ትበይን አመለጠች - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ

Ойын-сауық

Пікірлер: 173

  • @Mebrat221
    @Mebrat22126 күн бұрын

    ትበይን የሴቶች ጀግና ❤ሁለቱን ቆርቆሮ ደቆሰች ትበይን የፍኖ ምሳሌ 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @JooklJookl

    @JooklJookl

    26 күн бұрын

    ጭራሺ😂😂😂😊

  • @emmazero3023

    @emmazero3023

    26 күн бұрын

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @Almiab

    @Almiab

    26 күн бұрын

    zeraf

  • @TegestTade-gv8op

    @TegestTade-gv8op

    25 күн бұрын

    👍👍👍❤❤❤

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d26 күн бұрын

    ይህነበር የናፈቀኝ. ብድሩን የማይመልስ አይወለድ. ትበይን የሴትጀግና ❤❤😅😅😅😅😅

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili401526 күн бұрын

    ኮሜታተሮች 1 ኛ ነኝ አትበሉ አስተያየት ብቻ ስጡ 😡🥰

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia765426 күн бұрын

    ዳግማዊ በላይ ዘለቀ እኮ ነሽ ትበይን ስወድሽ ኸረ እመቤቴን ሁላችሁንም ሞቼ እወዳችሁ አለሁ😘😘😘😘😘

  • @adddddddd
    @adddddddd25 күн бұрын

    አስተያየት ሰጪዎች በድራማው ዘና ፈታ እንበልበት አንደኛ ፖለቲከኛ ምናምንኛ አትጠቀሙበት😮

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki26 күн бұрын

    የምር ሱሱነው የሆናቹሁብኝ❤❤❤❤ተመጣብን በላ አላህይጠብቃቹሁ ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @user-jo9nq8mn2c
    @user-jo9nq8mn2c26 күн бұрын

    አስማረ የሰው ቀን ነው ትበይንም ጀግንነት እጀ ወስጧ ንፁህ ነች አግታ ያሉበትን መናገሯ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adddddddd
    @adddddddd25 күн бұрын

    ትበይኔ የልብአርስ ነሽ እኮ ምድረ ዋልጌ አፍ ብቻ ልክ አስገብተሻቸዋል ሁለተኛ አይቀላምዱም እነዚህ ፍርደገምድሎች ግን ትንሽ አያሌውንም እቤት ውስጥ አስረሽ በቆነጠጥሽው ይሄ ወሬ እና ነገር እየጎተተ የሚያወጣበትን ምላሱን አርሞ እንደ አስማረ ትንሽ ማሰብ ቢጀምር ከእነዚህ ቆርቆሮ ሴቶች ጋር አያናንቅሽም ነበር ለማንኛውም በርቱ እወዳችህዋለሁ❤ምን ላድርግ ከጉብዝናችሁ የ እውነት አርገሁ እየተወናችሁት አንዳንድ ጊዜ ስራ ላይ እንኳን ሁኜ መሽቶ እስካያችሁ እቸኩላለሁ ብርቱ ጎብዙ ተባረኩ😊😊🎉🎉❤

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr26 күн бұрын

    ትበይንን የምወዱ ዛሬ አስደስታኛለች ላይክ አዲርጉኝ❤❤❤❤

  • @user-on7nh1yz4b
    @user-on7nh1yz4b26 күн бұрын

    ትበይን የሴቷ ፋኖ ይችን ምላሳም ሁላ አንጫጫሻት አንደኛ ትበይን አበሲት

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r26 күн бұрын

    ትበይኔ መብረቋ💪👍👌 ሻሸና ባንቹ ደግሞ ፉከራቸው ትበይን ሳትኖር ነው ደስ ሲሉ 😂😂😂😂😂😂😂 በርቱ ውዶቸ ❤❤❤❤

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku7626 күн бұрын

    ወይ ትበይን ይመችሽ አቦ ስወድሽ እኮ❤የኔ ጀግና❤

  • @zewuduaragie
    @zewuduaragie26 күн бұрын

    አቤት ትበይን የሴት ጀግና ለአያሌው ጉድጓዱን ሰጦ ላንች ምናለ የሱን በሰጠሽ እኒህን ኒኬሎች ቀፈደድሽልኝ አያሌው ማለት ግን የሀረር ጅብ በሉት አሸቋላጭ

