Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

የሀገራችንን በተለይም የገጠሩን ማህበረሰብ እውነተኛ ማንነት ቱባ ባህል በሚያዝናና በሚያስተምር መንገድ ለህዝብ ማቅረብ።
የህዝብን ባህል የሚያሳዩ ሙዚቃዎችን፣ ቀረርቶዎችንና ፉከራዎችን ለአድማጭ ተመልካች ማደረስ የፍካት የመዝናኛ ማዕከል ዋናው አላማ ነው።

Fikat Entertainment strives to become a culture ambassador by unveiling the original culture of our society and playing in the way they live as it is. We are here to educate, entertain, and promote our culture. #eritrean #ethiopia #amhara

Пікірлер

  • @user-dm3qr1yw8j
    @user-dm3qr1yw8j25 минут бұрын

    ❤❤❤

  • @user-es2nh7fm4r
    @user-es2nh7fm4r34 минут бұрын

    አይ አያሌው የምር ዘናኮ ነው የምታረገን እስሜደግሞ ጀግንነትህ

  • @user-vc4il3sx7g
    @user-vc4il3sx7g2 сағат бұрын

    አስማረ የኔ ሸበላ❤🎉❤

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h3 сағат бұрын

    ከአያሌማ እኔ እሻል የለ ኧረ ወየሁ ይኸ ሱሪው ግም😅😅😅😅😅😅አያሌው ቀሚስ ይልበስ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ😅😅😅😅😅😅

