[NEW] አዬሌዉ ምክትሉ -- አስቂኝ የገጠር ድራማ

Ойын-сауық

Пікірлер: 203

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k27 күн бұрын

    አያሌው የዘመኑ ባንዳዎችን ይወክላል አስማረ ደሞ የአሁኑን የአማራ ህዝብ ማለት ነው

  • @alexawoke

    @alexawoke

    27 күн бұрын

    Ayalew BADEN 🐈 nw 👈 Asmare ❤Ye Amhara Hizib❤nw, Sheferaw Araju Abiy 👹Oromuma 🌲🐂 nw. Shashe Degmo akatelechigni😂

  • @DubaiShj-gi9jy
    @DubaiShj-gi9jy27 күн бұрын

    የእዉነት ለመናገር ይህ ድራማ በድራማ መልክ ቀረበጅ ትክክለኛ ነገር ነው በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳቹሀለን

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan502427 күн бұрын

    ይሄ ድራማ ዘመኑን ይመስላል የዘመኑ ሜሊሻ ሊቀመንበር ባለስልጣን የሜሰሩት ስራ ነው

  • @mmm1528
    @mmm152827 күн бұрын

    የልማት አደናቃፊእያሉ ተርካሻ ሚኒሻእና መሰለቹ ህዝቡን ያስቃያሉ 💔💔💔💔💔

  • @user-vk9ir6rf6y
    @user-vk9ir6rf6y27 күн бұрын

    አያሌው የ ዳኒኤል ክብረትን ገፀ ባህሪ ነው ያዘው ክክክ

  • @DubaiShj-gi9jy

    @DubaiShj-gi9jy

    27 күн бұрын

    ማርያምን ትክክል

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d27 күн бұрын

    ትበይን አያሌውን በካልቾ ብለሽ ከቤት አውጪው ይህ ወንድ አሰዳቢ 😅😅😅

  • @Mstawte
    @Mstawte27 күн бұрын

    አያሌውን ሣለቅስ ማየት ነፈቀኝ ተው አያሌው ሥልጣን ባርሜጣ ነው ይወልቃል አተ አሺቃባጭ😂😂😂😂

  • @user-xy9ge5yn9r

    @user-xy9ge5yn9r

    27 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-fm1lh2xd9d
    @user-fm1lh2xd9d27 күн бұрын

    አያሌው ሚሥት ትበይን ባል ትሁን የምትሉ ይሄማ ወንድ እህታችን ነው

  • @gonder12

    @gonder12

    26 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @almetyimam

    @almetyimam

    25 күн бұрын

    😂😂😂

  • @mekidesmekides1720
    @mekidesmekides172027 күн бұрын

    እስኪ አያሌው የሚናድደው በላይክ አሳዩኝ ጨጎረየን ላጠው እኮ ሺፈረሁ አያሌው ጥሩበውንይፋ አሁን ግና ሰራደጠህው😅😅😅😅😅 አስማረ ምክትል ሲሆን ያያሌው እብደት አስብኩት😂😂😂

  • @gjfu4978

    @gjfu4978

    27 күн бұрын

    እኔንም አያሌዉ አናዶኛል ባቻየሁ አሳዘነችኝ ❤❤❤

  • @saratube7323
    @saratube732327 күн бұрын

    ሀገራችን የሚሰራዉን ነገር ጥሩ አርጋችሁ ነዉ የሰራችሁት 😂😂😂😂

  • @Ayu24558
    @Ayu2455827 күн бұрын

    የጊዜውን ሁኔታ በደንብ ነው የገለፃችሁት 😂😂😂

  • @gdamdan
    @gdamdan27 күн бұрын

    አያሌዉ መቸነው እራስህን ችለህ የምሰራዉ ማርያምን ወንዶች አልቀዉ አያሌዉ ቢቀር ዙሪ አላየዉ ቦቆባቃ

  • @alexawoke

    @alexawoke

    27 күн бұрын

    😂😂

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay461727 күн бұрын

    ሰልጣን ሲያገኝ የኛሰው ፀጉሩ ይቆማል በጉራ

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d27 күн бұрын

    ሴቶችየ. እደአያሌው ወንድ ፈጣሪ እዳይሰጣችሁ. በዘራችሁ አይድረስ. መቸነው እራሱን ችሎየሚኖርው. ሁልጌዜታዝሎ. የአስማርን ውለታእርቶ የሽፈራው አሽከርይሁን አያሌው