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9l26 күн бұрын

    አይ ትበይን😅 የሳቄ ሚጭ ነሽኮ ጀግና ወላሂ😂 ቆርቆሮ ሁላ ባንድ እራስ ሁለት ምላስ አለ ያገሬ ሠው😅

  • @mekidesmekides1720
    @mekidesmekides172026 күн бұрын

    ባቻየሁ ምላስ ብቻ እዳማራክክልል መሪነንባይወቹ አስጨናቁው ፋኖ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🐅🐅🐅🐅 ፋኖመከታየ

  • @user-jo9nq8mn2c
    @user-jo9nq8mn2c26 күн бұрын

    እደውም ትበይን ደግ ነች ያገተችበትን መናገሯ እነሻሻ ግን ጨካኝ ናቸው

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf26 күн бұрын

    ትበይን የሴት ፍኖ ጀግና ነሽ❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @gdamdan
    @gdamdan26 күн бұрын

    ትበይን የኔ ጀግና የፋኖ ዘር እኔም እዳች ነኝ እኮን ሴት ክላሽ የያዘ ወንድ አልፈራም🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-wv9tl8zo4t

    @user-wv9tl8zo4t

    26 күн бұрын

    እውትነው ፋኖ የኔጀግና💚💛❤💪

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mx26 күн бұрын

    ዛሬአደኛነኝ ላይክአድርጉኝ❤❤😂😂

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah26 күн бұрын

    ሻሽቱናባቻየሁየትላቱፉከራየትጠፋ😂😂ትበይንጀግኒት💪

  • @aad2762

    @aad2762

    26 күн бұрын

    የባንቹማ 😂😂😂😂😂

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2m26 күн бұрын

    ትበይን የኔ ጀግና ስወድሽኮ 😂😂😂😂😂😂😂ሻሸ ባቻየሁ

  • @JooklJookl

    @JooklJookl

    26 күн бұрын

    🤣🤣🤣🤣

  • @user-kx8ms8dg1b

    @user-kx8ms8dg1b

    26 күн бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @ekrammarro915
    @ekrammarro91526 күн бұрын

    ትበይን የኔ ደም መላሽ ወዶች አልጫ ቆይ እደሴት ተበይንን መስደብ ጀግና ነች ፋኖ ተች ትበይን❤❤❤❤

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x26 күн бұрын

    ትበይን የፋኖ ምሳሌ❤አያሌው የባዴን ምሳሌ ሻሎም

  • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv
    @EnthusiasticArcticWolf-be8vv25 күн бұрын

    እሄን አቅም ይዘው ሠው ሢታገት ትበይን ጀግና❤😂😂❤

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr26 күн бұрын

    ትበይን ፋኖ ፋኖ ፋኖ💪💪💪💪💪💪

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md26 күн бұрын

    ትበይን የኔ ጀግና❤❤❤የድራማው ድምቀት

  • @user-nd1mm5wi1i
    @user-nd1mm5wi1i25 күн бұрын

    ትበይን ጀግኒቷ የፋኖዘር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretGONDER
    @MeseretGONDER26 күн бұрын

