ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

ማን እንደ ቤት !

ማን እንደ ቤት !

Пікірлер

  • @girmadamtew8183
    @girmadamtew81835 минут бұрын

    መለካም፣የፍቅር፣ታሪክ፣ነው፣ የወድካትን፣የወደደችህን፣ማግኘት፣መታደል፣ነው፣። እድሜና፣ጤናውን፣ይስጣቹ፣አምላክ።

  • @LeLein-w6j
    @LeLein-w6jСағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AzuYishak
    @AzuYishakКүн бұрын

    እኔ መሳቅ ስፈልግ ጀጎል ነዉ የማየዉ😅

  • @dstahwooqayoogaarridhadsta426
    @dstahwooqayoogaarridhadsta426Күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @SemiranigussieSemiranigussie
    @SemiranigussieSemiranigussieКүн бұрын

    አሌክሥ.አያለ.አዴት.ሠብሥክራ.ይጠየቂል.

  • @KalkidanAderaw
    @KalkidanAderawКүн бұрын

    እውይ የኔ ቆንጆ አዛጋችሗት እኮ❤❤❤❤

  • @user-jx4fj2dq9s
    @user-jx4fj2dq9sКүн бұрын

    አንደኘይኛ

  • @meskeremzewde948
    @meskeremzewde948Күн бұрын

    Des tilalachihu

  • @MusemaJemal-p7b
    @MusemaJemal-p7bКүн бұрын

    በመጀመርያ ፎፄ በጣም ነው ምወድክ ማከብርክ ሲቀጥል አሊክስ በጣም ነው መአደቆክ የምወድክ ከነቢተሰቦችክ እድሚና ጤና ይስጥክ

  • @emabatdebebe5693
    @emabatdebebe56932 күн бұрын

    ሺ አመት ትኑርልሽ እህቴ

  • @user-sc7nu3cy6y
    @user-sc7nu3cy6y2 күн бұрын

    Alemayew.tadelhal.adaneh.ewnetegn.rejem.edme.zeresh.yebarek

  • @genat8844
    @genat88442 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @shiferawdebalke2475
    @shiferawdebalke24753 күн бұрын

    ከድሬደዋ ነው ኮነሬል ሸፈራው ደባልቄ (አየር ኃይል) እባላለሁ ። መቼም ሰነትናገሩ ሰለህይወታችሁ በጣም ነው ደሰ የሚለው ደራማ ነው የማመሰለው ምነው ባላለቀ እያልኩ ደሰ በሚል ሁኔታ ነው የጨረሳች ሁት። አሁን ፈጣሪ ረጅም ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጣችሁ ።It's a very sweet learning opportunity. God will allow it, even if it is delayed

  • @aberaberhinu2680
    @aberaberhinu26803 күн бұрын

    አድጋለሁ❤

  • @MihretuWoldebrehan
    @MihretuWoldebrehan3 күн бұрын

    Limindnew manigabaw!yimechish aboo!!!!❤

  • @user-ek2vy4hw4j
    @user-ek2vy4hw4j3 күн бұрын

    አለማየሁ ታደሰ ታላቅ ሰው በየዘመኑ ተወርዋሪ ኮከቦች ይፈጠራሉ የዚህ ዘመን የትወናው ዓለም ንጉስ ነህና ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ። በርታ !!!

  • @rahelgetachew2013
    @rahelgetachew20133 күн бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችው አድናቂያችው ነኝ በርቱ እላለሁ

  • @tesfayetadesse3579
    @tesfayetadesse35793 күн бұрын

    ተባረኩ ፍቅር ይሻላል ያውም ልጆች እያሉ ጊዜው መጥፎነው እንመለስ።

  • @tesfayetadesse3579
    @tesfayetadesse35793 күн бұрын

    የተባረኩ ልጆች ይሁንላችሁ። አልዬ።

  • @AynalemDejene21
    @AynalemDejene214 күн бұрын

    የኔውድ ተጨነቀች ❤❤❤❤

  • @AynalemDejene21
    @AynalemDejene214 күн бұрын

    ባሏን ምትወድ ሚስት እሱን የሚመስል ልጆች ትወልዳለች ማለቴ አንቺን የሚመስል አልወለድሽም ማርትዬ ይደጉልሽ

  • @AynalemDejene21
    @AynalemDejene214 күн бұрын

    እንዴት እንደማደንቅህ የተዋህዶ ፈርጥ ትዳራችሁ ይባረክ ልጆቻችሁ ይደጉ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesaftasemamaw
    @mesaftasemamaw4 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @geneteden4343
    @geneteden43435 күн бұрын

    ሂሩት እዉነተኛ ሚስትህ አይደለችም ወይ???? 🤔😄

  • @MeseretKinde-bm4vb
    @MeseretKinde-bm4vb6 күн бұрын

    እንዴ አሌክስ እንደ ፊልሙ ነው ነው የግን የሆነው ነገር

  • @user-ex9vd5zy3d
    @user-ex9vd5zy3d6 күн бұрын

    Ye Hareer jegena ye Keladanba merete Alex teru sewe newe. Ye Harere leje yefekere sewe.

