Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን

Ойын-сауық

****************Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን****************
Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 1 100

  • @samrawit5314
    @samrawit53145 жыл бұрын

    አሌክሶ አድናቂህ ነኝ ማነው ያለክስ አድናቂ እንደኔ👉👍❤ፈጣሪ። ትዳራቹን ይባርክ🙏

  • @jemilanasir8255

    @jemilanasir8255

    5 жыл бұрын

    Ine batem new madenkawu

  • @yorditube9891

    @yorditube9891

    5 жыл бұрын

    Like ፊት

  • @belentubea7309

    @belentubea7309

    5 жыл бұрын

    Ene betam new yemwdew ማር ቤተሰብ እንሁን

  • @abckw4774

    @abckw4774

    5 жыл бұрын

    አሌ እኮ እውነት በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @Marakitube

    @Marakitube

    5 жыл бұрын

    ውድ ያገሬ ልጆች እስኪ ስብ አርጉኝ

  • @samitru3351
    @samitru33515 жыл бұрын

    አሌክስ ዘመን የማይሽረው ከትውልድ ጋር አብሮ የሚሄድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተዋናይ አለማየሁ ታደሰ#1 ever.

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l5 жыл бұрын

    *ባል እና ሚስት ክአንድ ውንዝ ይቅዳል አሎ ውልዶ ክብዱ ምድር ቱን ሙሏት አሜን3!*

  • @user-dz4pe2em1z

    @user-dz4pe2em1z

    5 жыл бұрын

    ስዎዳችሁ

  • @user-oe3fr6vb9b

    @user-oe3fr6vb9b

    5 жыл бұрын

    የኔ ምነው ዘገየ ታዲያ እየዋኘ ይሆን እንዴ

  • @user-up9yi8xd6l

    @user-up9yi8xd6l

    5 жыл бұрын

    @@user-oe3fr6vb9b *ክክክክክክክክክክክ ውይኔ በሳቅ ስንት ቀልድኛ አል በፍጣሬ!*

  • @user-fd2sy7vd3j
    @user-fd2sy7vd3j5 жыл бұрын

    ፈገግታቸው የተመቻቹ ላይክ በሉኝ አምሮኝ ነው👍👍👍👈

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    👍👍👍👍😍ሰብስክራይብ አርጊኝ ማሬ

  • @user-mv7xu3nu5t

    @user-mv7xu3nu5t

    5 жыл бұрын

    አመትባልዬ በጣም አስለቀሽኝ እናትሽን ያለሽክብር ፍቅር ውስጤን ሠረሠረው እድሜሽን ከጤናከሙሉ ቤተሠብ አምላክ ይጠብቅልኝ

  • @user-fd2sy7vd3j

    @user-fd2sy7vd3j

    5 жыл бұрын

    @@user-mv7xu3nu5t አሜን ማማዬ

  • @hanayemamilij170
    @hanayemamilij1705 жыл бұрын

    አሌክስየ እንኳን በሰላም መጣችሁ አሌክስን ያላችሁ እስኪ ልያችሁ👍👍👍👍

  • @asnakutesfaye3544
    @asnakutesfaye35445 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም መጣቹ ደሞ ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላቹ

  • @user-gm7fn7vh1p
    @user-gm7fn7vh1p5 жыл бұрын

    የሰው ልጅ ፍጻሜው ሲአምር ነውና መልካም አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ፍጻሜአችሁን ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ☝💝💝💝

  • @user-yh4lt7cf4c
    @user-yh4lt7cf4c5 жыл бұрын

    አሌ እና ማርቲ ስታምሩ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ያሳደግላችሁ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ

  • @user-jf3ty8ur1m
    @user-jf3ty8ur1m5 жыл бұрын

    ሁለታችሁም ምርጦች ናችሁ እድሜ ከጤና ጋራ ያድላቹ

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    አሜንንን ሰብስክራይብ አርጊኝ ማር ጠቃሚ ነገር አለ😍

