የፆም የተልባ ፍርፍር አዘገጃጀት

እጅግ ጤናማና ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚ
#ኢትዮላል #የተልባ_ፍርፍር

Пікірлер: 51

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    ✅ የተልባ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 kzread.info/dash/bejne/X4udpaV7gavWnpc.html ✅ የቅቤ ለምኔ አዘግጃጀት ሊንክ 👉 kzread.info/dash/bejne/qaWW27CDesmnqNY.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube26422 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ 36 👌👍😍

  • @lulitlula4290
    @lulitlula42902 жыл бұрын

    ምሳይዬ በጣም ምርጥ አስራር ነው እንደሁልግዜ መልካም ግዜ ይሁንልሽ የኔ መልካም ላይክ ሼር👍🏽🙏❤️❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    misayee 😍

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    ዋው ምሳዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ ፍርፍር ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ❤️🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ ለጤናም ተመራጭ የሆነ አሰራር ነው እንዴት እንደወደድኩት እጅሽ ይባረክልኝ👍👏👌ሼር❤🙏

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50262 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር እንዴት ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ❤ላይክ ሼር👍👏👌🏼

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube26422 жыл бұрын

    Watching

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-36022 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው ለፆም ሼር

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ያስጎምጃል ዛሬ እሞረዋለሁ እኔም ተልባ በጣም እውዳለሁ እጂሽ ይባረክ🙏❤️ ሸር💯

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳይዬ ውይ ሲፈጥረኝ የፍርፍር ነገር አይሆንልኝም የኔ አንደኛ አቤት ሞያ እንዴት እንደሚያስጎመጅ እውነትም ከቤትሽ ብዙ የተልባ አሠራር አይነቶችን ተምሬያለሁ ቅቤ ለምኔውን ግን አየዋለሁ ያለእሳት እንዴት እንዳነጠርሽ ተልባ ውስጤ ነው ካንሠርን ሁሉ የሚዋጋ ውድ ነገር ነው ግን በፍርፍር ሳይ ለመጀመሪያ ጊዜ የኔ ውድ እንጀራሽም ልዩ ነው ቁሌቱን ልድልድ ነው ያደረገው ይህን ጤናማ ፍርፍር እስካጣጥመው ቸኮልኩ እጅሽ ይባረክ የኔውድ😍😍😘😘💗💗🙏

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ከሉዴ የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለ እምወድሽዋ 🥰🥰❤️❤️❤️ሞክሪው ትወጅዋለሽ እውነት ነው ተልባ ብዙ የጤና በረከቶች አሉት እኔ ቤት እይጠፋም አንድ አስቤዛ ነው 😂😂መፍጫው ለተልባ ተብሎ ነው የተገዛው መደቆሻ ስለሌለኝ😂😂

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ😍

  • @milkanatube4685
    @milkanatube46852 жыл бұрын

    ምሳይዬ😍😍👀

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50262 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ❤

  • @sitotatube-
    @sitotatube-2 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ምርጥ ፍርፍር ነዉ 👌👌😋😋 ያስጎመጃል 🥰🥰👍👍

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ ጤናማ የተልባ ፍርፍር አሰራር ነው ከጥሩ ገለፃ ጋር በጣም እናመሰግናለን የተባረከ ይሁን !!!

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    አሜን የሚዬ እምወድሽዋ🙏❤️🥰

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    Watching 🥰

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving2 жыл бұрын

    ዋዉ ምሳዬ የኔ ባለሞያ የምትሰሪያቸዉ ምግቦች በሙሉ በጣም ለጤና ተስማሚ ቅልል ያለ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩት ተልባን የምትጠቀሚያቸዉ መንገዶች ያስገርመኛል እጅሽ ይባረክኝ💕👌👌👍🙏ሼር

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ነፂዬ የኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🥰🥰🥰🥰🙏

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube96182 жыл бұрын

    ምሣየ እንዴት ነሽልኝ😘አቤት ሙያ ልዩ ነዉ የኔ ወርቅ አልፅፍም እንጅ ሙያ እየተማርኩ ነዉ በተለይ የተልባዎቹ ዋው😋 እጆችሽ ይለምልሙ ቀጥይበት😘

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ከብዬ የኔ ውድ እንዴትነሽልኝ? ጠፋሽ እኮ ቪዲዮ ለመስራት አልመች አለሽ? አልፎ አልፎም ቢሆን ፖስት አድርጊ አትጥፊ ከልብ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ አሜን እህቴ🙏❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @AyniA1
    @AyniA12 жыл бұрын