  • @bekeletiruneh1066
    @bekeletiruneh10666 күн бұрын

    Thanks to God!

  • @user-zj1ut3mi7i
    @user-zj1ut3mi7i7 күн бұрын

    Besake gedelechigne 😂😂😂yenenetate tesekayeche eko lemaserdat

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat73837 күн бұрын

    ዬኔእናት እዲግበይ አሌክስ ገናሰዪ ሰቃ ይማጠል አስቅኚ ሰውናው ሰክረይብ አርግለው

  • @BayushMamo-o3e
    @BayushMamo-o3e8 күн бұрын

    አሌክስ በጣም ነው የምናከብርህ

  • @BrruijdgShagshd
    @BrruijdgShagshd8 күн бұрын

    Congret alex u diserve

  • @BrruijdgShagshd
    @BrruijdgShagshd8 күн бұрын

    የምወዳችሁ ናችው ለምልሙልን

  • @BrruijdgShagshd
    @BrruijdgShagshd8 күн бұрын

    Alex &martiye destilalacu bless u

  • @user-wk4ii2of4r
    @user-wk4ii2of4r8 күн бұрын

    ❤❤❤❤💯💯💯💯

  • @user-wk4ii2of4r
    @user-wk4ii2of4r8 күн бұрын

    ❤❤❤❤💯💯💯💯

  • @user-yu9uk9tl4y
    @user-yu9uk9tl4y8 күн бұрын

    አዲዬ ጥሩናት ቀላል ጥሩ ሌላቃል የለዉም ፈጣሪ እድሜዋን ያርዝመው

  • @hshhssbhs4429
    @hshhssbhs44299 күн бұрын

    Hi how are u guys I missed u what happened I didn’t see u long time

  • @user-cd7nx7hx1l
    @user-cd7nx7hx1l9 күн бұрын

    መታደል ነው እንደዚህ አይነት ቤተሰብ

  • @yenagnuayalew2420
    @yenagnuayalew24209 күн бұрын

    Tegeshye..adenakehingn

  • @yenagnuayalew2420
    @yenagnuayalew24209 күн бұрын

    Alkeseye.esekebetesebehi.selamna.tenayesthi.

  • @user-qr7yi4gi2o
    @user-qr7yi4gi2o9 күн бұрын

    የኔማረ

  • @user-fy3qr2ec3k
    @user-fy3qr2ec3k9 күн бұрын

    አይ ልጅነት የልጅነት ነገር ጣፋጭ ዜማ አለዉ የኔ ጣፋጭ ክክክክክ ትግስቷ ግን እሷ በተቻላት ለማስረዳት ሞከረች

  • @TADESSEBELAY-rk9rp
    @TADESSEBELAY-rk9rp10 күн бұрын

    ፍጣሪ ይጠብቃቹህ

  • @mihiretbekalu5123
    @mihiretbekalu512310 күн бұрын

    ወይኔ አሌክስ በዚህ ደረጃ እያስረዳችህ እንደዚህ የምታደርቃት ችሎታዋ የሚደነቅ ነው እድግ በይ የኔ ቆንጆ ❤❤❤

  • @BanchuGetu
    @BanchuGetu10 күн бұрын

    Amlk, endnty, ewety ydlg, ykds. N, tlot, ymbt, mlgh, uylyn, amen

  • @user-ye4ps7ui1p
    @user-ye4ps7ui1p10 күн бұрын

    ምርጥ ቤተሰብ!

  • @jamesbond-ff6or
    @jamesbond-ff6or11 күн бұрын

    በጣም ነው ምወዳቹ ተባረኩልኝ

  • @btbt4487
    @btbt448711 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ElsabetAlemayehu
    @ElsabetAlemayehu12 күн бұрын

    Mirt betsb egziabher yasadgsh weda

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn12 күн бұрын

    ሂሩትይሰ😂😂😂😂😂😂😂 አሌክሰወይ አንተ ቆይይይ