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg5 жыл бұрын

    በናታችሁ ጨርሱልን ደስ ሲል የሚገርመው የሰው ልጅ እንዴት እንደሚገናኝ ሱብሀን አላህ በጣም ይደንቃል ደስ ይላል ፍቅራችሁ አላህ ሰላሙን ፍቅሩን ያብዛላችሁ

  • @kiyajemal3509
    @kiyajemal35095 жыл бұрын

    አሌክስ የሰው ማኛ አንተን የማደንቅበት ቃላት አጣሁ።

  • @user-il7pk9tp7o
    @user-il7pk9tp7o5 жыл бұрын

    አሌክስበጣም የማደቅህ ተዋናይ ነህ እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ተመኘሁ🙏

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x5 жыл бұрын

    ዋው እደት ደስ ትላላችሁ በእግዚአብሔር አሌክስ&ማርቲ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ።ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን። የያዕቆብ ሌሊት ይሁንልን አሜን፫

  • @fentshiyemaryamljj2543
    @fentshiyemaryamljj25435 жыл бұрын

    አሌክሶ ወይኔ ዴስ ስትሉ ቀለል ያልክ ነህ በእውነት እዴ ሌሎች ተዋናይወች አታካብድም

  • @samrawitabera6698
    @samrawitabera66985 жыл бұрын

    ይሉኝታ የስንቱን ቤት አፍርሶል መሰላችሁ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ 💓 ዘ ስፒንስ አርጋችሁ ሙልጭ እንጠብቃለን

  • @-marti7668
    @-marti76685 жыл бұрын

    አሌክስ ምርጥ ሰው እና ማርቲ ውድድድ ነው ማረጋቹ ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ምርጥ ታሪክ ነው ።

  • @libonasiten4725
    @libonasiten47255 жыл бұрын

    አሌ የምርጦች ምርጥ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሰብክ ይስጥክ

  • @eyutube1977

    @eyutube1977

    5 жыл бұрын

    ማር ቻናሌን ሠብስክራይብ በማረግ ቤተሠብ እንሁን

  • @libonasiten4725

    @libonasiten4725

    5 жыл бұрын

    @@eyutube1977 ok

  • @user-sj1cc9wn3r

    @user-sj1cc9wn3r

    4 жыл бұрын

    @@eyutube1977 ነይ እንዛሙድ

  • @TigitheHabeshatube
    @TigitheHabeshatube5 жыл бұрын

    የኔ ምርጦች💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💝

  • @saranoora5692
    @saranoora56925 жыл бұрын

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ

  • @fekerrekef7580
    @fekerrekef75805 жыл бұрын

    አቤት ሥወዳችዉ አሊክሥ ዘመናችዉ ይባረክ

  • @webaweba6461
    @webaweba64615 жыл бұрын

    የሚገርም ፍቅር ነው ትዳራችሁን ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ የኔ ተወዳጆች

  • @jemelhenderisenderisenderi7352

    @jemelhenderisenderisenderi7352

    5 жыл бұрын

    ለዘላለም ኑሩ

  • @sesiynashdemissie9598
    @sesiynashdemissie95985 жыл бұрын

    አድየ እኛም እኖዳታለን የኛ መልካም ሁላችሁም ፍቅር ናቹህ እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v5 жыл бұрын

    ይደገም ይደገም የኔ ጣፋጭ ደስ ክትብል

  • @tsegad5188
    @tsegad51885 жыл бұрын

    ደስ ይሚል ትምህርት ነው አሌክሶ ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን እምር ዝንጥ አድርጎ ፍቅር በፍቅር ያኑራችሁ

  • @sintealqua6338
    @sintealqua63385 жыл бұрын

    የምወድህ አለማየሁዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-mu3vd9jf9d
    @user-mu3vd9jf9d5 жыл бұрын

