Join this channel to get access to perks:
/ @abelbirhanu
Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
youtube
kzread.info/dron/3bE.html...
Facebook
/ abelbirhanu21

Пікірлер: 177

  • @user-sq4ne9fk1j
    @user-sq4ne9fk1jАй бұрын

    እልልልል ተመስገን የአብርሀሙ ስላሴ ቸሩ አሰማን ፍፃሜውን ያሣምርልን 🙏🙏🙏

  • @tadalunagash9885
    @tadalunagash9885Ай бұрын

    እንኳን ለቅድስት ስላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሰላም ለአገራችን ለኢትዮጵያ ሰላም ለአለም በሙሉ ሰላም ለአለም በሙሉ ❤❤❤

  • @frehiwot27

    @frehiwot27

    Ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @badrea36

    @badrea36

    Ай бұрын

    አሚን

  • @AsniEthiopia

    @AsniEthiopia

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ttww9470

    @ttww9470

    Ай бұрын

    ሡበሀነክ

  • @ttww9470

    @ttww9470

    Ай бұрын

    😢😢 የምን ሥላሤ አጅብ

  • @hey_MekedsAbebe12
    @hey_MekedsAbebe12Ай бұрын

    ከዜናው ይልቅ የመሰጠኝ የአዲስ አበባ ቆንጆ መሆን ወይኔ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ይሄ ማማር ለክልሎችም ሰላም እና እድገት እመኛለሁ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ 💚💚💛💛❤❤🇪🇹🇪🇹👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘

  • @HenokTadesse-jy4pz
    @HenokTadesse-jy4pzАй бұрын

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️

  • @zeynbeahussain2560
    @zeynbeahussain2560Ай бұрын

    መሻአላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @zd820
    @zd820Ай бұрын

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1xАй бұрын

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን😢😢😢😢😢

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq29 күн бұрын

    Bnka Ejachew Abiyen 🙏

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532Ай бұрын

    ሰላም ይመልሰል 😢 ላገራችን ሰላም ላለማችን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jqАй бұрын

    መልካም ሰንበት ለኢትዮጵያ ሕዝቦች ይሁን ❤❤

  • @user-bz4lu2lx1u
    @user-bz4lu2lx1uАй бұрын

    ደቡብወሎአልተለቀቀምያረብአገራችንሰላምአዲረግልን

  • @rabia467

    @rabia467

    Ай бұрын

    ተለቋል ወድሜን አወራሁኝ

  • @sumayayimer5339

    @sumayayimer5339

    Ай бұрын

    ኢሻአላህ ይለቀቃል እኔም እካሁን አላየሁም ግን ተስፍፋ አለን

  • @sumayayimer5339

    @sumayayimer5339

    Ай бұрын

    ​@@rabia467የት ልዩ ቦታው

  • @lubabaahmed3304

    @lubabaahmed3304

    Ай бұрын

    ተለቋል

  • @amethiopiaethiopia8098

    @amethiopiaethiopia8098

    Ай бұрын

    ተለቋል

  • @Deff-notella
    @Deff-notellaАй бұрын

    Amin

  • @fatumaSaid-n1m
    @fatumaSaid-n1mАй бұрын

    ማሽአላህ

  • @user-pw6xj4lb1f
    @user-pw6xj4lb1fАй бұрын

    ደቡብወሎለምን አልተለቀቀም አገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947Ай бұрын

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅርን አንድነትን እግዚአብሔር ያድለን❤🙏

  • @አልሀምዱሊላሂ
    @አልሀምዱሊላሂАй бұрын

    አልሀምዱሊላሂረቢልአለሚንንን😢😢😢😢

  • @sumayayimer5339
    @sumayayimer5339Ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ እውነት ያድርገው

  • @fatumaSaid-n1m
    @fatumaSaid-n1mАй бұрын

    በጣምደስይላል

  • @user-ux2dg7yj6f
    @user-ux2dg7yj6fАй бұрын

    አልሀምዱሊላህ

  • @user-ut7cn5sd7q
    @user-ut7cn5sd7qАй бұрын

    አብቹ በርታ !

  • @DagiAnanu-ox6rm

    @DagiAnanu-ox6rm

    Ай бұрын

    የገዳይ ደጋፊ እንደ ገዳይ ይቆጠራል

  • @genetwodefraw5821

    @genetwodefraw5821

    Ай бұрын

    ከርሳም

  • @zeleketesfu8483
    @zeleketesfu8483Ай бұрын

    ሰላም ለሀገራችን🙏🙏🙏🙏

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashawАй бұрын

    ተመስገን እንኮን ቢያንስ ይህንን ከፈተ

  • @hanasisay7752
    @hanasisay7752Ай бұрын

    You are Layers.

