ቀላልና ፈጣን የመጥበሻ ቂጣ በጎመን በእንቁላል በወጥ በጥብስ በተለያዩ ማባያዎች መመገብ እምንችለው

ተበልቶ የማይጠገብ ልዩ ነው ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚ
#ኢትዮላል #የመጥበሻ_ቂጣ

Пікірлер: 28

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    Misayye😍

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ ቂጣ መልኩ ሲያምር የእንቁላል ማባያዉም ልዩ ነው የተባረከ ይሁን💯👏 😍

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun15502 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሀገራችን መኩሪያችን ዞሮ መግቢያችን እግዚአብሔር ከአመፀኞች ክንድ ያድንልን

  • @menitube-3685
    @menitube-36852 жыл бұрын

    ምሳይዬ ድንቅ ባለሙያ እኮነሽ👏👏 በጣም አሪፍ አርገሽ ነው ቂጣውንም ማባያውንም የሰራሽልን😍shared

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube26422 жыл бұрын

    Watching 👀 👌🥰👍

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ጥሩ አማራጭ ቂጣ ነው እጂሽ ይባረክ🥰🥰❤️🙏ሸር💯

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen2 жыл бұрын

    ምሳዬ ባለሙያ ነሽ እኮ አሪፍ የሰንበት ቁርስ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ 😍🤩🙏

  • @membiadal8355
    @membiadal83552 жыл бұрын

    ምሳየ የኔ ባለሙያ እጅሽን ይባርከው

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    ምሳዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!! በጣም ቆንጆ ምግብ ነው የሰራሽዉ ሁሌም ቆንጆ ቆንጆ ምግቦችን ነው እየሰራሽ የምታሳይን በጣም ነው የወደድኩት የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌💯

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ😍

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50262 жыл бұрын

    ምስዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ቂጣውን የጋገርሽበት ዘዴ አሪፍ ነው ስለቦካ ለሆድም ቅልል ይላል በቀላሉም ዳይጀስት ይሆናል እኔም እሞክረዋለሁ በጣም ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሼር❤👏👍

  • @EthioAlema
    @EthioAlema2 жыл бұрын

    Like share 💕

  • @letaykahsay3394
    @letaykahsay33942 жыл бұрын

    Thanks for shering 🙏🥰

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    Watching 👀 ምሳዬ

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving2 жыл бұрын

    ምሳዬ እንዴት ነሽ ዉዴ ዛሬ ደግሞ ቆንጆ ቂጣ ከነማባያዉ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ብሉኝ ብሉኝ ነዉ የሚለዉ እጅሽ ይባረክ 💕👌👍🙏ሼር

  • @nardostadesse8062
    @nardostadesse80622 жыл бұрын

    Wow it’s nice

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ 💖በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው ልጅ አዋቂ የሚወደው ቆንጆ ቁርስ ነው አቀራረብሽም በጣም ይማርካል ስላካፈልሽን በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ 👍👍👍

  • @senaithailemariam5731
    @senaithailemariam57312 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👌👌👌

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ የቂጣ አገጋገርና እንዲሁም ማባያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ጥሩ አማራጭ ነው ደስ ከሚል አቀራረብ ጋር እጅሽ ይባረክልኝ👍👍👌ሼር❤🙏

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50262 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ❤

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    welcome ምሳዬ እጅግ ገላግሌ የሆነ ምርጥ ቂጣ ነው ያሳየሽን የኔ ውድ እንጀራ ሁሌ ስለማይኖር ከውጭ ከመግዛት ይሄ እጅግ ጤናማና ምርጥ ነው ጊዜም አይወስድም በጣም ነው የወደድኩት አደማመጥሽም ተመችቶኛል እውነት ያስታውቃል ምርጥ ነው ዋውው እንቁላሉም ልዩ ነው አስጎመጀሽኝ በይ ምሳዬ አንቺን ባየሁ ቁጥር ሠርቼ ዘልቀዋለሁ😂ምን አማራጭ አለኝ የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ አሚን በጣም የሚማርክ ቁርስ ነው የጤና ያድርግላችሁ 😘😍😍👌👌🙏

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    ምሳዬ watching😍 Like and Share👍👍👍

  • @EthioAlema
    @EthioAlema2 жыл бұрын

    Yen konjo hulem yemetasayine ye megebe aserarishin betame amesegenalehu.i love everything that you cook amazing cooking talent that you have Hun. 💕💕💕

  • @healthyfoodsanddrinks316
    @healthyfoodsanddrinks3162 жыл бұрын

    Konjo naw

  • @maedtube5222
    @maedtube52222 жыл бұрын

    አሪፍ ቂጣ መነዉ በተለይ ከእንቁላሉ ጋር እንዴት ሊጣፍጥ እንደሚችል መገመት አይከብድም ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡ቤተሰብ እንሁን

  • @metitech
    @metitech2 жыл бұрын

    selam endat nesh communty lay tebaberign and post

  • @metitech

    @metitech

    2 жыл бұрын

    yehan argilegn please kzread.info/dash/bejne/hGd1yI-cpdaqhKw.html

Келесі