bewketu seyoum new 2019 - በእውቀቱ ስዩም ሰውን ሳቅ በሳቅ ያደረገበት ትዕይንት -andafta bewketu seyoum

Ойын-сауық

bewketu seyoum new 2019 - በእውቀቱ ስዩም ሰውን ሳቅ በሳቅ ያደረገበት ትዕይንት -andafta bewketu seyoum 2019
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
* Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favour of fair use.
1)This video has no negative impact on the original works
2)This video is also for teaching, entertainment and inspirational purposes.
3)It is not transformative in nature.
4)I only used bits and pieces of video to get the point across where necessary.
ETH ADDIS does not own the rights to these images, videos and audio files. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating, entertain and motivate others. However, if any content owners would like their images removed, please contact us by email at ethaddisofficial@gmail.com

Пікірлер: 40

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML5 жыл бұрын

    በውቀቱ እና ቀልዱ እጅግ ምርጥ ናችሁ የኬንያ ፖሊሶች ይመቻሉ መጠቆም ብቻ መሮጥ ያለም ከሌባ ጋር Cheers ❤️😘👍🏽👏🏾🔝

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q5 жыл бұрын

    እስኪ የተመቻችሁ በላይክ ግለፁ

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa41415 жыл бұрын

    ጀግናው መሪያችን ዶክተር አብይ አህመድ ይዞልን የመጣልን የስራ እና የፍቅር መርህ በመከተል እኛም ይህንን እጅግ ውብ የሆነ ልብ የሚነካ አስደሳች በጎ ሰዋዊ የሆነ የተቀደሰ አላማ እና ሀሳብ ይዞ ሲነሳ ቤታችን ቁጭ በማለት ብቻ ፈጣሪ ያመጣልንን እድል አሳልፈን ልንሰጥ አይገባም ባይ ነኝ :: ቆንጆ እድል ደስታ በጥሩ እሳቤ እና ምኞት ስንመኝ የነበረውን አሁን ጊዜው ደርሶ ቤታችን ሰተት ብሎ መጥቶልናል :: ግን በአሁን ሰአት የተሰጠንን እድል በእውቀት ማነስ በእንዝላልነት እና በክፋት ከእጃችን እንዳይወጣ እፈራለሁ :: ይህንን ለማንም ያልተሰጠ ትልቅ እድል አሳልፈን ለማንም ሰይጣን ለተፀናወተው በሽተኛ አሳልፈን ልንሰጥ አይገባም ባይሆን በሽተኛው ድኖ (ሲድን ) እንዲያግዘን እንዲሻለው እናክመው እናሳክመው ሰርተንም