እጅግ ጤናማና ምርጥ የካሮት ሰላጣ በልተው አይጠግቡትም ሞክሩት

ለልጅ ለአዋቂ ተስማሚ

Пікірлер: 26

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    ✅ የጭፍቆ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 kzread.info/dash/bejne/hI1_2LuRe7nRcdo.html ✅ የእርጢጦ አረጣጠጥ ሊንክ👉 kzread.info/dash/bejne/Y4iburuDnMe9Y6g.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ጤናማ የካሮት ሰላጣ ነዉ ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል ለጉንፋኑም የጨመርሻቸዉ ነገሮች ጥሩ ናቸዉ ቀላሉን ያድርግልሽ !!! እጅሽ ይባረክ 😍

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    Misayeee 😍

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ

  • @ritatube-5809
    @ritatube-58092 жыл бұрын

    ቆንጆ ልዩ ሰላጣ በካሮትም መስራት ይቻላል ጥሩ አማራጭ ነው እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving2 жыл бұрын

    ዋዉ ምሳዬ ይሄ በጣም ጤናማ እና ፍረሽ የሆነ ምርጥ ሰላጣ በዛ ላይ ከለሩ በጣም ደስ ይላል እጅሽ ይባረክልኝ የኔ ዉድ💕👌👍🙏 ሼር

  • @menitube-3685
    @menitube-36852 жыл бұрын

    የኔ ውድ ምሳዬ በጣም ምርጥ የካሮት ሰላጣ ነው ያሳየሽን ተባረኪልን😘share✅

  • @sitotatube-
    @sitotatube-2 жыл бұрын

    ምሳዬ ምርጥ እና ጤናማ ስላጣ ነዉ 👌👌👍🥰

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw2 жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ ውደ እህቴ በጣም ጎበዝ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    ምሳዬ መልኩ ብቻ ይበቃል በጣም ቆንጆ ጤናማ አማራጭ ነው እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ🥰🥰🙏

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    ሰላምሽ ይብዛ ምሳዬ የኔ ውድ አሚን አሚን በጣም ጤነኛ የሰላጣ አይነት ነው ከለሩም በጣም ያስጎመጃል እናመሰግናለን ሸር ስላረግሽን💖💖💖👍👍👍

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ😍

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha44582 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ የሰላጣ አይንት ነዉ ያሳየሽ እጅሽ ይባረክ👌👌👌👍👍👍❤🙏

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    ምሳዬ የእኔ ውድ በጣም ጤነኛ የሆነ አከታተፍሽ አቀራረቡ ሁሉንም ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክልኝ👏👌ሼር❤🙏

  • @milkanatube4685
    @milkanatube46852 жыл бұрын

    አሜን አሜን ምሳይዬዬዬዬ ቆንጆ ጤናማ ምግብ ነው ያቀረብሽልኝ ካሮት ሰላጣውን በጣም ነው የምወደው የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አማራጭ ነው እውነትሽን ነው ካሮት ለአይን ጥራት ጥሩነው እጂሽ ይባረክ🙏❤️

  • @kokebendale6936
    @kokebendale69362 жыл бұрын

    አሪፍ አማራጭ ነው እውነትሽን ነው በርቺ

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks8172 жыл бұрын

    ሸር💯👍🏽🥰

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen2 жыл бұрын

    ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ምሳዬ በጣሞ ቆንጆ የካሮት ሰላጣ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ብሉኝ ብሉኝ ይላል ለአይንም ያምራል ሙያሸን ሰላካፈልሸኝ የዘወት ምሰጋዬ ይድረስሽ እጅሽ ይባረክ 😍🙏🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula42902 жыл бұрын

    ዋው ምሳይዬ ቆንጆና ቀለል ያለ ጥሩ አማራጭ ነው ያሳየሽን በዚህ መልኩ ሞክሬው አላውቅም definitely I will try itስላጋራሽን ከልብ አመስግናለሁ የኔ ውድ 🙏👍🏽❤️❤️

  • @ethioeyeattube5297
    @ethioeyeattube52972 жыл бұрын

    ሰላም ኢትዮዬ ዋውውው ልዩ ነው አረ የኔንም ቤት ጎራብይና ግብኚኝ ተይ እንተሳሰብ

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ የኔ ባለሞያ ገራሚ ነው ሞያሽእኮ አይጠገብም ገራሚ ሠላጣ ነው እውነት ነው ከሚፈቀፈቅ በእጅ መክፈተፍሽ ምርጥ ነው እውነት ነው ወደፊት ነውእንጂ ወደኋላ ኮሜንት አይታይም ወደዛሬው ሠላጣ ስመጣ እጅግ ጤናማ ነው ምሳዬ ከለሩ እራሡ ሲያምር ነጭ ሽንኩርትም ማድረግሽ ልዩ ነው ይህ ተበልቶማ ጉንፋን ድራሹ ነው የሚጠፋው የጤና ምግብ ያድርግልላችሁ ምርጥ አይነት ነው ሲያስጎመጅ ምሳዬ መቼም ቤትሽ ስመጣ ሁሌ እንደጠገብኩ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ😍😍😘💕💖💖🙏

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    ከሉድዬ እምወድሽ በአጋጣሚ የቆዩ ቪዲዮዎች ሳይ ኮሜንት አገኛለሁ ለዛ ነው የኔ ውድ አመሰግናለሁ🥰🥰🥰🥰

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ እንኳን ደህና መጣሽ 💖💖💖😍😍😍

  • @Hana-3838
    @Hana-38382 жыл бұрын

    💚💛👍💕 ምጣድ በምን ልአሟሽ ውዴ። ንገሪኘ 💕

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    የውጭ ሀግሩን ምጣድ ከሆነ እኔ በምንም አላሟሸውም እስከሚሰማ ጠብቄ በፔፐርታወር ጠራርጌ ነው እምጋግርበት አንዳን ሰዎች ዱቄት ነስንሰን እስከሚያር ጠብቀው እንደዛ ያሟሻሉ እኔ ግን ምንም አልጠቀምም ሐንዬ🥰🥰

Келесі