የገብስ ሾርባ በተልባ አዘገጃጀት ምርጥ ለሀራስ መጠየቂያና ወገብ ጠጋኝ ልዩ ነው |How to make barley soup with flax|

እጅግ ጤናማና ጠቃሚ
#ኢትዮላል #ገብስሾርባ_በተልባ

Пікірлер: 42

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    ✅ የተልባ አዘገጃጀት👉 kzread.info/dash/bejne/X4udpaV7gavWnpc.html ✅ የአጥሚት በተልባ አዘገጃጀት👉 kzread.info/dash/bejne/gZWtrpSMnte_dcY.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    @@misrakbeyene9993 thank you

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆና እውነትም ጠጋኝ የሆነ ነው እሞክረዋለሁ እጂሽ ይባረክ🥰🙏❤️ 💯ሸር

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p4 ай бұрын

    እጂሺን አላህ ይባርክልሽ ማማየ በርቺ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    ምሳዬ የእኔ ውድ በጣም ጤናማ ሐሰውነትም ተመራጭ የሆነ የሾርባ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ 👍👍👌ሼር❤🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ

  • @menitube-3685
    @menitube-36852 жыл бұрын

    ዋው በጣም አሪፍና ጤናማ የገብስ ሾርባ ነው ያሳየሽን በተለይ ለዚህ ብርድ ወሳኝ ሾርባ👏 እጅሽ ብርክይበልልን😍🙌 shared✅

  • @BezTube1627
    @BezTube16272 жыл бұрын

    ቆንጆ አሰራር ነው ምሳዬ ለየት ያለ አሰራር ነው ያሳየሽን የተባረከ ይሁን😍👍👍

  • @EthioAlema
    @EthioAlema2 жыл бұрын

    Wow this is another outstanding traditional Ethiopian soup I love eating this when it's raining or cold this is the food that we need during this time thank you ever so much for sharing this amazing food Hun god bless 💕💕💕

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw2 жыл бұрын

    አቤት ሙያ በጣም ጎበዝ እኮነሽ የኔ ውድ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha44582 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ የሾርባ አሰራር ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ለየት ያለ በርቺልኝ 👌👌👌👍👍👍🙏

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow30162 жыл бұрын

    Wow nice thank for sharing

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    ምሳዬዬ ዋዉ ዋዉ ምርጥ ሾርባ ነዉ ሲያምር ተልባዉም ገብሱም አለኝ እሞክረዋለሁ እጅሽ ይባረክ 😍

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ሞክሪው ትወጅዋለሽ የሚዬ🥰🥰

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed86892 жыл бұрын

    Batem aref zade now thank you so much 💯👌👍

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s2 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    misayeee 😍

  • @ritatube-5809
    @ritatube-58092 жыл бұрын

    እውነትም ጠጋኝ ይሄንን ለብርድ ለጉንፋን በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ😍

  • @be8cab
    @be8cab2 жыл бұрын

    ደስ የው የምትይኝ በርቺልን።

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    Watching 🥰

  • @user-cg9sd9up1c
    @user-cg9sd9up1c2 жыл бұрын

    በርች ጎበዝነሽ👌👌👌

  • @saranegash12
    @saranegash122 жыл бұрын

    እጅሽን ይባርክ እህታችን ጎበዝ ባለሙያ፡ እኔም በጣም ተልባ ተጠቃሚ ነኝ

  • @menitube-3685
    @menitube-36852 жыл бұрын

    watching like share✅

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe47002 жыл бұрын

    Thank you

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    ዋው ምሳዬ ምርጥ ሾርባ እንዴት እንደሚጣፍጥ ታየኝ በተለይ ለዚህ ብርድ 🥰🥰🙏

  • @munahassen6761
    @munahassen67612 жыл бұрын

    ገብዙ ግን ያታመሰ ነው አይደል ሀገራችን እየተማስ የምንሰራው

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ የኔ ልዩ ዋውው እጅግጠቃሚ ሾርባ ገብስ እጅግ አስፈላጊና ጠቃሚ ተልባም ወሳኝ የጥራጥሬ ዘርና ነፍስ አድን ነው ሁሉም ምግባችን ላይ ብናካትተው ይመከራል ጠጋኝ ብቻ አይገልፀውም ምሳዬ ነጭሽንኩርት መጥበስሽም ጣእሙን ልዩ ያደርገዋል የኔ ውድ በዚህ በክረምት ወሳኝ ሾርባ ነው ለወገብም ጠጋኝ አሚን እጅሽ ይባረክ ምሳዬ😘😘😘👌👌👍🙏

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው ከሉዴዋ ተልባ እጅግ ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ እምወድሽዋ🙏🥰🥰🥰

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    ምሳዬ watching😍ላይክ ሸር እንኮን ደህና መጣሽ ምሳዬ በጣም ለጤና ጠቃሚ የሾርባ አይነት ነው በተለይ በተልባ ሞክሬው አላውቅም ብርዱ ሳያልቅ እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽን 🙏💖💐

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    በተልባ ልዩ ነው ሞክሪው ትወጅዋለች ራቢ ውዴ አመሰግናለሁ🙏🥰🥰

  • @user-rg6jx5qc6c

    @user-rg6jx5qc6c

    Ай бұрын

    የትነዉ እሚገኘዉ ገብሱ​@@ethiolal2148

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving2 жыл бұрын

    ዋዉ ምሳዬ የእዉነትም በጣም ጠጋኝ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩት ደግሞ በደንብ ክሬሚ ሆኖ ነዉ ጸበሰለዉ እስክሞክረዉ ቸኩያለሁ እጅሽ ይባረክልኝ ዉዴ 💕👌👍 🙏ሼር

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ትወጅዋለሽ ሞክሪው ነፂዬ አመሰግናለሁ የኔ ውድ🥰🙏🥰🥰🥰

  • @hikmamohammed2316
    @hikmamohammed2316 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን በቅንነት ስላሳየሽን ግን እስኪ የዘይት አነጣጠርሽ ብታሳይን

  • @haregyoutube
    @haregyoutube2 жыл бұрын

    ምሳየ የኔ ባለሙያ በዚህ ፆምስ ጎረቤትሽ በሆንኩ እጂሽ ይባረክ።

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ሀረግዬ ደስ ይለኝ ነበር የኔ ውድ አመሰግናለሁ🙏🥰

  • @tsionmesele258
    @tsionmesele258 Жыл бұрын

    Stove yet new ygzashw?

  • @addiskeaddis8856
    @addiskeaddis88562 жыл бұрын

    ፍሪጅ ውስጥ ቢያድር ቴስቱ ይቀንሳል?

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ምንም አይሆንም (አይቀንስም)

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace24242 жыл бұрын

    ገብስ ቶሎ ስለማይበስል፣ ማታ ዘፍዝፎ ማሳደር ለማብሰል ጊዜ አይፈጅም፣ በሾርባ መልክ ስለተሠራ አጥሚት ስላልሆነ ማር ባይገባበት ጥሩ ይመስለኛል።

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    መልካም ሀሳብ ነው ማር አለመጨመርም ይቻላል🙏🥰