  • @bhhhh8094

    @bhhhh8094

    27 күн бұрын

    አሜን፡ደሞእኮ፡ሽፈራውን፡ተደርቦነው፡ሚቆጣው፡አረይደብራል፡አዬ፡

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki

    @RijsiejHdjejjdj-by4ki

    27 күн бұрын

    አሚን ወላሂ እኔም አልፈልግም😅😅😅

  • @bhhhh8094

    @bhhhh8094

    27 күн бұрын

    ከባድ፡ነውብቻ

  • @ethiopiaafrica5008

    @ethiopiaafrica5008

    27 күн бұрын

    ብአዴን እኮ ማለት ነው።ደመቀ መኮንን በለው።

  • @TegestTade-gv8op

    @TegestTade-gv8op

    27 күн бұрын

    አሜን ❤ ይሄ በልቶ ካጂ የማይረባ አጨብጫቢ ነገር ነው

  • @user-uh3cw8ze2x
    @user-uh3cw8ze2x27 күн бұрын

    አያሌውና ሽፈራው ቱ አስጠላችሁኝ እደው አስማረኮ ምርጥነው በቃ የፋኖ ወኔ ያለው ጀግናነው ግን ባለግዜ አይ ወገኔ እዲህነው እሚበላው😢

  • @user-dd8lg3hw5g
    @user-dd8lg3hw5g27 күн бұрын

    ልማትኮ ባለንብረቱን አምክሮ ከህዝብ ተመካክሮነው እሚለማው

  • @gjfu4978
    @gjfu497827 күн бұрын

    አያሌዉ ታለቅስ ታየኝ አጨብጫቢ ትበይን ምርጥ ሰዉ❤❤❤❤❤❤ ሻሼና አያሌዉን አቃጠሉኝ

  • @yyu4891
    @yyu489127 күн бұрын

    አያሌዉ ግን ቀንህን እየጠበቅኸ ነወ ያሰለቅሰሓል

  • @abebakibret4565
    @abebakibret456527 күн бұрын

    የዘመኑ ባለስልጣናት በትክክል ይገልፃቸዋል በርቱ 👏👏👏

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamaila27 күн бұрын

    ኧረኦኦኦኦኦ አያሌዉ ደሜን አፈላዉ😂😂😅😅

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jr27 күн бұрын

    ሻሽቱ ደበረችኝ ኤጭ የምትበላው የላት የምትከናነበው አማራት አለ ያገሬ ሰው

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t27 күн бұрын

    ምድርላይ ያለውይህነው እውነትም ባለግዜ እደታሰርን እደተገደልን አቀርም ሽፈራው ትክክል እዴ አድርገውነው ጀግኖችን የበሉብን 😢 በርቱ💚💛❤

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4ki27 күн бұрын

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤

  • @fhufhhfuhgg537

    @fhufhhfuhgg537

    27 күн бұрын

    ፍትህላስማርዉ 😂

  • @user-io5mv2po9d

    @user-io5mv2po9d

    27 күн бұрын

    my king fano💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-fm1lh2xd9d

    @user-fm1lh2xd9d

    27 күн бұрын

    አወ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ 💚💛❤️

  • @user-zt6py9gd9x

    @user-zt6py9gd9x

    27 күн бұрын

    አወ ድል ለአማራው ፋኖ❤❤❤

  • @kassahunregassa780

    @kassahunregassa780

    27 күн бұрын

    ምን ተገፋ ገፋ ህንጅ tuuuuu ለዚ የ ጉንዳን አቅሙ

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan165227 күн бұрын

    አስማረ ጀግና😢😢😢😢😢😢

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg53727 күн бұрын

    አያሊዉ ሲለቅስ ማይትአማርኝ አሰማርና አተብይ ጅግና ፋኖናቸዉ😂😂

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan165227 күн бұрын

    አያሌዉ የበላህበትን ወንጪት ሰባሪ😮😮😮😮😮😮

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan165227 күн бұрын

    ባንቻየሁ አይዞሽ ይፈታል😢😢😢😢😢😢

  • @Enanu-dy9tp
    @Enanu-dy9tp27 күн бұрын

    አሰማረ ጀግናው አይዞህ በርታ ያልፍል

  • @etaguayelu9286
    @etaguayelu928627 күн бұрын

    አይ ሽፈራው ስትራብ አስማረ ባበላክ እጁን ነከስክ😢😢😢

  • @ZenatMo
    @ZenatMo27 күн бұрын

    አደኛነኚዛሬ

  • @AmanuelSewagegn-eg1nt
    @AmanuelSewagegn-eg1nt27 күн бұрын

    አያሌው ሻሽቱ ሽፈራው ታዝቢያችኋለሁ በጣምነው ማዝነው አስማረ እግዚያብሄር ያስፈታህ

  • @UiHd-yv1nl

    @UiHd-yv1nl

    27 күн бұрын

    አዉ ቀዉነዉ

  • @UiHd-yv1nl

    @UiHd-yv1nl

    27 күн бұрын

    አዉ ቀዉነዉ

  • @TegestWorku
    @TegestWorku25 күн бұрын

    መብላቷን ሳታቅ እጇን ታጠበች አሉ አይ አያሌዉ መጨረሻህን ያለ ።ሁልሽም ባንዳ ነሽ አስሜዬ የእኔ ፋኖ አብሽር እዉነታን ይዘህ ተጓዝ አሸናፉ ነህ የእኔ ጀግና አስምዬ❤❤

