ቀላል የሽሮ አሰራር ተበልቶ የማይጠገብና ልዩ |how to make shiro|Ethiopian food| ethio lal

ቀላልና ፈጣን አሰራር
#ኢትዮላል #ምርጥ ሽሮ

Пікірлер: 34

  • @ethiolal2148
    @ethiolal21482 жыл бұрын

    ✅ የጭፍቆ አዘገጃጀት ሊንክ 👉 kzread.info/dash/bejne/hI1_2LuRe7nRcdo.html ✅ የእርጢጦ አረጣጠጥ ሊንክ👉 kzread.info/dash/bejne/Y4iburuDnMe9Y6g.html ሰላም እንኳን በሰላም መጣችሁ🙏ለምትሰጡኝ ፍቅርና አክብሮት ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰ከወደዳችሁት ላይክ እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ ቤተሰብ ሁኑ👨‍👩‍👦‍👦 🥰ሁሌም ላይክ ኮሜንት ሼር እያደረጋችሁ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ🙏🥰አሁንም ይህን ስራ ከወደዳችሁት ላይ ሼር እንድታደርጉ በትህትና አሳስባችሗለሁ አመሰግናለሁ🙏❤️🟩🟨🟥

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    ምሳዬ ቆንጆ የሽሮ አሰራር ነው በጣም እንደሚጣፍጥ ያስታዉቃል የተባረከ ይሁን 😍

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    ምሳዬ የእኔ ውድ ምርጥ አርገሽ ነው ሽሮዬን ሰርተሽ ያሳየሽን ውፍረቱ ደስ ይላል እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ👌👍👏ሼር❤️🙏

  • @yemiten
    @yemiten2 жыл бұрын

    Misayee 😍

  • @bettwascorner
    @bettwascorner2 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ

  • @ritatube-5809
    @ritatube-58092 жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ሽሮ እጅሽ ይባረክ ምሳዬ የኔ ቆንጆ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    ዋው ምሳዬ ምርጥ ሽሮ እንዴት ያስጎመጃል😋🥰🥰

  • @menitube-3685
    @menitube-36852 жыл бұрын

    ዋው ምሳዬ በጣም ምርጥ የተጋቢኖ ሽሮ አሰራር ነው ያሳየሽን የኔ ውድ ባለሙያ😍😘✅ share

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ2 жыл бұрын

    ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ምርጥ የሽሮ አሰራር ነው ተጋቢኖ ይመስላል እናመሰግናለን ስላካፈልሽን በርቺ ላይክ

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha44582 жыл бұрын

    ሰላም ምሳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ያስጎመጃል የተባረከ ይሁን👌👌👌👍👍👍❤🙏

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving2 жыл бұрын

    ዋዉ ምሳዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ዉድ እንዴት ልዩ የሆነ ሽሮ እንደሰራሽልን በዛ ሊይ ዉፍር ያለ ደስ የሚል በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ💕👌👍🙏 ሼር

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50262 жыл бұрын

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እህቴ እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏❤ሼር

  • @EthioAlema
    @EthioAlema2 жыл бұрын

    ምሳዬ የዛሬ ሺሮ ደግሞ ያበደ ነው በጣም ለየት ያለ የሺሮ አሰራር ነው በጥብጦ መሰረቱን ወደድኩት አይጓግልም የሰሩት እጆችሺ ልባርኩ ላይክ ሼሪ እማ 💕💕💕💕

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube9252 жыл бұрын

    ሰላም እዴት ነሽ ውድ በጣም ልዩ ሹሮ ነው እውነት ለመናገር እና ዋውውው ነው በጣም ነው ማምረው እናመስግናለን

  • @melatamha9258
    @melatamha92582 жыл бұрын

    Betam konjow aserar new tebareki

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube26422 жыл бұрын

    Watching 👀

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow30162 жыл бұрын

    Wow nice Shorow yummy 😋😋

  • @emebettilahun7789
    @emebettilahun77892 жыл бұрын

    ምሳዬ ላንችም የሰላም ያርግልሽ በጣም ባለሙያነሽ እጅሽን ይባርከው

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe99322 жыл бұрын

    Watching 🥰

  • @rabiykitchen
    @rabiykitchen2 жыл бұрын

    ምሳዬ አንኳን ደህና መጣሽ watching Like shared👍በጣም ምርጥ ምጥን ሽሮ ነው ምሳዬ ምንግዜም የማይሰለችና የሚናፈቅ ሽሮችን ለፆመኞችም እንኳን አደረሳችሁ 💖በጣም እናመሰግንሃለን የኔ ውድ👍💚💚💚

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube97792 жыл бұрын

    ሰላምሽ ብዝትይበልልሽ የእኔ ዉድ!! ዋዉ! በጣም ቆንጆ ሽሮ ነው የሰራሽሹ መልኩ ሲያምር ቃሪያዉ ደግሞ አሳመረዉ👍👌 አሜን ሰላም ያድርግል🙏🙏🙏

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ 🥰👀

  • @sileshinehgelaneh8406
    @sileshinehgelaneh84062 жыл бұрын

    እግዚአብሔር፡ዕድሜና፡በረከት፡ይስጥሽ። ተባረኪ።

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen50262 жыл бұрын

    Watching ምሳዬ❤

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube26422 жыл бұрын

    Amen 🙏

  • @elviraperrucci9462
    @elviraperrucci94622 жыл бұрын

    ጎበዝ አድናቂሽ ነን

  • @keludifamilyshow
    @keludifamilyshow2 жыл бұрын

    ምሳዬ የኔ ውድ ዋውውው ሽሮ ብዙም አይደለሁም ግን በዚህ መልኩ ተሠርቶ እጄንም አብሬ የምቆረጥም ነው የሚመስለኝ ልዩ የሆነ አሰራር ቁሌቱ በዛ ማድረግሽና ሽሮውን በጥብጠሽ መጨመርሽ ጣፋጭ ያደርገዋል ቅባትም አለማብዛትሽ ተመራጭ ነው ለጤናም አይመከርም በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ አሚን አሚን ምሳዬ የምወድሽ😘😘😍👌👌🙏

  • @bethelmmesfn1054
    @bethelmmesfn10542 жыл бұрын

    ባለሞያ ነሽ ተባረኪ

  • @user-if1jx3uy5g
    @user-if1jx3uy5g2 жыл бұрын

    Ene shro be chew bcha sertew bistugnim betam new mwdew betam mrt sra new berchi

  • @networthassoc2006
    @networthassoc20062 жыл бұрын

    Hi! Could you please tell me what temperature you make your እንዥራ?

  • @ethiolal2148

    @ethiolal2148

    2 жыл бұрын

    temperatures starting from 260-350

  • @networthassoc2006
    @networthassoc20062 жыл бұрын

    የእንጀራዬ ሗላው brown ሆነ። ያንቺ recipe ነው። can you help me out ?

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube26422 жыл бұрын

    ምሳዬ እኔም ዛሬ ምሳ የበላሁት ሸሮ ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ውዴ ላይክ ሼር👍👌😍

Келесі