  • @user-zr3id1jg8v
    @user-zr3id1jg8v3 сағат бұрын

    ወንድ ማለት እንደ አስማረ ነው ጀግና

  • @ETHEIOPIA
    @ETHEIOPIA3 сағат бұрын

    እዉነትም ትበይን😁😁😁

  • @user-jj1ys5wo9g
    @user-jj1ys5wo9g3 сағат бұрын

    እድሜ ለትበይን አያሌው ገና ዛሬ ዋጋውን አገኘ ባወራ መስሎታል ይሄ. 😂😂😂😂

  • @SfFg-eu3od
    @SfFg-eu3od3 сағат бұрын

    አተቦቅባቃ😂😂😂

  • @engidateshale9521
    @engidateshale95213 сағат бұрын

    ሽፈራው ወረተኛ ነው

  • @engidateshale9521
    @engidateshale95214 сағат бұрын

    አቤት አያሌው አቤት ውሸት መቸ ነው ወንድ ሆነህ የምታውቀው። ነፍስ ስለማጠፋ😂😂😂😂😂😂

  • @engidateshale9521
    @engidateshale95214 сағат бұрын

    አስማረ ሰው ብሎ ዝም ነው አይለወጥ አያሽቃብጥ እንደ እግዚአብሔር ቃል የሚኖር ነው

  • @engidateshale9521
    @engidateshale95214 сағат бұрын

    እንደዛ ስትሰዳደቡ እንዳልነበር አሁን ደግሞ ባንድ ቂጥ እንራ አላችሁ

  • @engidateshale9521
    @engidateshale95214 сағат бұрын

    ወይ ሻሸ ባንዴ ተለወጠች አሽቃባጭ

  • @engidateshale9521
    @engidateshale95214 сағат бұрын

    ሽፈራው ፕሮፓጋንዳ ብቻ ነው የሚያውቅ ጀግና ነኝ ማለት ብቻ ነው የሚያውቅ

  • @engidateshale9521
    @engidateshale95214 сағат бұрын

    ዘመዷ መሰለኝ

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh4 сағат бұрын

    አይይይ አያሌዉ እድመ ልክህን ተበጭብጨህ 😂😂😂😂😂

  • @engidateshale9521
    @engidateshale95214 сағат бұрын

    አየሌው በአስማረ ላይ የሰራው ግፍ ነው ለትበይን አሳልፎ የሰጠው

  • @hasna892
    @hasna8924 сағат бұрын

    አያሌው😂😂😂😂

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana94895 сағат бұрын

    አያሌው ትወና ይችልበታል

  • @user-jm9yh5gr7b
    @user-jm9yh5gr7b5 сағат бұрын

    አያሌው አጨብጫቢ 😁😁

  • @LijArsenal
    @LijArsenal5 сағат бұрын

    አረ እባክህ አያለው እራስህን ቻል ወንድ አሰዳቢ

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh5 сағат бұрын

    አይ አሥማረ የወድበላይ❤❤❤❤

  • @DemewezAbabu
    @DemewezAbabu5 сағат бұрын

    አያሎው ገና እርስህን ቻል

  • @mekuriawassefa353
    @mekuriawassefa3536 сағат бұрын

    አያለው ቻሥ ባይ ነው አጨበጫቢ

  • @engidateshale9521
    @engidateshale95216 сағат бұрын

    ወደል😂😂😂😂

  • @Tybatube
    @Tybatube6 сағат бұрын

    ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-lc2mb5hg4n
    @user-lc2mb5hg4n6 сағат бұрын

    አያሌውን የመሰለ ፈሪና አለቅላቂ አለ ግን

  • @barchiblacklion2839
    @barchiblacklion28396 сағат бұрын

    የአያሌው ሁኔታ እጅግ አሰጠላኝ

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t6 сағат бұрын

    እኳን ደናመጣችው የኔውዶችእውነትነው አስማር ያባቱልጂ💚💛❤ ትክል እገላለው ሲሉ መሞትአሉ

  • @tuba9437
    @tuba94376 сағат бұрын

    😅😅😅😅😅

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6f6 сағат бұрын

    ድል ለጀግኖቹ ❤❤❤

  • @user-rw7yw4xf3r
    @user-rw7yw4xf3r7 сағат бұрын

    አይ አያሌው መጨረሻህ ይሄ ይሁን ሜዳ ላይ ብቻውን ሽፈራው ቢያገኘው እኮ እላዩ ላይ ይሸና ነበር ቦቅቧቃ😅

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2c7 сағат бұрын

    አያሌዉ ለራስ ፈረቶ ሰዉ ያበጣብጣን😂😂😂

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz23947 сағат бұрын

    ሽፈራው ተው ማይነካ ሰው አትንካ አስማረ ምርጥ ሰው new❤❤❤

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r7 сағат бұрын

    😂😂😂😂😂 ትበይን እና አስማረ ጀግና ናቸው ❤❤❤❤❤

  • @user-po1sv4ke9l
    @user-po1sv4ke9l7 сағат бұрын

    አስማረ የወንድ ልክ 💪💪💪💪💪

  • @MeseretGONDER
    @MeseretGONDER7 сағат бұрын

    አስሜ ❤❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay46177 сағат бұрын

    ወይኔ ማጎው😢😢😢😢

  • @alemneshmengiste1757
    @alemneshmengiste17577 сағат бұрын

    እኔ እነደ አያሌዉ አይነት ቱሪናፋ ባል ቢኖረኝ በትራስ አፍኜ ነበር የምገለው

  • @emuhuzaifah316
    @emuhuzaifah3167 сағат бұрын

    አያሌው መጨረሻህ ያየ

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr7 сағат бұрын

    ሡሪ ታጠቅ አያሌው አሺቃባጪ ነህ❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j8 сағат бұрын

    አያሌው ግን እውነት በእውኑ አለም ይገኛል?

  • @user-uy1se9qs7r
    @user-uy1se9qs7r8 сағат бұрын

    😢😂😢😢😮😮😅wow betem Arif new

  • @user-uy1se9qs7r
    @user-uy1se9qs7r8 сағат бұрын

    😢😂😢😢😮😮😅wow betem Arif new

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1x8 сағат бұрын

    ❤❤❤😂😂😂😂

  • @ethiopiaethiopia1827
    @ethiopiaethiopia18278 сағат бұрын

    ።😅😅😅😅😅😅😅

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet92308 сағат бұрын

    አያሌ ክምር ጭድ

  • @user-sw1im2iz3g
    @user-sw1im2iz3g8 сағат бұрын

    ayalew😊😊😊😊😊😊😂😂😂

  • @kirubelasabneh2961
    @kirubelasabneh29618 сағат бұрын

    ትበይን ግን ወሬኛ ናት

  • @mulugojjamtenaw1987
    @mulugojjamtenaw19878 сағат бұрын

    ይገርማል አይአያሌው ሰው የጣሉበትን ሲያነሱበት አይወድም እና ለዛነው ደግ አደረገችህ