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r27 күн бұрын

    ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ ውዶች ❤❤❤❤❤

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru643827 күн бұрын

    ጉራ ብቻሲሾም ያልበላ ሲሻር ይቆጨዋል ስልጣን ጌዜ ዊ ነው ነገ ተሻራለክ

  • @muhammedtube1138
    @muhammedtube113827 күн бұрын

    በርቱ የአገራችንን ባህል በትክክል ነው ያቀርባችውት በርቱልን 🎉🎉🎉🎉

  • @user-nk5vb4yi2u

    @user-nk5vb4yi2u

    27 күн бұрын

    አየሌዉናሻሽቱቆሻሾችዉለታቢሶችነችሁ👊👊👊

  • @mahitube3690
    @mahitube369027 күн бұрын

    ያማል ቅኔው አማራዬ😂😂😂

  • @engidateshale9521
    @engidateshale952126 күн бұрын

    ትበይን የተባረክሽ ሰው ነሽ

  • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv
    @EnthusiasticArcticWolf-be8vv26 күн бұрын

    ካሁን በሆላ አላያችሁም እሄን ድራማ ካልቀየራችሁ በሀገራችን ተቃጥለን በናተ ወሬ ቅኔ ችለን እኛ ጭቅላታችን ጭቀት በጭቀት ሆነ ከቻላችሁ እርሥ ቀይሩ❤❤

  • @EniyewMo
    @EniyewMo27 күн бұрын

    የባለጊዜውን ሥልጣን በደብ ተጫወታችሁት

  • @alexawoke

    @alexawoke

    27 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8t27 күн бұрын

    እኔን የገረመኝ የትበይን እጅ መስጠት😮

  • @Mstawte

    @Mstawte

    27 күн бұрын

    አያሌው ሥልጣን እድይዝላት ነው አብራ የምታሺቃብጠው😅😅

  • @user-jk3in5xm8t

    @user-jk3in5xm8t

    27 күн бұрын

    @@Mstawte እረ ተይኝ ድራማ መሆኑ እንጂ ተናድጁለሁኝ 😳

  • @engidateshale9521
    @engidateshale952126 күн бұрын

    አያሌው አስማረ የክፉ ቀንህ ነው። በልቶ ካጅ ለነገሩ በሀገራችን ላይ በትክክል እየተሰራ ያለውን ነው የምትተውኑት

  • @MeseretGONDER
    @MeseretGONDER27 күн бұрын

    ወይኔ አስሜ 😢ጠበቃ ልቀጥርልህ እየመጣሁልህ ነዉ🏃🏃🏃

  • @userenter2635
    @userenter263527 күн бұрын

    የዘመኑ ባለስልጣናት😂😂😂😂

  • @user-gs3nv9bx3o
    @user-gs3nv9bx3o26 күн бұрын

    አይ ባንቹየ እኔ ልጉላላልሽ እኔም ባልሽ ልሁንና እንደ አስማረ ልታሰር

  • @user-om7ke2fs9y
    @user-om7ke2fs9y27 күн бұрын

    አይ ድሮም ሀበሻ ለሀብታምነዉ የሚያጨበጭበዉ ኩራችሁ ትንሽቀነዉ ሰዉና ቅል ተሰባሪነዉ አያሌዉና ሽፈራዉ ስልጣን አይወድቅም ያለዉ ማነዉ እዉነተኛ ሀቀኛኮ ሰዉ አይወጣለትም ሽፈራዉ ፆምህን አድረህ ኩንታል ጤፍ የጫነ የሰጠህ አስማረ ተጎዳ አስሜ የሀቅሰዉ ላንተም ቀን አለህ 😢😢😢😢😢😢

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud944327 күн бұрын

    Ayalew anet alicha setanadedegne adereki eshi

  • @user-lc5ii1py3y
    @user-lc5ii1py3y27 күн бұрын

    ገራሚነው ድራማው በርቱልን

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera653327 күн бұрын

    ቁርጥ አሁላይ ያሉ ሥለሥልጣን

  • @mmm1528
    @mmm152827 күн бұрын

    የውነት ትክክለኛነው የሰራችሁት💐💐💐

  • @mulugetadests8674
    @mulugetadests867427 күн бұрын

    ለካ አማራ ስልጣን ካገኘ ለናቱም ልጅ የማይመለስ ጨካኝ ነው።

  • @santosabebe2114
    @santosabebe211427 күн бұрын

    Strong idea!