እናሳየው :: በተረፈ ከዶክተር አብይ ጋር ወደፊት መጏዝ አለብን ሀሳቡን በመጋራት በመቀበል በመደገፍ ከጎኑ በመሆን በቁርጠኝነት ከልብአችን ለስራ ልንነሳ ልንነሳሳ ይገባል ባይ ነኝ :: አዎ ቤት አካባቢያችንን እናፅዳ ልቦቻችንን እናፅዳ ችግኞችን እንትከል እርስበርሳችን "እንዋደድ" አሁን የምስጋና እና የስራ ሰአት ነው :: ፈጣሪያችን አላህ ሰው ፉጡራኑን እና እፅዋትን ሳይቀር የሚወድ ወዶም የሚያሶድድ መሪ ሰጥቶናል :: አልሀምዱሊላህ የደስታ ሰአት ነው :: እኛም ፈጣሪ ወዶ የፈጠረውን ፉጥሮቹን በመውደድ እናመስግነው :: ፈጣሪ በተለይ መልኩ የተከበረውን የሰው ልጅን አክብሮ እኔ አከበርኩት ወደድኩት ውደዱት ተዋደዱ እያለ ከሁሉም አስበልጦ ክብር የሰጠውን "ሰው" ን ሲወዱለት ይወዳል እኛም በፈጣሪ ዘንድ የተወደሰ ክብር የተሰጠውን ሰው ወደን እናስደስተው እላለሁ :: ምክንያቱም ፈጣሪ ማሀሪ ሆኖ ሳለ በሰው ልጅ ሀቅ ግን ምንም እንደማይምረን በተደጋጋሚ ነግሮናል :: የሰው ልጅ ውድ ስለሆነ :: ስለዚህ ወዳጅ ወገኖቼ በመዋደድ ይቅር እንባባል : ሰዎችን እናስታርቅ : የእርቅ ድልድይ እንሁን ሰዎች እርስበርስ የሚዋደዱበትን መንገድ እናመቻች : አዲስ አስታራቂ የሚያዋድድ ሀሳብ እንፍጠር : እንረዳዳ : እንደጋገፍ : ጠቅላይ ሚንስትራችን እንዳለው " እ ን ደ መ ር " :: ውበታችን አብሮነታችን : ውበታችን መደጋገፋችን : ውበታችን አንድነታችን ነው :: እኔም በበኩሌ ለቤተሰቦቼ እና ለጏደኞቼ ሀሳብ እና ምክር በመስጠት መሪያችንን በመታዘዝ የበኩሌን ሀገራዊ የውዴታ ግታዬን ለመወጣት ዝግጁ በመሆን እገዛዬን ጀምሬአለሁ ! አላህ ይቀበለኝ ! ሌላው ውጭ ሀገር የምንኖር የምትኖሩ የተከበራቹህ እና የምወዳቹህ ሀገር ወዳድ ዲያስፖራውያን ወንድም እህቶቼ በሙሉ የሚመለከት ልዩ መተዋወሻ የሆነ መልዕክት አለኝ መተዋወስ መልካም ነው !! እባካቹህ ውጭ ሀገር ይእምትኖሩ ኢትዮጵያውያን :- ሰው እንዴት ብሄራዊ ቡድን ገብቶ መጫወት እየቻለ ታች ቀበሌ መንደር ወርጄ ካልተጫወትኩ ሞቼ እገኛለሁ ብሎ ያስቸግራል ? Lol ኧረ ጎበዝ እናስብ እንተሳሰብ ካሰብን በደንብ እንችላለን :: እምቅ ሀይል እና አቅም ያለው ትልቁ የጭንቅላታችንን ክፍል እንጠቀምበት ልቦቻችንንም እንክፈት ሀሳባችንን እናስፋ ውሸት : ሀሜት : ጥላቻ : የማይጠቅም ወሬ : ዘረኝነት : ክፋት : ተንኮል : ምቀኝነት : አጨቃጫቂ ሰዎችን የሚያለያይ የማይጠቅሙ ጎጂ ሀሳቦችን ማስፋፋት (ማናፈስን) በመተው እና እጅግ በመጠየፍ :: ወደ ተሻለው ለውጥ እና ውስጥ ልቦቻችን እንመልከት ! እርቀን እናስብ ! ካሰብን ሁላችንም እንችላለን :: ፈጣሪ ሁላችንንም ወዶን አሳምሮ የመቻልን አቅም ሰጥቶን ሙሉ አርጎ ነው የፈጠረን :: የተፈጠርንበትን አላማ አንዘንጋ :: የተፈጠርነው ፈጣሪያችንን አውቀን ተገዝተን ከመጥፎ ምግባር ርቀን በጎ ሰራን ሰርተን ጥሩ ስነምግባር ተላብሰን ለማለፍ ነው :: ሁላችንም ከቀበሌ ወጥተን የብሄራዊ ማሊያ ሀሳብ ልንለብስ ይገባል :: ከብሄር ከዘር መልክ ቁመና ምናምን ከምንለው የወረደ የጠበበ ከመሬት በታች የሆነ የጠነባ የዘረኝነት ቆሻሻ አስተሳሰብ እራሳችንን አወጥተን እራሳችንን ከፍ የሚያረገንን ሀገራዊ ብሄራዊ ስራ እንስራ ሰርተን እንለወጥ ለሰው ልጅ የሚጠቅም ሀሳብ እናስብ :: እስኪ ተቃውሞ ድክመት አቃቂር የመሳሰሉትን ብቻ ከማውጣት ለትሽ ጊዜ መለስ ብለን ከኡኩይ ተግባራቶች ተቆጥበን እራሳችንን መላልሰን እንጠይቅ እናስብ እኔ ለቤተሰቤ ለጎረቤቴ ላካባቢዬ ለከተማዬ ብሎም ለሀገሬ ምን ሰራሁ ? ምንስ አበረከትኩ ? ብለን ደጋግመን እንጠይቅ :: ዶክተር አብይ ጠቅላይ ሚኒስቴራችን የጠየቀንን እየተገበር ነው ? ስንቶቻችን ነን የታዘዝነውን እየፈፀምን የምንገኘው ? ለነገሩ የፈጣሪችንን ትዕዛዝም መፈፀም እራሱ ፈፅሞ ከብዶናል :: lol ፈጣርትያችንን አስቀይመናል :: ቢገባን መሪያቹን ታዘዙ የሚለውን ትዕዛዝ ፈጣሪያችን የሰጠን ትልቅ ስጦታችን ነበር :: የፈጣሪ ትዕዛዝ ሁሌም ለኛ መጠቀሚያችን መዳኛችን መቋቋሚያችን ማትረፊያችን መፍትሄአችን ጭምር ነበር ቢገባን :: እስኪ ውዶቼ በጣም ቀላል አዲስ የሆነ ታራካዊ ሀገራዊ እርዳታ ታዘናል በተወዳጁ መሪያችን ጠ/ቅ ሚንስቴር ዶክተር አብይ አህመድ በጣም ቀላል የሆነ ግን ሰው መውደድ ማፍቅር ቀናነትን የሚጠይቅ ስራ ነው :: በቀን አንድ ዶላር እደግመዋለሁ "በቀን አንድ ዶላር" ትህትና በተሞላበት ልመና ለሀገራቹህ እርዱ ያለንን ሀሳብ በበጎነቱ በፍቅር በቅን ልቦናችን ተቀብለን በቀን 1 ዶላር በመክፈል በመደመር ሀገራችንን ህዝባችንን እንታደግ በቀናነት በፍቅር እንርዳ እንረዳዳ እላለሁ :: በዛውም ፈጣሪያችን ለበደልነው ላጠፋነው መታረቂያም ይሆነናል ግድ የላችሁም ወዳጅ ወገኖቼ ዛራ በተግባር እንጀምር እንፈፅመው :: እባካቹህ ወንድም እህቶቼ ደግሜ በድጋሚ ደጋግሜ መሪያችንን በመደገፍ እናግዝ እንታዘዝ እያልኩ እለምናቹሀለሁ :: ይህንን እውነተኛ ከልብ የመነጨ ንፁህ ልማታዊ ጠቃሚ የሆነ ሀሳብ ለማሳካት በስራ በተግባር በፍቅር እና በውዴታ ከተገበርን ባጭር ጊዜ ውስጥ አገራችንን መለወጥ ማሳደግ እንችላለን :: ፈጣሪያችን የሚያስደስት ስራ ነው :: ውስጣዊ ሰላም እርካታ እና ደስታም የምናገኝበት ስራ ነው :: ሰውን የበደለ ሰውን በመርዳት ሰውዬውን በመካስ ብቻ ምህረት እና ይቅርታ ማግኘት የሚችለው :: ውዶቼ መሪያችንን በመታዘዝ በማገዝ ተጀምሮ የማይቋረጥ ተሳትፎ በማድረግ ካሳካነው በርግጠኝነት እነግራቹሀለሁ ሁሌም ለዝንተ አለም ሲዘከር የሚኖር "ታሪክ የሰሪው ህዝብ" "ታዛዡ ህዝብ" በመባል የታሪክ ተወሺ እንደምንሆን አልጠራጠርም :: ይህንን ታሪክ የሚያወሳው ታላቅ ልማታዊ ተሳትፎ ካደረግን የኛው መሪ ዶክተር አብይ አህመድ በአለም ላይ በአጭር ጊዜ ውስጥ የተሳካለት የምርጥ ህዝቦች "ምርጥ መሪ" ተብሎ እና በተግባርም ተሸላሚ ሆኖልን እንደምንመለከት ....! ፈጣሪዬ አላህን ተስፋ አረጋለሁ :: አስጀምሮ ላስጨረሰኝ ፈጣሪዬን አላህን አመሰግናለሁ 🤲