    ሚስትክ አሌክስ ደርሶ መልስ ላይ ስትሰራ እዴት አባቱ ተዋጥቶላታል ዋው ብያለሁ በርቱ እሙጡጢዬዎች

  • @user-zc9qr9nw5v
    @user-zc9qr9nw5v5 жыл бұрын

    *ደስስስስስ ስትሉ ስንቱ ሠው ልታይ ልታይ በሚልበት ጊዜ ድብቅብቅ ብላችሁ መኖራችሁ ያስገርማል ሠላማችሁ ብዝት ይበል ስታምሩ።*

  • @yemisirachalemu9096
    @yemisirachalemu90965 жыл бұрын

    ዋው ደስ የሚል ታሪክ ነው በእርግጥ የእግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ነገር ሁሉ ቢዘገይም ይሆናል በእንተ ህይወት ውስጥም ይህ ነው የሆነው

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa18495 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሁለት እንቁዎች አዳነች ወ/ገብርኤል ወላፈን ድራማ ላይ በጣም ነበር የምወዳት ለእናትሽ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @user-iu1is2fv3t
    @user-iu1is2fv3t5 жыл бұрын

    እንኳን ደህና መጣቹ አሌክስ እኔ እንኳን ልክህን አቃለው በጣም ነው ማደንቅህ ሺ አመት ኑርልን አቦ

  • @afraa3615
    @afraa36155 жыл бұрын

    እረ አሌኮ ምን ያህል እደምወድህ እደማከብርህ ብታይ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ዘመናችሁን ይባርክላቹ ፍቅር በፍቅር ያርጋቹ አቦ ሰላማችሁን ያብዛልኝ😘😘😘😘😘😘

  • @elyanam.d2278
    @elyanam.d22785 жыл бұрын

    አይ የህይወት መንገድ እግዚአብሔር እኮ ሲያገናኝ የሚገርም ነው አሁንም ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ውዶች ዘራችሁ ይባረክ ደስ ስትሉ ወዳችኋለሁ

  • @user-vg6il6ny6n
    @user-vg6il6ny6n5 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ እናቴ እመቤቴ ማርያም ሰላም ፍቅሩን ታብዛላቹ

  • @elroemitiku8720
    @elroemitiku87205 жыл бұрын

    ልብ አንጠልጣይ ነው ደግማችሁ እንዴት እንደተገናኛችሁ ለመስማት ጓጓሁ

  • @alinalin1736
    @alinalin17365 жыл бұрын

    የኔም እናት እናትም አባትም ሁና ነዉ ያሳደገችኝ ስትናገሪ የኔን ታሪክ ያወራሽ መስሎኝ ምስጥ አልኩ ፍቅራችሁ ለዘላለም ይሁንላችሁ እናቶቻችንን በደስታ ያኑርልን

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash45005 жыл бұрын

    ማርች ስታምሩ የማያልቅ የእድሜ ጥግ ፍቅር ያድላቹ በተዋህዶ ሀይማኖታቹ ያፅናቹ

  • @julakhakwt2041
    @julakhakwt20415 жыл бұрын

    አሌክስ የስደት እህትህ አድናቂህ ወዳጅህ ነኝ አሁን ስራ ላይ ነኝ በኃላ አይሃለው ሰላም ልበልህ ብዬ ነው ሰላምና ጤና ከመላው ቤተሰብህ እመኝልሃለው 😍😍😍😍😗

  • @AlemTeka-ej3yq

    @AlemTeka-ej3yq

    4 күн бұрын

    አሌክስ ስደተኛ ነበር እንዴ ?