    ትበይን የኔ አንበሳ ባንቹ ግን😂😂😂

  • @geneteden4343
    @geneteden434326 күн бұрын

    ትበይን ጅግና 👏👏👏 ሻሼ ከትበይንና አያሌው ሂወት ውጭላቸው እባክሽ አንች ከመጣሽ ጀምሮ ነው ችግር ውስጥ የገቡት 😄😄😄😄

  • @user-gs3nv9bx3o
    @user-gs3nv9bx3o26 күн бұрын

    ትበይን እንከባበር በባንቹየ የመጣ በባንዲራየ መጣ

  • @zewuduaragie
    @zewuduaragie26 күн бұрын

    ሽፈራውንም አግችልኝ ትበይኔ የኔ አምበሳ❤

  • @EfrataEfrata-uz3xk
    @EfrataEfrata-uz3xk26 күн бұрын

    ትበይን ጀግና

  • @zewuduaragie
    @zewuduaragie26 күн бұрын

    ሽፈራውንም አግችልኝ ትበይኔ የኔ አምበሳ

  • @user-iv1sw7nb6n
    @user-iv1sw7nb6n26 күн бұрын

    ትበይንምርጥፋኖ😂😂😂😂

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo25 күн бұрын

    ትበይን በነካ እጅሽ😢አብይን በያዝሽዉ ፍልጥ ብትይልኝ😢😢😢😢😢😢

  • @feradesa9188
    @feradesa918825 күн бұрын

    አይ ትበይን ጀግና እኮነሽ😂😂😂😂😂😂

  • @user-zy9kl5fh1t
    @user-zy9kl5fh1t26 күн бұрын

    አረ እናተስ በጣም እያስጠላቹህ ነዉ አሁን ይሄ ምድነዉ ዝብሎ እቃቃ ጨዋታ ለተናገርኩት ቃል ግን ይቅርታ ይልቁንስ ደቂቃዉን ጨምራቹህ ተሎ ተሎ እየጨረሳቹህ አዳድስ እርስ አትጀምሩም እነ ኤጭጭጭጭጭጭ😂😂በተረፈ i love you all

  • @FddggGgghh
    @FddggGgghh26 күн бұрын

    ትበይን የሴቷ ጀግና ትለያለሽ ደግ አረግሻቸዉ❤❤❤❤❤💪

  • @user-fm1lh2xd9d
    @user-fm1lh2xd9d26 күн бұрын

    ወይ ትበይን ጀግና ሤት 😂❤

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9ww26 күн бұрын

    ትበይን የሴቷ ፋኖ❤❤

  • @user-zu4mo9wv6c
    @user-zu4mo9wv6c26 күн бұрын

    ትበይ የኔጀግና ትለያለች

  • @user-zu4mo9wv6c

    @user-zu4mo9wv6c

    26 күн бұрын

    ትበይ ፍኖ

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen26 күн бұрын

    ባንቻየሁ ዉሃ ነዉ የማረጋት እያለች😂

  • @userenter2635
    @userenter263526 күн бұрын

    ትበይን የሴት ጀግና❤❤❤❤

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq26 күн бұрын

    ኤጭጭምንድነው የሴትእንደዝህማገትመገታተትምናምን ይችትበይንስ ሰላምአልባ የሴትእንኩሮሆነች

  • @JooklJookl

    @JooklJookl

    26 күн бұрын

    አችደሞድራማእደሆነአታቃምዲ😢

  • @fikirethiopia7654

    @fikirethiopia7654

    26 күн бұрын

    መጀመሪያ ከመተቸትሽ በፊት ቃላቱን እንዲነበበን አስተካክለሽ ጻፊልን አለሜ❤

  • @AsQw-fu4uq

    @AsQw-fu4uq

    26 күн бұрын

    @@fikirethiopia7654 ስላልተማርሁ ነው ይቅርታ

  • @toyebamuhammed942

    @toyebamuhammed942

    26 күн бұрын

    ምንው እነሱ እኮናቸው የደረሱባት

  • @myfano

    @myfano

    26 күн бұрын

    ኤጪ አይባልም እረኛ. አማረኛ መፃፉ ሳትችይ ሰው ልተች 😮

  • @HmdeiAlhmdeii-uz4ep
    @HmdeiAlhmdeii-uz4ep26 күн бұрын

    ትበይን ጀግና ነች❤❤❤

  • @RihanaAhmed-qn3hb
    @RihanaAhmed-qn3hb25 күн бұрын

    ስንት ሰአት ነው የሚለቀቀው

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h26 күн бұрын

    ትበይን የኔ ጀግና😂😂❤❤❤❤💪💪

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel21426 күн бұрын

    ❤ላይክ አደረጓቸዉ ወላሂ አይከፈልበት ደሰ ሲሉ የኔ ደምቀቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhhh3772
    @hhhh377226 күн бұрын

    አይ ትበይኔ ጀግና እኮ ነሺ❤❤❤❤

  • @Marya-dm6hy
    @Marya-dm6hy26 күн бұрын

    ትበይኔ የሴቶች በላይ ነሽ ግን አያሌውን አክብሪው በነገር አጎትጉችው አያሳዝንሽም ምስኪንየ😢 በተረፈ ቀጥሉበት ወዳችሁ አለሁ ባቻየሁ ምላስ ብርቱ😂😂😃😃😂😂