  • @seidnure8675
    @seidnure86755 жыл бұрын

    መሸአላህ ተመቸህኝ

  • @fayacrutd4307
    @fayacrutd43075 жыл бұрын

    አሪፍ

  • @user-hd4im1lt9j
    @user-hd4im1lt9j2 жыл бұрын

    ሰላም

  • @user-fs8wm6wg1o
    @user-fs8wm6wg1o5 жыл бұрын

    ጥሩባ

  • @officialgirmabeshada3781
    @officialgirmabeshada37815 жыл бұрын

    Bewukatu u r uniq

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q5 жыл бұрын

    አቦ ይመችክ

  • @user-se8ll8zn2q

    @user-se8ll8zn2q

    5 жыл бұрын

    እስኪ የተመቻቹሁ ላይክ

  • @Melesm3
    @Melesm34 жыл бұрын

    የሰገጤ መድሀኒቱ የስዩም በውቀቱ።

  • @afriyitagesu4137
    @afriyitagesu41373 жыл бұрын

    Lovly guy

  • @awelnegarewkier8793
    @awelnegarewkier87932 жыл бұрын

    GEL

  • @kostatesfa1799
    @kostatesfa17992 жыл бұрын

    👌

  • @hbvbbbb2310
    @hbvbbbb23105 жыл бұрын

    ጠሩ ነው ያሰስተምራል ከሰሙአት

  • @jumanishjumanish5173

    @jumanishjumanish5173

    5 жыл бұрын

    ጠሩ ነው

  • @esmaelmohammed944
    @esmaelmohammed9445 жыл бұрын

    like

  • @usmiawel5995
    @usmiawel59955 жыл бұрын

    bexam yemimecheng sew bewiqetu siyum

  • @asterbenebru8195
    @asterbenebru81955 жыл бұрын

    አቦ አላህ ይስጥ በውቀቱ ይሄ ቀልድ አይደለም አውነት ነው አገር ቤት ገብቶ ጉዳይ የገጠመው ብቻነው የሚያቀው እኔ ባለፉት 2/3ሳምንት አድስ አበባ ነበርኩ ይህን አንተ ያልከውን ቀምሼው ነው የመጣሁት በተለይ አንድ የገጠመኝ ነገር ሊፍቱ ይሰራል ማብራት አለው የሚሰራው ግን ከአርት እስከ ስድስት ብቻ ነው ለምንድነው ብዬ ስጠይቅ ተከራይ ስለጠፋነው የተሰጣቸው አሉኝ ከታች መጠቀም አትችልም ብትገባም አንተ ሁሉትን ነክተህ አሳልፎ ስድስት ቁጥር ነው የሚወስድህ ስትመለስም ግራዉንድ ነው የሚጥልህ በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha50222 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️🌹

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael77774 жыл бұрын

    We like Kenya!! Stop keld!!! Anyways u ar alwayes best!