  • @samirasamira268
    @samirasamira2685 жыл бұрын

    አብሮ ይስጥልን እንኳን ስላም መጣችሁ ምርጦቼ ስወዳችሁ 😍😍👏👏👏

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey27215 жыл бұрын

    Egziabhir betin kalsera serategnochi bekentu ydekmalu ylal kidus kalu betachihun yeseraw egziabhir ahunim zemenachihun betsesebachihun abzito ybarik💚💛♥️🙏🙏🙏💚💛♥️

  • @emu1070
    @emu10705 жыл бұрын

    ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይባርከው አሌክስ በጣም አድናቂህ ነኝ ማርቲ ምርጥ የትወና ብቃትሽን በፍርድ መልስ ድራማ አሳይተሽናል ብርችልን በተረፍ ውድድድድድ ጥግ ድረስ

  • @user-fi1zj4mf4i
    @user-fi1zj4mf4i5 жыл бұрын

    የ አሌክስ ሳቅ የተመቸው ምን ነው

  • @HagerieMedia
    @HagerieMedia5 жыл бұрын

    ኢትዮጲያን እግዚአብሔረ ይባርክ

  • @user-pg3qr7xf8z
    @user-pg3qr7xf8z5 жыл бұрын

    ዉይይይ የኔ ምርጦች በእዉነት ደሰሰሰ ትላላችሁ ልጆቻችሁንም ትዳራችሁንም እግዚአብሔር ይባርክላችሁ የእዉነት ደሰሰሰሰ ትላላችሁ የኔ እዉነተኛ ፍቅር ከናንተ ወድህ ጓዙን ይዞ ጠፋ 😁

  • @andualem6324
    @andualem63245 жыл бұрын

    በርታልን አሌክሶ እንቁ የኢትዮጵያ አርቲስት አድናቂህ ነኝ አክባሪህም ጭምር እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህጋ ያድልህ

  • @drsami762
    @drsami7625 жыл бұрын

    እውይ አዲዬን ስወዳትኮ !የሷ ልጅ ነሽ እንዴ አቤት ደስ ሲል፣ የውልሽ የሃረር ሸበላ አገኘሽ፣አሌክሶ የሰው ዘር አቦ ይመችክ አባቴ!

  • @user-hv2lm3gl1m
    @user-hv2lm3gl1m5 жыл бұрын

    ጥሎብኝ አሌክስን ስውዶ😘😘😘ማረት አንችም ወስጥ ነሽ😍😍😍

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    ሀቢቢቲ ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አርጊኝ ጠቃሚ ነገር አለ

  • @user-hv2lm3gl1m

    @user-hv2lm3gl1m

    5 жыл бұрын

    @@JoytubeWBS ምን አለ የሀብብት

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    @@user-hv2lm3gl1m ሞልቷል ማሬ ነይ

  • @user-dp6hi1zx8d

    @user-dp6hi1zx8d

    4 жыл бұрын

    ሳአዲ የአላህ በህርየ ንኝ ስብስክራይብ አድርጉ ብትስብ እንሁን ማርች

  • @user-sj1cc9wn3r

    @user-sj1cc9wn3r

    4 жыл бұрын

    @@JoytubeWBS እንዛመድ ማር

  • @a12mhome49
    @a12mhome495 жыл бұрын

    WW በጣም ደስ ይላል ፋቅራቹ ለዘላለም ይውን ተባረኩ ከናልጆቻቸው

  • @zuberazubera916
    @zuberazubera9165 жыл бұрын

    Wojiin umurii dheraadha afiyaa gutuu wojii bayee baredaa istoriin kesa 😍😍😍❤❤❤

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu74015 жыл бұрын

    አሌክስ ማኛው አድናቂህ ነኝ ከዱባይ ዋውውውውው ባል እና ሚስት ካንድ ዛፍ ይባላልል እውነት ነው ለካ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ፍቅራችሁ ን ያብዛላችሁ አሌክስየ አመትባል እደርሶ መልስ ላይ በደንብ ነው የምትተውነው

  • @tigstayle9807

    @tigstayle9807

    5 жыл бұрын

    aleksiye geta fiqr chu ticker zemenach ybarek bexam nw4 miwedew

  • @mimibedane7449
    @mimibedane74495 жыл бұрын

    Good to see you guys and I love your story it's very nice at the end both of you are having a great life.