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jxАй бұрын

    እልልልልአልሀምዱሊላህ

  • @WubitWubit-pz6eg
    @WubitWubit-pz6egАй бұрын

    አቤል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397Ай бұрын

    አልሀምዱሊላህ እንካን ተለቀቀ በስደት ያላችሁ እንካን ደስ አላችሁ ❤

  • @bertukan3934
    @bertukan3934Ай бұрын

    አምላካችን እግዚአብሔር ይባርክ ትልቅ ነገር ነው ይህ እራሱ መከፈቱ

  • @serkalemgebreyohanus3611
    @serkalemgebreyohanus3611Ай бұрын

    መጽሐፍ ቅዱስ ያለውን አስርቱ ትእዛዛትን ትራምፕ ተቀብለዋል አምነውበታል ስለዚህ አትርፎዋቸዋል ደግሞም ያሽንፋሉ ::

  • @Omar-b7m
    @Omar-b7mАй бұрын

    አቢኤል እውነተኛመራጃችን

  • @user-vm5df6wt9z
    @user-vm5df6wt9zАй бұрын

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @TesfaneshEndashaw
    @TesfaneshEndashawАй бұрын

    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን እስከመቼ በጦርነት መከራላይ ያለሽ ሀገሬ ፍጣሬ ይሁንሽ

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1vАй бұрын

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ቸር ያሰማን

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152Ай бұрын

    ተመስገን❤

  • @user-ee2ul6uj9b
    @user-ee2ul6uj9bАй бұрын

    የተረገመ ሙሉ ለሙሉ መች ተለቀቀ😢😢💔💔💔

  • @jebdb

    @jebdb

    Ай бұрын

    አይባልም እሰኪ ዝም በሉ

  • @jebdb

    @jebdb

    Ай бұрын

    እኛ የምንፈልገው ሰላምነው

  • @user-ee2ul6uj9b

    @user-ee2ul6uj9b

    Ай бұрын

    @@jebdb በስደት ስላለን ካርድ እየሞላን መደወል ደክሞናል ወሬኛ

  • @jebdb
    @jebdbАй бұрын

    አላህ ስላም ያሰማን

  • @GizachewAberaGizachewAbera
    @GizachewAberaGizachewAberaАй бұрын

    My God blees My prm Abiy

  • @user-ri3yw9uj1z
    @user-ri3yw9uj1zАй бұрын

    Good news

  • @user-sj8uv4tm3w
    @user-sj8uv4tm3wАй бұрын

    ሠላም ለሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Etagen-wu1es
    @Etagen-wu1esАй бұрын

    ተመስገን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @masreshalakachew6535
    @masreshalakachew6535Ай бұрын

