ቀላል የአይብ አዘገጃጀት ታጥቦና ታጥኖ ምርጥ ነው|how to make homemade cheese |Ethiopian Food Ethio lal

ምርጥና ተበልቶ የማይጠገብምርጥ አይብ
#ኢትዮላል

Пікірлер: 29

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    ✅ የቅቤ ለምኔ ሊንክ👉kzread.info/dash/bejne/qaWW27CDesmnqNY.html ✅ የተልባ አዘገጃጀት👉 kzread.info/dash/bejne/X4udpaV7gavWnpc.html ✅ የቅመማ ቅመም አዘገጃጀት👉 kzread.info/dash/bejne/jGqopryMf9G7iag.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    ምሳዬዬ በጣም ምርጥ አይብ ነዉ በወይራ መታጠኑ በጣም ወድጄዋለሁ የተባረከ ይሁን 😍

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    ምሳዬ የእኔ ውድ በጣም ቆንጆ ፍርፍር ያለ አይብ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ዕቃው መታጠኑ ደግሞ እንዴት እንደሚያጣፍጠው እናመሰግናለን ምሳዬ እጅሽ ይባረክልኝ👏👍ሼር❤🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    Misayee 😍

  • @lulitlula4290
    @lulitlula42902 жыл бұрын

    ምሳይዬ እንደሁልግዜ ስራሽ ምርጥ ነው ማጠኑ ጥሩ ጣእም እንደሚስጠው አልጠራጠርም የተባረከ ይሁን ላይክ ሼር👍🏽🙏❤️

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha44582 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ አይብ ፍርፍር ብሎ ሲያምር በእውነት ባለሞያ ነሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ👌👌👌👍👍👍❤🙏

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ምርጥ የሆነ አይብ ነው መታጠኑም የበለጠ ያጥመዋል እጂሽ ይባረክ 🙏❤️ ሸር

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50262 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አይብ ነው የሰራሽው ፍርፍር ያለ ልክ እንደሃገር ቤት ማጠንሽ ደግሞ ልዩ ቃና ይሰጠዋል ብራቫ ላይክ ሼር👍🙏❤👏

  • @tirueworkgula8627
    @tirueworkgula86272 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አይብ ነው:: በተለይ አይብ ማቅረቢያ ጣባው ያምራል::

  • @mammamimikitchen
    @mammamimikitchen2 жыл бұрын

    ጥሩ አይነት እስራር ነው

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    Watching 🥰

  • @freweinikidane9452
    @freweinikidane94522 жыл бұрын

    የማቅረብያሽ የሸክላ እቃዎች በጣም ያምራሉ።

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50262 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ❤

  • @zeynebatube4634
    @zeynebatube46342 жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት. ሁሉን አሟልቸ መጥቻለሁ. አንችም ጎራበይ

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ😍

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ምሳዬ 💕👏👍

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳይዬ ዋውውውው የኔ ባለሞያ በቃ ሀገርቤት ያለሁ ነው የሚመስልኝ ቤትሽ ስመጣ የምትሠሪው ሁሉ ጣፋጭ እንደ አንደበትሽ🥰❤የጤናዳም ፍሬ እንደ አማራጭ መጠቀም እንደሚቻል አላውቅም ነበር ስክን ያለ አይብ በርግጥ ለመቀቀሉ ትእግስት ቢጠይቅም አድናቂሽ ነኝ ምሳዬ ከኢትዮጵያ ወይራ አስታውሠሽ ማምጣትሽ በወይራ የታጠነ ሁሉ ቃናው ልዩ ነው የኔ ባለሞያ ደስ የሚል አይብ ጣእሙን መቼም መገመት ቀላል ነው የኔ ውድ እውነት የአያትሽን ሞያ ቀስመሻል የኔ ልዩ እጅሽ ይባረክ😍😘😘😘💖💖👌🙏

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa12 жыл бұрын

    ምሳዬ እጅግ በጣም ጥሩ ሥራ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ውዴ 🙏🙏ምሳዬ ቤተሰብ ብትሆኝኝ ? 👍👍👍👍👍

  • @sitotatube-
    @sitotatube-2 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አይብ አሰራር ነዉ 🥰🥰👌👌👍

  • @ritatube-5809
    @ritatube-58092 жыл бұрын

    ዋው ሲታጠን ጠአሙ ታየኝ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    ምሳዬ ዋው ምርጥ ፍርፍር ያለ አይብ ነው በወይራ እቃው መታጠኑ ጥሩ ቃና ይሰጠዋል🥰🥰👌

  • @mahletsolomon2954
    @mahletsolomon29542 жыл бұрын

    Thank you! Lomi siyadergu ayiche etekem neber. Endi ketechale tiru new. Kezi behuwala endanchi emokiralew. Berchi

  • @SM-gu8oi
    @SM-gu8oi2 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ማሻአላህ 🙏

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    ምሳዬ 😍watching and Like Share👍👍 ሰላምሽ ይብዛ ምሳዬ በጣም ነው የወደድኩት የጭን አዳም እና የወይራው መታጠን ምርጥ ያረገዋል ብዬ አስባለሁ ትዝታየን ቀሰቀሽብኝ ከገጠር ይዘውልን የሚመጡት አርጎ ባይኔ ላይ ሄደ እኛ ጋ ጭናዳም አለ ግን ወይራ አላየሁም ግን አንች በጣም ባለሙያ ነሽ ቤትሽ ወይራ መገኘቱ ስላካፈልሽን ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውድ💖💖💖

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s2 жыл бұрын

    ይገርማል እኔንም አያቴ ነች ሁሌ እናት ቤት አይኖርም ነይ ተማሪ እያለች ሙያያስተማረችኝ ......

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare62512 жыл бұрын

    Thank you ምሣዬ እሚደርቅብኝ ለካ እያሯሯጥኩት ነው

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa63042 жыл бұрын

    ቀድሞ ድስቱ ቢግል ቶሎ ሰብሰብ ይላል አይቡም ፍትፍት ያሐ እና ያማረ ይሆናል

  • @tanbzethio107
    @tanbzethio107 Жыл бұрын

    ደምሩኝበቅንነት🇪🇹❤🇪🇹❤

Келесі