  • @khadijahussein7630
    @khadijahussein76305 жыл бұрын

    አለክሶ የፍቅር ታርካቹ በጣም ደስ ይላልየእሳት እራት ድራማን አይቸዋለሁ በደንብ ነው የተወንከው በጣም አድናቅህ ነኝ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ መላው በተስብህ ሁሉ

  • @kiyyaakiyyaa1818
    @kiyyaakiyyaa18185 жыл бұрын

    አለኮ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው፨፨፨ በጣም ወድሀለው በጣም አከብርሃለሁ አላህ ከ ሸረኛ ና ከ ምቀኛ የ ጠብቃችሁ።

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l5 жыл бұрын

    **እግዚአብሔር ከእናተህ ጋር ይሁንልኝ አሜን**

  • @martatube73
    @martatube735 жыл бұрын

    ዌል አሌክስ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርቱልን ማርቲ ሞክሼዬ ከናንተ ብዙ እንማራለን

  • @zaretokatamew1771

    @zaretokatamew1771

    5 жыл бұрын

    እጅግ ጉበዝ አርቲስት በጣም ወንድ ጉበዝ ዝም ብየ ሳያት ጥሩ የትዳር አጋር ናት እኔ መርጥኩል መልካም የትዳር ዘመን

  • @6679022
    @66790225 жыл бұрын

    ታምራላችሁ በጣም አድናቂያችሁ ነኝ ጌት ቄራ ከቄራ ማርቲዬ እውነት ነው ሰው እንደ አዳነች ያለችውን እናት ሲያገኝደስታው ወሰን የለውም አድሽ የሁሉም እናትና ደግ ሰው ነች። የእናት ተምሳሌት የደግነት መገለጫ የፍቅር መጨረሻ ነች። እና አንድ ቀን በአደባባይ ልናመሰግናት ይገባናል። በተለይ እጇንና ፍቅሯን ያገኛችሁ።

  • @z4796
    @z47965 жыл бұрын

    Woow begugut entebkalen endet desi yemil yefikir tarik new alexy merti sew

  • @promisneguse8117
    @promisneguse81175 жыл бұрын

    Alexs ena martiye betamnew mewedachu egzabher tedarachun yebarkelachu long life for you😘💚💛❤

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu5 жыл бұрын

    አዳነች ወ/ገብርኤል ድንቅ ሰው ...ከኤፍራታ ምድር ካራ ቆሬ የበቀለች

  • @emanjed103

    @emanjed103

    5 жыл бұрын

    አዳነች ምኗ ናት ግን

  • @Lijeyassu

    @Lijeyassu

    5 жыл бұрын

    Eman Jed ..ሙሉውን አልሰሙትም? አዳነች እናቷ ናት ...

  • @emanjed103

    @emanjed103

    5 жыл бұрын

    @@Lijeyassu የውነት?

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi57605 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል ታሪካችሁ ብዙግዜ ስብስክራይብ ማደረግ ቢቻል ባደረኩ ነበር እግዚኣብሄር ፍቅራችሁን ለልጂ ልጂ ያሳልፍላቹ ኣድናቂያችሁ ነኝ ፍጼ ኣንተንም ይመለከታል ምርቃቱ

  • @pitybit9527
    @pitybit95275 жыл бұрын

    Betam setamruuu egzaybahre edam ena tena fikri hulu yabezalchu

  • @fatmaseidsaeed3175
    @fatmaseidsaeed31755 жыл бұрын

    በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላቺሁ አሌክስ መልካም ሰውፈጣሪ ይባርካቺሁ አዲናቂህ ነኝ አሌክሶ

  • @tghabeshawit7793
    @tghabeshawit77935 жыл бұрын

    I can't wait to see next episode I love you Alex and Marti!!!😘😘 I'm in love with Ametbeal to 😍

  • @user-wp5il6gc9h
    @user-wp5il6gc9h5 жыл бұрын

    ብርነገራቺን ላይ አዲን በጣም ነው የምወዳት መታደል ነው እኩያዋን አድርሳ ለዝህ መንቃቷ አቦ ቤተሰቡ በሙሉ ተባረኩ እዴት እደምታምሩ 😍