  • @mekidesmekides1720
    @mekidesmekides172026 күн бұрын

    😂😂😂😂😂❤❤❤❤ትበይንየሴት ጀግና

  • @merima548
    @merima54826 күн бұрын

    ሰው በሌለበት ፈስ ያጎራል አሉ ምላስ አይሞት ባንች አየሁ ክክክ ውሃ ነው የማደርጋት አላለችም😅😅😅😅

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we26 күн бұрын

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pd1id7si8g
    @user-pd1id7si8g26 күн бұрын

    ትበይንጀግናሻሽቱናባንቻየሁምላስብቻ😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @habtamunuguse6148
    @habtamunuguse614826 күн бұрын

    ትበይን ምርጥ

  • @love39347
    @love3934726 күн бұрын

    የኔ ነፍጠኛ 😂😂😂😂😂

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi26 күн бұрын

    ወይ ሐገሬ ናፈቅሺኝ❤❤❤❤

  • @user-vc4il3sx7g
    @user-vc4il3sx7g26 күн бұрын

    ይመቻችሁ ስወዳችሁ❤❤ ድል ለፋኖ💪

  • @BirhanuWes
    @BirhanuWes19 күн бұрын

    ትበይን አስማረ አይሌው ያይኔ አበባ ሽፈራው ሁሉም ድራማ ላይ እነዚህ ስሞች ናቸው ያሉት ስም ጠፍቶ ነው

  • @user-ek8kl1sk6s
    @user-ek8kl1sk6s26 күн бұрын

    አይ ትበይን ጀግና ምድረ አሽቃባጭ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AaSs-it7us
    @AaSs-it7us26 күн бұрын

    ትበይን የኔ ጀግና 👍👍👍

  • @muehikma
    @muehikma26 күн бұрын

    ትበይንን የሚወዲ

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu910425 күн бұрын

    ትበይን😂😂 ጀግና

  • @user-es2nh7fm4r
    @user-es2nh7fm4r26 күн бұрын

    ትበይን ጀግናይቱ

  • @asrebebasrebeb2314
    @asrebebasrebeb231426 күн бұрын

    ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6f25 күн бұрын

    ትበይን ጀግና 💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤

  • @Kaseshekenid85
    @Kaseshekenid8526 күн бұрын

    አበዛሺው ትበይን

  • @user-yp4tz3dy7i
    @user-yp4tz3dy7i26 күн бұрын

    አይ የፍራ ሚስት ጀግና 💜💜💜💜አስሚ ባቻየውን ፍታ

  • @user-ic4ek6qp8g
    @user-ic4ek6qp8g26 күн бұрын

    አይ ሻሼና ባቻየሁ ጉራቸዉ ከፋቸዉ አይሞቱም ትበይን ወድ ታሰንቃለች ጀግና 😅😅😅

  • @edentube8923
    @edentube892326 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂ጀግና ትበይን

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw26 күн бұрын

    አይ ፋኖ ፈረደበት ከሴትጋ አወዳደራችሁት አ😂ለማንኛዉም ትበይን ጀግንነቷን አለማድነቅ አንቻልም❤

  • @user-pt1oh2yf6h

    @user-pt1oh2yf6h

    26 күн бұрын

    ጀግና ጀግናነዉ የሴትፋኖወችምአሉእኮ ዋናዉተግባሩናምግባሩነዉ😂

  • @cheregore8482

    @cheregore8482

    26 күн бұрын

    እናንተ አማራዎች ለምን ሴትን እንዲህ ትንቃላችሁ??ባለጌዎች!!

