ጎመን በተልባ ፍርፍር ጤናማ የፆም አማራጭ |Ethiopian food|ethio lal

ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚና ተበልቶ የማይጠገብ
#ኢትዮላል

Пікірлер: 36

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    ✅ የጎመን በተልባ አሰራር ሊንክ👉 kzread.info/dash/bejne/g6Gqj7yfgZSchaQ.html ✅ የተልባ አዘገጃጀት👉 kzread.info/dash/bejne/X4udpaV7gavWnpc.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    ምሳዬ ጤናማ በጣም ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል ቀጣም እንደሚጣፍጥ መናገር ይቻላል እጅሽ ይባረክ 😍

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow30162 жыл бұрын

    Wow nice food share Like sis 👍 yummy 😋😋

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube26422 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ምርጥ እና ጤናማ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ 88ሼር👌👍😍

  • @menitube-3685
    @menitube-36852 жыл бұрын

    ምሳዬ የኔ ባለሙያ በጣም አሪፍ ጎመን በተልባ ነው የሰራሽልን ተባረኪልን😘 share✅

  • @lulitlula4290
    @lulitlula42902 жыл бұрын

    ምሳይዬ እንዴት እንደሚያምር በጎመን ደግሞ ፍፁም ጤናማ እና ልዩ አሰራር ነው ሞክሬ አላውቅም በጎመን እሞክረዋለሁ በጣም ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ላይክ ሼር🙏👍🏽❤️❤️

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ምሳዬ ዋዉ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ ነው እጂሽ ይባረክ🙏❤️. ሸር💕💯

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha44582 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ ሁሌም ጤናማ ምግቦችን ታካፊይናለሽ እናመሰግናለን በርቺልኝ👍👍👌👌❤🙏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    ዋው ምሳዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው በዚህ መልኩ ሞክሬው አለውቅም እሞክረዋለው🥰🥰👌

  • @sitotatube-
    @sitotatube-2 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ ፍርፍር ነዉ 👍👍🥰🥰

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    misayee😍

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube52972 жыл бұрын

    ሰላም እንኳ ደና መጣሽ በጣም ልዩ ነው ጎመን በተልባ ኑግ በጎመን የናቴ ውሳኝ ምግቦቿ ናቸዉ

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    ምሳዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!! በጣም ቆንጆ ጎመን በተልባ ፍርፍር ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ዛሬ አዲስ ሙያ ተማርሁ በበርበሬ እንደሚሰራ አላዉቅም ነበር በጣም ነው የወደድኩት እጅሽ ይባረከ የእኔ ባለሙያ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😍😍

  • @tsion5088
    @tsion50882 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ እህቴ ቀላል እና ጤናማ ምግብ።አሁን እየሰራሁኝ ነው💚💛❤🙏

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving2 жыл бұрын

    ዋዉ ምሳዬ ይችንማ ዛሬዉኑ ነዉ የምሰራዉ ጎመን ዉስጤ ነዉ በጣም እንደሚጣፍጥ አልጠራጠርም እናመሰገናለን የኔ ዉድ 💕👌🙏ሼር

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ነፂዬ ሞክሪውማ እንዴት እንደሚጣፍጥ🥰🥰🥰

  • @EthioAlema
    @EthioAlema2 жыл бұрын

    My beautiful sister as usual thank you so much for sharing this is amazing looking food and I am sure it tastes fantastic coverage is one of my favourite any vegetable but cabbages is number one for me 100% I'll try this recipe thank you very much for sharing like share 💕💕💕

  • @milkanatube4685
    @milkanatube46852 жыл бұрын

    አሜን አሜን ምሳይዬ Wow እንዴት እንደወደድኩት በጣም ቆንጆ ልዩ አሰራር ነው አሰራዋለሁ እንደዚህማ አታስጎመጂኝም😁😁 የጎመኑ ውሀ ደሞ ልክነሽ ብንሰራበት ጥቅሙን የበለጠ እናገኘዋለን እጅሽ ይባረክ ምሳይዬ ውዴ😍😘

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ ምሳዬ እንዴት እንዳላየሁት ይህን ቪድዬ አላቅም በጣም ምርጥ ጎመን በተለየ ነው ማሻአላ በጣም ጤነኛና ገንቢ ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ🙏🙏🙏💖💖💖