  • @sabrinalafollesabrinalafol4961
    @sabrinalafollesabrinalafol49615 жыл бұрын

    ..ውይ አሌክስዬ እኛሐረሮች እኮ ለፍቅር ማን ብሎንሚስትህ ታምራለች እግዚሃብሄር ረጅም እድሜ ይስጣቹ ከነልጆቻችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን

  • @mesfinetufa9228
    @mesfinetufa92285 жыл бұрын

    አሌክስ በጣም የማደንቅህና የምወድህ ያገሬ ልጅ ከነ ባለቤትህ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኃለሁ

  • @user-bp7pe3sr2d
    @user-bp7pe3sr2d5 жыл бұрын

    እፍፍፍፍ ሰወዳችህ የኔ ማሮች ቃል የለኝም ከምር እግዚአብሔር ፍቅራችህን ብዝት ያድርግልኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ የአሌክስ አድናቂዎች 👍👍👍

  • @AaaBbb-tn8bo

    @AaaBbb-tn8bo

    5 жыл бұрын

    ፍቅር ራችሁን ያብዛላች።

  • @hewihewi8213
    @hewihewi82135 жыл бұрын

    አሌክስ በጣም ነው የምወድህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ እድሜ እና ጤና ከሞላ ቤተሰብህ ጋር

  • @meazadessie6801
    @meazadessie68015 жыл бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ ማርቲና አሌክስ ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema77705 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አንድ ያደረገውን ሠው አይለየውም ይባላል እውነት ነው የህል ውሀ ነገር መልሶ አገናኛችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን

  • @user-lk5qt8ib2i
    @user-lk5qt8ib2i5 жыл бұрын

    ማርታየ አላህ እሥከመጨረሻው ያዋዳችሁ

  • @mariammahi3618
    @mariammahi36185 жыл бұрын

    Des setlu egzabher abzto yebarkachehu esklijochachehu😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sumaya5000
    @sumaya50005 жыл бұрын

    ደስ ስትሉ እ/ር ይጠብቃቹ ሁሌም ሳቅ ከቤታችሁ አይጥፋ ተባረኩ

  • @eyutube1977

    @eyutube1977

    5 жыл бұрын

    ማር ድፍረት ካልሆነብኝ ቻናሌን ሠብስክራይብ በማረግ ቤተሠብ እንሁን

  • @Martha_Haileyesus
    @Martha_Haileyesus5 жыл бұрын

    ማርቲዬና አሌክሶ በፍቅር አርጁ😍❤️

  • @martatole1139
    @martatole11395 жыл бұрын

    በጣም ይገርማል የሰው መገናኛ ቡዙ ነው 😃

  • @masreshaayalew6150
    @masreshaayalew61505 жыл бұрын

    Wowow that's so amazing 👍👍 I can't wait for next part God bless you guys!!!!!! and long life for you and your family!!!!!!!

  • @Zaza-zc5ry
    @Zaza-zc5ry5 жыл бұрын

    ደስ የሚል ታሪክ አሌክስ እግዚአብሔር. አይለያችሁ

  • @user-hj6wn6jk6i
    @user-hj6wn6jk6i5 жыл бұрын

    አርቲሥቶቻችን በርቱ ብዙ መስራት ትችላላቹ እኛም በማየት ከጎናቹ ነን አሌክስ በጣም ነው የምወድክ የማደንቅክ ግን ፕሮግራሙ በጣም አጠረ