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh448527 күн бұрын

    የውነት የሰሞኑ የሰልጣን ድራማ አቃጥሎ ገደለኝ😊 አይ ሰልጣን እና ወንበር ድራሹ ይጥፍ 😒

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md27 күн бұрын

    ወይ አያሌው ሰላውድ አለ አስማረ😮😮😮አስማረ የኔ የዋህ❤❤❤❤

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jr27 күн бұрын

    አይ አያሌው የኔን አጎት ሚሊሻ ነው የመሠለኝ 😂😂😂😂😂

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kf27 күн бұрын

    አገላለፅ ትችላላቸሁ በርቱ😂😂😂😂😂😂

  • @user-zh4hx3tw6h
    @user-zh4hx3tw6h21 күн бұрын

    ግን ማነው እደኔ ስፈራው የማናድደው የውነት ደሜን አፈላኝ

  • @user-oq8iu3tt6q
    @user-oq8iu3tt6q27 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-zt6py9gd9x
    @user-zt6py9gd9x27 күн бұрын

    አያሌው ማለት አጨብጫቢ😂😂😂😂

  • @user-df8ji8fm7r
    @user-df8ji8fm7r27 күн бұрын

    አንተ ማነህ💪

  • @engidateshale9521
    @engidateshale952126 күн бұрын

    ወይ የሰው ልጅ ጥጋብ አያሌው የዘመኑ ሰው

  • @user-sz5ql2re1q
    @user-sz5ql2re1q26 күн бұрын

    ስልጣን ልበ ሙሉነት ወይስ ማን አለብኝነት?

  • @Dallol253
    @Dallol25327 күн бұрын

    ክክክ አይ አያሌዉ ባለግዜዉ የሽንታም ሱሪ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq27 күн бұрын

    ውይይእያሌውአቃጠለይኮ

  • @abale6746
    @abale674627 күн бұрын

    Enwodachihualen, nurulin

  • @mmm1528
    @mmm152827 күн бұрын

    አጀታችነንነው ያገኛችሁት💔💔💔 የገጠሩህዝብ እደነው እሚበደለው

  • @fresenaymisker2080
    @fresenaymisker208027 күн бұрын

    LOVE YOU GUYS!

  • @merima548
    @merima54827 күн бұрын

    ማነኝ ማነኝ አጨብጫቢ ነኝ አያሌው ባለ ግዜ ሊሆን ነው ክክክክ😂😂😂

  • @alexawoke

    @alexawoke

    27 күн бұрын

    😂😂😂

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9l27 күн бұрын

    አስማረ ጀግና ❤

  • @JghGgh-cv3lj
    @JghGgh-cv3lj27 күн бұрын

    ትክክለኛው መልእክት እየሰራችሁት ነው

  • @AdmiringCrayons-kt2lp
    @AdmiringCrayons-kt2lp27 күн бұрын

    ከምር አያሌው በልቶ ከድነው ዛሬ አስማረን እደዚህ ያደርጋል ከደዚህ አይነት ጓደኛ ይሠውረን

  • @user-mu9ir6sb2s
    @user-mu9ir6sb2s27 күн бұрын

    አስማረን ነዉ ያሳሰራቹት እሱ ምሁር ነዉ እንጂማ ስወጣ ልካቹን ሚያሳይ ግን የበቀል ሰዉ አይደለም

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw10326 күн бұрын

    ድራማ መሆኑ ነ ው እንጅ ደሜ ነው የሚፈላ

  • @user-om7ke2fs9y
    @user-om7ke2fs9y27 күн бұрын

    ሽፈራዉ ክፋነህ መጀመሪያ ወንፊት የሆነቤትህን ቀይር ቀርፋፋነህሽ ያጎረህን እጅነቀስክ ከአብይ አህመድ አትተናነስም በጣም ተናድጃለሁ ያስማረ መታሰር😢😢😢😢😢

  • @burthkanburthkan1652

    @burthkanburthkan1652

    27 күн бұрын

    😢😢😢😢😢😢አስማረ ጀግና

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge108327 күн бұрын

    አሁን ገና አናደዳችሁኝ እንደ እናንተ አይነቱ ሰው ነው ሀገር ያጠፋ ከምድር ተንስታችሁ አልስራችሁት አሽቃባጭ ከክልላችሁ ስላለ ነው እንጂ ዝም ብሎ አልስራችሁ ያሳዝናል