  • @Emanu2018
    @Emanu20185 жыл бұрын

    በእውቀቱ፡እውነትህን፡ነው፡እኔም፡ባዲስ፡አበባ፡እንግልት፡እኔም፡ከስቻለሁ።ክክክ

  • @asrat7515

    @asrat7515

    2 жыл бұрын

    ክክክክክ

  • @sarahassefa6130
    @sarahassefa61305 жыл бұрын

    😂😂✔❤

  • @beamlaksisay954
    @beamlaksisay9543 жыл бұрын

    tichilaleh

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed13144 жыл бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😍😂😂😂😂😂😂

  • @haymanotgirma1115
    @haymanotgirma1115 Жыл бұрын

    😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @biruktesfaye2698
    @biruktesfaye2698 Жыл бұрын

    ገና ያኔ ብለህ ስትጀምር በመሳቅ ጀመርኩኝ

  • @asrat7515
    @asrat75152 жыл бұрын

    ክክክክክክክክ ክክክክክ

  • @wassihunmelaku3306
    @wassihunmelaku33062 жыл бұрын

    ምድረ ኣርቲስት ተብየ ሁሉ ጥበብህ፣ ትርኢትህ፣ ጽሑፍ፣ ቅርስህ፣ባህልና ሃይማኖትህ፣ ለእንገራህ መሰረት የሆነዉን ሁሉ የሚያጠፋልህ ሰይጣናዊ ንፋስ እየደረሰልህ ነዉ። ይጮሃል ከወለጋ የሰዉ ልጅ ፍጅት፣ጠአር፣ ሰቆቃ። ይህን የዘር ፍጅት ለሰዉ ልጆች ክብር ህይወት የቆሙ ሁሉ ሰምተዉት ተጨማሪ ፍጅት እንደመይርስ ከመሰሎችህ ጋር ቆም፣ሰከን ብለህ ተነጋግረህ ለማስቆም፣ መንግስትንና በጉዳዩ የገቡበትን ሃይሎች ተጠያቂ ካለረጋችሁ፣ ሰይጣኖቹ በምትኖርበት ቀበሌ ሁሉ መረባቸዉን ዘርግተዉ እንደበሬ ጠልፈዉ ተረኛ ታራጅ መሆንህን አትርሳ። ስለዚህ ንቃ፣ተነጋገርና ከመንግስትም ጋር ቢሆን ተባብረህ ታግለህ ተረኛነትህንና አገርህን ታደግ።

  • @davehm1825

    @davehm1825

    2 жыл бұрын

    ዱቄት! አንተው ራስህ ነህ አራጅ! የወያኔ ተላላኪ!

  • @mohammad5957
    @mohammad59574 жыл бұрын

    በቃ ትችላለህ 😂😂😂

  • @abayneh1526
    @abayneh15262 жыл бұрын

    አትጠገብ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Жыл бұрын

    እናንተን የሚተካ የለም 😅😅😅ክበበው ገዳ የሳቅ ምንጭ ታውቃለሕ You know?😅😅😅

  • @abiyotabate2727
    @abiyotabate27275 жыл бұрын

    mareymen sewdhi kalba new tadlhi

  • @sarahbay3607
    @sarahbay36074 жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa82475 жыл бұрын

    America sewu yemiwefirew temechitot sayihon artificial migib silemibela naw.Kuchi tebilo saayihon tequmo naw degimo yemiseraw igir iskiqorex iyexezexeze.Mikiniyatum 98% yemihon sidetegna yegulbet serategna innaa ziqitegna tekefay sihon isunim meliso le bill yemikefil naw.Silezi iwinetawin titen yalihonewin lemin indeminiqebaxir ayigebagnim.Artistum sikofes,tsehafiwim wishet sitsif inna siyaneb naw yemitayew.Silezi iwinetegna nurow setewen mayet naw yenafeqegn.Mann yimeskir?yenebere.Manni yarda yeqebere naw negeru.Iwinet mesilon mexiten iyeteqaxelin naw.Wade hager yememeles tesfachinim yemenemene naw.Mikiniyatu hageritiwa betewesasebe chigir wisx silalech malet naw.Lemanignawim selam innaa xeenaan luhulachinim temegnew chaw!

Келесі