  • @messidia8350
    @messidia83505 жыл бұрын

    ትዳራቹ የተባረከ ይሁን የእውነት ታድለሻል እናት ትኑርልሽ

  • @seenaagirma2529
    @seenaagirma25295 жыл бұрын

    አሌክስ አድነቅክ ነኝ ግን ደም በጣም ነው የምፈረክ ወይኔ በከሌ በገኝህማ ሺንቴን የምለቅ ሁለ እመስለኛል እንደ አይነት ተጨዋች ሰቅታ አትመስለኝም ነበር አሌክሶ አቦ እድሜክ የስረዝምልን ማርትዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ እግዚአብሔር አምላክ ቀር ዘመናችሁ እበርክለችሁ ሺህ አመት ኑሩ ፉፂዬ አንቴንም ከና ባለቤትና ልጅህ እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ከጤና ገር የድለችሁ እመቤታችን ቅድስት ማርያም አማላጅነት አይለያችሁ ❤❤❤❤

  • @mimigech9585
    @mimigech95855 жыл бұрын

    Wow it's amazing story, God bless you both,

  • @user-wq4ec4ey6d
    @user-wq4ec4ey6d5 жыл бұрын

    ስታምሩ እፍፍፍፍ ያልታሰበ ፍቅር ይስጥሽ በሉኝ በማርያም

  • @YeWahaMarMedia
    @YeWahaMarMedia5 жыл бұрын

    ፍቅር በፊልምና በሙዚቃ ከመሆኑ በፊት እናንተ ጋር ነበር ስለዚህ እናንተ ናችሁ ፍቅርን ምጥጥን አድርጋችሁ የወሰዳችሁብን 😂😂ለማንኛውም ውድድ ነው የማረጋችሁ ሰምታቹሀል

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    ክክክክ ፍቅር አያልቅም ይመጣል ሰብስክራይብ አርጊኝ ሀቢቢቲ😍😍

  • @YeWahaMarMedia

    @YeWahaMarMedia

    5 жыл бұрын

    ይመችሽ ደሞ ለሰብ አደረኩ

  • @lema9174

    @lema9174

    5 жыл бұрын

    ሀለየሁ፣አድናቅህ፣ነኝ

  • @madinamohammad201

    @madinamohammad201

    5 жыл бұрын

    💞😅😅😅😅😜😂😂😂

  • @orthodoxtewahidochristian6479

    @orthodoxtewahidochristian6479

    5 жыл бұрын

    😁😁😁

  • @user-ej5fr2mg5n
    @user-ej5fr2mg5n5 жыл бұрын

    አሌክስ በጣም የምወድህ የማከብርህ ብርቅዬ የኢትዮ ልጂ ነህ እግዚአብሔር እረጁም እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ያድልህ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66704 жыл бұрын

    እንዳው እንድህ አይነት ደስ የሚል ተዋኝም መልኩም ምንግዜም ወጣት ደስ የሚል ወንዳወንድ አይቸ አላውቅም የእውነት አድናቂውም አክባሪውም ነኝ አሌክስዬ ምርጥ ሰው ነህ 💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤

  • @amentube2416
    @amentube24165 жыл бұрын

    በናታችው ልጅቱዋን የምትውደዱ ላይክ ግጩኝ😳

  • @user-jk1ye9nd3i
    @user-jk1ye9nd3i5 жыл бұрын

    ❤""አምላክ❤ትዳራችሁን ይባርክላችሁ እንዲህ እንደተፍቀራችሁ እስከመጨረሻው አይለያችሁ የኔ ውዶች❤❤❤

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    አሜንንን ተባረኩልን ሰብስክራይብ አርጊኝ ማሬ😍ጠቃሚ ነገር አለ

  • @user-jk1ye9nd3i

    @user-jk1ye9nd3i

    5 жыл бұрын

    @@JoytubeWBS ይሀው አድርጌያለሁ

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    @@user-jk1ye9nd3i 10q konjo

  • @erfvvbghfh6110
    @erfvvbghfh61105 жыл бұрын

    Waw aleksiye tarikachihu batam dasa yilal faqar aska maqabar tamanyehulachihu 100% 💞💞

  • @helensahle6071
    @helensahle60714 жыл бұрын

    Betam betam des ylal ewnetegna fikir endezih new beka egziabher edme tena ysbachu ybarkachu 😍🤩🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏.