  • @user-nl4xx4po1t

    @user-nl4xx4po1t

    27 күн бұрын

    እና ታድያ ምን ማለት ነበረባቸዉ ታድያ እየታረድን ፣እየተገደል ነዉ ያለነዉ መቸ ህመሙ አይገባችሁም ካልታመማችሁ ስለዚህ ሰዉ የሚኖረዉን ኑሮ ነዉ ማሳየት ያለባቸዉ ሰዉ በአገሩ ባይታወር ሁነን እየኖርን

  • @IifeIife-uo9xo

    @IifeIife-uo9xo

    26 күн бұрын

    ​@@user-nl4xx4po1tትክክል

  • @IifeIife-uo9xo

    @IifeIife-uo9xo

    26 күн бұрын

    ቆሻሻሻ ውጣ የአማራ መከራ ቤትህ ይግባ ደደብ

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mx27 күн бұрын

    አይ አያሌውይከሀጅ😂😂😂😂

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xi27 күн бұрын

    ፋኖ አስሜ ጀግናው ❤❤❤ አያሌው ቀዳውጣ አረጋ😂😂😂

  • @myfano
    @myfano27 күн бұрын

    እንደኔ የምቶዷቸው እስኪ በላይክ ❤❤❤❤❤

  • @HabbyHabtam
    @HabbyHabtam27 күн бұрын

    ምን ይሉታል የኔ መናደድ ሂደን ስራ እንስራ ሲሉ😂😂😂😂😂

  • @alexawoke

    @alexawoke

    27 күн бұрын

    😂😂😂

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x27 күн бұрын

    አያሌው ልክህን እወቅ ታው አትቅለል እደወድ ሁን

  • @TegestTade-gv8op
    @TegestTade-gv8op27 күн бұрын

    አሁን ያለንበትን ወቅታዊ ሁኔታ ይገልጣል

  • @aminetibrahim-dz3dj
    @aminetibrahim-dz3dj27 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @engidateshale9521
    @engidateshale952126 күн бұрын

    አቤት አወዳደቃችሁ ይታየኛል

  • @ZenatMo
    @ZenatMo27 күн бұрын

    1:53

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay461727 күн бұрын

    ትልቅ ትምህረት

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz239427 күн бұрын

    አያሌው ግን በአስማረ ላይ እንዲ ስትሆን ትገርማለህ የልብ ጉዋደኛክ ነበረ እነሽፈራውም በተቸገራችሁ ሰዓት እህል ጭኖ ነበረ ያመጣላችሁ ሊቀመንበር ስትሆን ተረሳክ ውለታው የአስማረ

  • @balayneshzena8080
    @balayneshzena808027 күн бұрын

    ❤🎉

  • @bhhhh8094
    @bhhhh809427 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9l27 күн бұрын

    ትበይን ምነው ምን ነካት ዶዋዶዋ በይጂ😅

  • @user-hn4xs3mz9k
    @user-hn4xs3mz9k27 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-qy4lx4cx8n
    @user-qy4lx4cx8n27 күн бұрын

    ክክክክክ ሻሼ ቀን ወጣላት

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9l27 күн бұрын

    ምን አይነት ሀገር ነው ግን ውነት እደዚህ ነው😅

  • @alexawoke
    @alexawoke27 күн бұрын

    Belewutu Amnoal woye 😂😂😂😂😂😂

  • @tansgnedanlw
    @tansgnedanlw27 күн бұрын

    😮

  • @user-jo9nq8mn2c
    @user-jo9nq8mn2c27 күн бұрын

    ባንቻየው የገጠማት የኔ የሰሞኑ ጉዳይ ነው

  • @user-nl7fg3ky5i
    @user-nl7fg3ky5i22 күн бұрын

    የኔውዶችስወዳችሁ

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9ww27 күн бұрын

    የሻ ሸሞላቀ ቅምንይሉታን😅😅

  • @Ibrahim-qu9qv
    @Ibrahim-qu9qv27 күн бұрын

    አ ብይና ሽማልስ፣አብዲሣ ናቸዉ

  • @endalkyalew1653
    @endalkyalew165327 күн бұрын

    እኔ እምለው ሽፌ የአብይ አህመድ መንታ ወንድም ነው😂😂😂

  • @mayamuller8741
    @mayamuller874127 күн бұрын

    ግን እውነት አስሜረ እኮ ነው ትክክል

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo20 күн бұрын

    😂😂አይ ሻሽቱ😂😂😂

Келесі