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu32512 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን እህታችን እጂሺ ይባረክ

  • @tigestalemu2425
    @tigestalemu24252 жыл бұрын

    ባለሙያ

  • @messeret911
    @messeret9112 жыл бұрын

    Thankyou sweetie for sharing easy yummy and healthy recipes 😘🌹🌹🌹

  • @milkanatube4685
    @milkanatube46852 жыл бұрын

    ምሳይዬ😍👀

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ😍

  • @honeyjames7268
    @honeyjames72682 жыл бұрын

    You are wonderful I love your recipe and I love ❤️ 🙏👍🇨🇦

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube26422 жыл бұрын

    Watching

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳይዬ የኔ ውድ ያንቺን ሞያ ሠከን ካላልኩ ማየት አይመቸኝም እንዴት እንደማጣጥመው እኮ ለዛ ነው የዘገየሁት ሁሌም ልዩ ነው ሞያሽ የዛሬውን ደግሞ ፈፅሞ አይቼው የማላውቀው ሞያ ተልባ በጎመን አስቢው ሙሉለሙሉ ጤናማ የሆነና ጣፋጭ ምግብ እንደኔ ጎመን የሚወድ ያለ አይመስለኝም መቼም በጣም ነው ያስጎመጀሽኝ እንጀራዬን ጋግሬ የምሠራው የመጀመሪያው ምግብ ነው አዎ ጎመን ለጋ ሲሆን ውሃ ያወጣል በራሡም ውሃ ቢፈረፈር እንዳልሽውም ልዩ ነው ጨውም መጨረሻ ሲጨመር ተመራጭ ነው የኔ ውድ ምሳዬ በቃ ቤትሽ ስመጣ ሁሌም የማብሠል ሞራሌ ነው የሚነሳሳው ብሉኝ ብሉኝ ነው የሚለው ሠንበትን ፏ ነው ምሳዬ ጎረቤቴ ብትሆኝ ደስታውን አልችለውም ነበር አይዞን ይሄማ ጉንፋኑን ድራሹን ነው የሚያጠፋው አሚን እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ😍😍😍😘💖💖🙏

  • @Tigist985
    @Tigist9852 жыл бұрын

    ሰላም ሰላም ውድ ያሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም እና ጤና አይለያችሁ🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    አንደኛ 😍😍 ምሳዬ

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    የኔ ውድ አመሰግናለሁ🥰🥰🥰🥰

  • @zellitube
    @zellitube2 жыл бұрын

    ምሳዬ አችና ተልባ አትለያዬም 🤣🤣 አሪፍ ነው👌🥰

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    እምወድሽዋ እንደምታውቂው ነው ተልባ ውስጤ ነው 😂 ሰሞኑን እርጢጦ አምሮኛል ሰርቼ እበላለሁ 1-2 ደቂቃ ቀርጨ አስጎመጅሻለሁ ላለመጎምጀት ተዘጋጅ ለነገሩ ኦርጅናሉን ስትበይ ከርመሻል ይሄ ምንም አይመስልሽ😂😂🤣🤣🤣 ከኢትዮጵያ ተመለሽ እንዴ ?

  • @zellitube

    @zellitube

    2 жыл бұрын

    @@ethiolal2148 የኔ ውድ አወ ተመልሻለው ባይገርምሺ በሙቀጫ ተለጥልጦ የተወቀጠ ተልባ ይዠ መጥቻለው በየት በኩል ላቀብልሺ እራቅሺኝ🤣🤣🤣 እና እሪጢጦ ሰርተሺ አስጎምጂኝና እኔም እዳልሰራ🤣🤣🥰🥰

  • @tsehayyes9197
    @tsehayyes91972 жыл бұрын

    የኔ ባለሞያሴት ነሽ መጠን ለሰነፎች ስጭን ሁሌም

  • @tsehayyes9197
    @tsehayyes91972 жыл бұрын

    መጠን ንገሪን

  • @user-hf2qr2vm2p
    @user-hf2qr2vm2p2 жыл бұрын

    Aqqaqaq

Келесі