    ገንዳ ውሃ ❤

  • @jebdb
    @jebdbАй бұрын

    አላህ ሰላምን የመጣልን ያረብ

  • @user-kt5cl2ok3h
    @user-kt5cl2ok3hАй бұрын

    እና አድናቆቱን የሚገልፀው ሽማግሌውን እየገደለ ነው? ኸረ አምላኬ ለአለም ሰላም ይሁን😢

  • @ትእግስት
    @ትእግስትАй бұрын

    ተመስገን ፍፃሜውን 😢😢😢

  • @lubaba9202
    @lubaba9202Ай бұрын

    እውነት ነው ተለቆል ላህ ለሀገራቺን ሰላሙን ይሻልን

  • @jebdb
    @jebdbАй бұрын

    አልሃምዱሊላህ

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084Ай бұрын

    ኢንተርኔት ሰላም አይሆንም። መልካም ዜናም አይሆንም። አፋኝነታቸው ቀረ እንጂ

  • @user-yl6eq5lt4s
    @user-yl6eq5lt4sАй бұрын

    አቤል እሚባል ሰው የአማራን ሕዝብ ጭፍጨፋ አንድ ቀን ትንፍሽ አላልክም የጊዜ ጉዳይ ነው ።

  • @sewharegseyoum3339

    @sewharegseyoum3339

    Ай бұрын

    እውነት ነው

  • @user-cm3qt3dc1x
    @user-cm3qt3dc1xАй бұрын

    ሀይቅናሌሎችስ

  • @JenilaYesuf-zg9vu
    @JenilaYesuf-zg9vuАй бұрын

    Allhamduliah

  • @TeshomeAchamyeleh-k4d
    @TeshomeAchamyeleh-k4dАй бұрын

    እጅግ ደካማ ነው።

  • @essaessa4842
    @essaessa4842Ай бұрын

    Abelo ❤

  • @SalamSalam-pd6ey
    @SalamSalam-pd6eyАй бұрын

    እልልልል

  • @teclitembaye5038
    @teclitembaye5038Ай бұрын

    ግድያ ያለበት አገር ገንዘብህ አውጥተህ እንድልህ አለን ምንማለት ነው ጉድነው

  • @bateldamte
    @bateldamteАй бұрын

    ሰላም ለሁሉም ❤❤❤

  • @AMHARA840
    @AMHARA840Ай бұрын

    Yanten lij mecheresha yasayen hodam

  • @fatumaSaid-n1m
    @fatumaSaid-n1mАй бұрын

    😢😮🎉❤❤❤❤❤

  • @Harge507
    @Harge507Ай бұрын

    Wooow endet des yelal 🎉🎉

  • @MissZainab-oi5ei
    @MissZainab-oi5eiАй бұрын

    መቸወደቦረና ተለቀቀ አፈር ይብላና

  • @seidyimam5261
    @seidyimam5261Ай бұрын

    በአማራ ክልል ኒቶርክእንደትነው ወደ ስራ ተመልሶል ማለት ገና ገና ተጀመረ ነው የሚባለው የዘር ጭፍጨፋ የፈፀመበትን አካባቢ ለምን አይለቀቅም

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nasirasibsi8388
    @nasirasibsi8388Ай бұрын

    Abel Abel❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262Ай бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @PrincessEthopiaahmed
    @PrincessEthopiaahmedАй бұрын

    ለሁሉም አደለም የተለቀቀዉ ያአላህ

  • @lubaba9202

    @lubaba9202

    Ай бұрын

    ይለቀቃል ቴሌ ኩሙ እየተስተካከለ ነው ብለዋላ

  • @PrincessEthopiaahmed

    @PrincessEthopiaahmed

    Ай бұрын

    @@lubaba9202 ኢንሻ አላህ አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን በተስፉ መጠበቅ ነዉ

  • @sarasara5346
    @sarasara5346Ай бұрын

    Abelo enamesegenalen ❤

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121Ай бұрын

    10q ABELOO

  • @user-iz7uw8ck9q
    @user-iz7uw8ck9qАй бұрын

    Tiram Bimot🎉🎉🎉

  • @user-kw4ty8cw9n
    @user-kw4ty8cw9nАй бұрын

    ኔት ወርክ ተለቀቀ❤

  • @rabia467
    @rabia467Ай бұрын

    ትክክል ነዉ ደሴ ይሰራል አላህ መጨረሻዉን ያሳምረዉ እጂ

  • @user-ns4hl9ty6n
    @user-ns4hl9ty6nАй бұрын

    እል እልእልእል

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5grАй бұрын

    አዎ ተለቋል

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlwАй бұрын

    አልተለቀቀም

  • @kebetelile2461
    @kebetelile2461Ай бұрын

    Tiru naw😊😊

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4uАй бұрын

    Belewu adis ababa finfinnee wowu WOW Dubai meselechi WOW

  • @alminakebede1495
    @alminakebede1495Ай бұрын

    ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝቧን ጠብቅልን ለሁሉም ፍቅርን ስጥልን።

  • @user-tw7ej5oe7m
    @user-tw7ej5oe7mАй бұрын

    ግባሩንብሎትኑሮ

  • @ttww9470

    @ttww9470

    Ай бұрын

    😢😢

  • @user-cp6qv3jm6f
    @user-cp6qv3jm6fАй бұрын

    አሁን በአማራ ክልል ወሬው ይበጠረቃል

  • @Jonny-z9n

    @Jonny-z9n

    Ай бұрын

    ድሮምን አገዳቸው ጅል

  • @user-qd7du6ls2t
    @user-qd7du6ls2tАй бұрын

    Wiushetàm Leba .

  • @user-rt4gv9rj8b
    @user-rt4gv9rj8bАй бұрын

    ሞጣላይ ዳታ ተለቋል ወይስ እስኪአጣራልን

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761Ай бұрын

    ስለ ትራፕ እኛ ምናገን.... እነርሱ የ ጋዛ ህዝብ ስጋ እየበሉ አይደልም? 😥

  • @yonaszeray3157
    @yonaszeray3157Ай бұрын

    Wushetam Zim bless attended. Qedada......

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873Ай бұрын

    እዛም አለ እንዴ ግንባር አልሞ ጆሮ?ይደክማል ሳክስ እቺ ምርጥ ፊልም ናት ደራሲው እንጂ ተዋናይ እንኳ በሽ ነው። የህፃናት ፊልም ከናንተ የተሻለ.....