    መልካም ሰንበት🥰🤩🙏🏻ዋው ምሳዬ የምወደው አይነት የተልባ ፍርፍር አሰራር🤩

  • @EthioAlema
    @EthioAlema2 жыл бұрын

    An other health and telba fitfite yenkonjo betam merte aserare 💕like shared

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    አለምዬ አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🥰🥰❤️❤️🙏

  • @menitube-3685
    @menitube-36852 жыл бұрын

    የኔ ምርጥ ባለሙያ እጅሽ ብርክ ይበልልኝ😘 ከልቡ ባለሙያ እኮነሽ የኔ የተልባ ባለሙያ😍 share

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ መኒዬ🥰🙏❤️🥰

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    ምሳዬ ይላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ቆንጆ!! ምሳዬ ምርጥ የፆም አማራጭ ፍርፍር ነው የሰራሽዉ ተልባ በተለይ ለፆም ተመራጭ ነው እዉነትሽን ነው በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን👍👌😍😍 አሜን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ኅብስትዬ🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @tigestalemu2425
    @tigestalemu24252 жыл бұрын

    ድንቹን የሰራሁት ምሳዬ ምርጥ ነው በርችልኝ

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ ቲጅዬ የኔ ውድ🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha44582 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ እኔ በጣም ተልባ ተጠቃሚ ነኝ አንቺ ደግሞ ብዙ አሰራር አሳየሽኝ በጣም አመሰግናለሁ በርቺልኝ👏👏👍👍👍❤🙏

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    አናፍ ውዴ ተልባ ጤናማ ምግብ ነው አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰❤️❤️

  • @tsion5088
    @tsion50882 жыл бұрын

    አመሰግናለሁ ልክ እንዳየሁት በድርቆሸም ቢሆን እራቴን ሰራሁኝ ተልባም ካንቺ ተምሬ አሰቀምጬ ነበር💚💛❤🙏

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ፂዮንዬ እምወድሽዋ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🥰🥰🥰🙏

  • @rahelmeshashe8514
    @rahelmeshashe85142 жыл бұрын

    ❤️👍🙏

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    ምሳዬ 👀👀

  • @milkanatube4685
    @milkanatube46852 жыл бұрын

    ምሳይዬ የኔ ባለሞያ ስታቁላይው እንዴት እንደሚያስጎመጅ እጅሽ ይባረክ የነገ ቁርሴን ስለሰራሽልኝ አመሰግናለሁ

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ሚልካዬዬ እምወድሽ በቅርቤ በሆንሽልኝ ሰርቼ ቁርስሽን አበላሽ ነበር🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @muluworkamare6251
    @muluworkamare62512 жыл бұрын

    የኔቆንጆ አቀራረብሽ እራሡ ሱስ ያሲይዛል

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰❤️🙏

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w2 жыл бұрын

    👍👍👍🇪🇷🇪🇷

  • @favensongnuroya4725
    @favensongnuroya47252 жыл бұрын

    Selam Mesaya. Thank you for great videos you always provide!! I can’t find the link for keba lemena. Please send me?

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    Thank you so much Here is the link ✅ የቅቤ ለምኔ አዘግጃጀት ሊንክ 👉 kzread.info/dash/bejne/qaWW27CDesmnqNY.html

  • @selamlalem2062
    @selamlalem20622 жыл бұрын

    ሲያሥጒመጅ

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    ሰላም ይብዛ ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ እኔም የተልባ ወዳጅ ነኝ እስኪ ገብቸ በተልባ የሰራሽውን አየዋለሁ በተለይ ፍልቅልቅ ስሙን ወድጀዋለሁ እኔ የምግብ ቪድዬ ማየትም መስራትም እወዳለሁ የተልባውን ፍርፍር በጣም ያስጎመጃል ስላካፈልሽን እናመሰግናለን እኔ ውድ ሸር ላይክ🙏🙏🙏💖💖💖💖💖

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ራቢዬ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ ውድ ብዙ የተልባ ቪዲዮ አለኝ የተልባ ወዳድ ነኝ ለጤናም ጥሩ ነው እምወድሽዋ እይው🥰🥰❤️❤️❤️

  • @rabiykitchen

    @rabiykitchen

    2 жыл бұрын

    @@ethiolal2148 በደንብ የኔ ውድ ያንች ቪድዬ ሁሉም ምርጥ ነው ማሻአላ💚💚💚

  • @azebeazebe335
    @azebeazebe3352 жыл бұрын

    ኦዮ ገና ሳልበላው አፊን አጣጣምኩኝ

Келесі