  • @user-pt1oh2yf6h

    @user-pt1oh2yf6h

    26 күн бұрын

    @@cheregore8482 አረአንንቅም አንዳንድመቸምአይጠፋም የምየምኒሊክየጀርባአጥንት እቴጌዋ ናት አለወቅነዉ

  • @MekdesMekete-tt1hw

    @MekdesMekete-tt1hw

    24 күн бұрын

    @@cheregore8482 ሴትም እኮ ጀግና ነች እኔ ማለት የፈለኩት ፋኖን ከቡና ወሬጋ ከታወድሩ ነዉ እንጅ እንደዉም ሴት ቆሬጥ ነች

  • @AhmedGeleta
    @AhmedGeleta26 күн бұрын

    ክፍል 1 ሁለት እያላችሁ ብትለቁት የተመረጠ ነዉ❤❤

  • @HelenShegaw-yf4xm
    @HelenShegaw-yf4xm26 күн бұрын

    ወይኔ የኔ ጀግና ትበይን

  • @user-bs1zk3dz4e
    @user-bs1zk3dz4e24 күн бұрын

    ትበይን የኔ ጀግና

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz239426 күн бұрын

    ትበትን ጀግኒት

  • @aishahamad3734
    @aishahamad373426 күн бұрын

    እረ.ትበይን.ይመችሽ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂.አነበበርሻቸዉ

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena808026 күн бұрын

    👌❤

  • @user-du8hd4ej1x
    @user-du8hd4ej1x14 күн бұрын

    😂😂አሳቃችሁኝ😅

  • @SsS-ky9jr
    @SsS-ky9jr26 күн бұрын

    አይ ትበይን❤❤❤❤

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t26 күн бұрын

    ብያለሁ እነዚ ሁለት ልጣጭ ሴቶች ወሬኞች ተንከሲሶች የትአባታችሁ እንደፎጣ አስራችሁ መጣች እንደ እናንተ ክፉ ብትሆን አላውቅም ብላ ጅብ ታስበላቸው ነበር ውሾች😮

  • @emmazero3023
    @emmazero302326 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😊😊ትበይንቱ😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @EmuGeza-fh7sj
    @EmuGeza-fh7sj26 күн бұрын

    ትበይን ነብሪት

  • @almaztaye9712
    @almaztaye971226 күн бұрын

    ወይኔ በሳቅ ልምት ንወ 😀😀😀😀😀❤️❤️

  • @user-zu9kp7zd1j
    @user-zu9kp7zd1j26 күн бұрын

    😂😂😂tebyine jegina

  • @waga-eh1gu
    @waga-eh1gu26 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @youtuber6089
    @youtuber608926 күн бұрын

    😂😂😂😂 አቀጠቀጠቻቸው

  • @mamimami1739
    @mamimami173926 күн бұрын

    ወይ ትበይን ❤❤❤❤😂😂

  • @memeabeje7018
    @memeabeje701826 күн бұрын

    አይ ትበይን😅😅😅😅

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud944326 күн бұрын

    የሻሼና የውብዪ አፍ ውሃ አያነሳም😮

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg53726 күн бұрын

    የኔጅግና❤❤የኔፋኖ የኔዉዴ አዉቂንበር❤❤❤😂

  • @dktube21
    @dktube2125 күн бұрын

    እረ እገታ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-cp5vd7hf8k
    @user-cp5vd7hf8k26 күн бұрын

    አይትበይንየሴቶቺጀግነ😂😂😂😂

  • @mekdes6428
    @mekdes642826 күн бұрын

    Tibeyin yesati Wendi gegina yena fano❤❤❤❤❤❤❤

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1df26 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-bp6ei1yf3w
    @user-bp6ei1yf3w26 күн бұрын

    የሴት ውንድ ትበይን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement26 күн бұрын

    አስሜ እንደምወደዉ ነገርኝ ❤❤❤❤❤

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9ww26 күн бұрын

    ባቻየ ሁአች ቆርቆር😅😅😅

  • @user-gi7qc3bc1k
    @user-gi7qc3bc1k26 күн бұрын

    ቆይ ግን በናተ ፋሲካ የለምዴ አሸብርቃችሁ አላየሗችሁም

  • @user-xe1nj9re3e
    @user-xe1nj9re3e26 күн бұрын

    ትበይን የሴት አረቄ😂😂😂

  • @fatemaawel214
    @fatemaawel21426 күн бұрын

    ትበይን የኔጀግና❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘ብረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘💘❤💘❤💘❤💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘❤❤❤❤💘💘💘💘

Келесі