  • @alweyaamir7960
    @alweyaamir7960Ай бұрын

    አጣዬ እና ሌሎቹስ ይለቀቁልን እስከዛሬ ደርስ አቆይቶ ለምን አሁንስ አይለቀውም ሙሉ በሙሉ

  • @addgizaw7059
    @addgizaw7059Ай бұрын

    ወንድሜ አትሸወድ ሲናይፐር ጆሮ ነጥሉ መምታት ይችላል ። ግን አልተፈለገም ።ምክንያቱም ምርጫውን ትራፕ ስለሚያሸንፉ ከሞት ያመለጠው ምርጥ መሪያችን በማለት በአለም ላይ ታዋቂ ለማድረግ የተደረገ ነው ። አስታውሱ ይህ መሪ ለአፍሪካ አይጠቅሙም ። ግብፅ ግድቡን መምታት ትችላለች ብለው ዝተውብን ነበር ። በሰይጣን እዳንታለል የእርሱን አሳብ አንስተውም ። ከበስተጀርባ የመናፍስቱ ዓለም ሴራ ቀጣይ አራት ዓመት ምን አስቦ ይሆን ? በትራፕ በኩል ምን ሊሰራ

  • @sweetnega8119
    @sweetnega8119Ай бұрын

    Gebyachaw selekense bachawe enje lehezebeu asebawe ayedalem yehezebehuwe tiyaka bselame wetin engeba tawene new enje entarnati selamachawn ayegezame weregna

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476Ай бұрын

    ምን ነው የትራምፕ እድሜ ረዘመ ቶሎ ወደ ጀሐነም በሸኙት የአላህ ቁጣ ይዉረድበት

  • @Fatima-xf5wd
    @Fatima-xf5wdАй бұрын

    ጎጃምስ አልተለቀቀምዴ

  • @mesi9711
    @mesi9711Ай бұрын

    አንደኛ ነው እልል ቸር ነገር አሰማን😢😢😢

  • @طيبهطيبه-ث3خ
    @طيبهطيبه-ث3خАй бұрын

    😂😂ማሽአላህኢተሬትተለቀቀበጣምደስይላል😅

  • @meazatolosa544
    @meazatolosa544Ай бұрын

    ❤❤❤አንደኛ ነኝ

  • @user-hl6gl4fr8f
    @user-hl6gl4fr8fАй бұрын

    Tram yemot

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684Ай бұрын

    Fetare abiy yetabale evil andu begadelew

  • @saeidasani4686
    @saeidasani4686Ай бұрын

    Yatranb enkwan felem naw

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592Ай бұрын

    ራያ አላማጣ የለም

  • @user-su6vv5gi6g
    @user-su6vv5gi6gАй бұрын

    Ds you can do it yourself 😜😝😋😘

  • @amirreshad7789
    @amirreshad7789Ай бұрын

    ሴጣን ቶሎ አይሞትም

  • @blackyweld5696
    @blackyweld5696Ай бұрын

    በኔ ቅደሚያ ግምት - ትራምፕ ከምርጫ በፊት አሸንፏል ((((ትራምፕ ማለት እንደ ሚስማር በመታኸው መጠን እየጠበቀ, እየጠነከረ ይመጣል )))) ከባደ ሰው ነው

  • @ayalmare6503
    @ayalmare6503Ай бұрын

    እውነታው 3 ከተማ ነው የተለቀቀው መንግስታዊ ውሸቱን አትደግፍ ባህርዳር ማርቆስ ደሴ ነው እየሰራ ያለው።

  • @user-zb6pb8gj8h

    @user-zb6pb8gj8h

    Ай бұрын

    ደርቦታቦርም። ይሰራል

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118Ай бұрын

    ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የነካ ዬለዉም በረካ ምነዉ በጨረሱት

  • @user-su6vv5gi6g
    @user-su6vv5gi6gАй бұрын

    😝

  • @SelomonBirahane
    @SelomonBirahaneАй бұрын

    ትራንምፕ ራሱ ነው ጆሮውን የሚመታ ቅጥረኛ ቀጥሮ ነው ለምን ተኳሹ ተገደለ ???ምርጫውን ማሸነፍ ይፈልጋል ምክንያቱም ሚሼል ኦባማ ወደ ምርጫው መምጣታቸው ለትራንምፕ አጠብቂኝ ነውና ፣ መቼም ገንዘብ የማይሠራው ነገር የለምና ።

Келесі