  • @bereketteshale3946
    @bereketteshale39465 жыл бұрын

    አሌክሶየ ሰው ነክ እሽ ሰው ሚስትክም ነብስ ነች ቤተሰቦችክን ባርቦ በፍቅር ጤና ይስጣችሁ ማሮቼ

  • @user-uf5fz9nx8s
    @user-uf5fz9nx8s5 жыл бұрын

    ጉድ የአሌክስ ሚስት እናት ኧረጉድ ነው እኩያዋ እደት መታደል ነው

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas83755 жыл бұрын

    wiyyy des setilu medhanealem rajim edima ketana gar yisetachu yene marochi tamralachu sewadachu ye fikri amelaki fikirun yebzalachwu kidanemihiret tetebikachu 😍😍😘😘😘

  • @user-ct8wq3eg5p
    @user-ct8wq3eg5p5 жыл бұрын

    አሌክስዬ ፈጣሪ ያገናኘው ማንም አይለያየውም እሱ እኮ ሁሉም ነግር በምክንያት ነው የሚያደገው ስሙ ይባረክ አሜን

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb28485 жыл бұрын

    ወይ አሌክሶ የህዝብ ስልክ ትዝታ እኔም ብዙ ግዜ ደውይልን የሚሉ ወዶች ያጋጥመኝ ነበር ወረፉ ላይ

  • @ktube2655
    @ktube26555 жыл бұрын

    ኣሌክስ ፊርማክን ዶርሶኛል ከ❤ኣመስግናለው🙏

  • @JoytubeWBS

    @JoytubeWBS

    5 жыл бұрын

    ማር ቤተሰብ እንሁን ሰብስክራይብ አርጊኝ

  • @salamcell5920
    @salamcell59205 жыл бұрын

    የእውነት አሌክሶ በጣም ነው የምወድክ የማከብርህ እማምላክ አውንም ደግማ ደግግም በፍቅር ላይ ፍቅር ትጨምርላችሁ ከክፉ ነገር ሁላ ታርቃችሁ በጣምምምም ነው የምታስቀኑት የእውነት ምን አለበት እንደድሮ ፍቅር ቢኖር ዛሬም ውይይ አሌክሶ እኔ በበኩሌ በፍቅራችሁ በጣም ቀንቻለው ከክፈት ቅናት ሳይሆን የምኞት ቅናት ወላዲተ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልኝ እወዳችሆለው

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v5 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር መላእክት በለህበት ይጠብቅህ አድናቂህ ነኝ አለማየሁ ❤❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏⛪⛪

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed5 жыл бұрын

    አሌክስ የምትወዱ ላይክ👍👍👍ተጫኑ በዚያውም ሰብስክራይብ

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c5 жыл бұрын

    ሰላም አሌክስ ሰላማችሁ ይብዛ ለምድነው ከሙያው ያጣናት አርቲስት አዳነችን ??? መልስ ስጡን በወላፈን ድራማ ገዳም ገብቷ መልኩሳ በዛው ሳትምለስ ጠፍችብን የእውነት መለኮሰች እንዴ ? በጣም የምንወዳት እናታችን አርቲስቷችን ናት ንገሩን አቶ ባል እና ወ/ሮ ሚስት

  • @user-po6zy5nq7t
    @user-po6zy5nq7t5 жыл бұрын

    ወይኔ ደስ የሚል ታሪክ ነው መጨረሻው ለመስማት ጓጉቼአለሁ ልብ አጠልጣይ አረጋቹብን እኮ ለማንኛውም እስማርት ናቹ ይመቻቹ አቦ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌👌👌

  • @hadiamuhammad6137

    @hadiamuhammad6137

    5 жыл бұрын

    ሰብእስክራይብ ደስ ስትሉ

  • @user-ux8gu4ut1r
    @user-ux8gu4ut1r5 жыл бұрын

    እዉነት በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አሌክስየ በጣም ነዉ እማደቅህ

Келесі