ይህ ድራማ ሳይሆን ትክክለኛ ያደኩበት ማህበረሰብ ማንነት ነው፡፡ማኔ እንደኔ በዝህ ቻናል ካለበት ሆኖ ዘና ሚል🙌🙌🙌
ትክክል❤
ትክክል
የኔም ❤❤❤
እኔነኝ
same
አይ አማራ ውበቱ ይለያል ግን ጨዋታ ደግነት የዋህነት አቤት ደጉ ያገሬ ሰው ኢትዮጽያዊው አማራ
እኔ የምኮራበት ነገር ስወስት አሉ አደኛ የኦቶዶስ ተዋህ ክርስትና ተከታይ በመሆኔ ሁለተኛ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ሰወስተኛ የገጠር ልጅ በመሆኔ በሂወቴ ውስጥ እነዝህ ስላሉ በጣም ደስተኛ ነኝ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ሲያምር ቦታው ለምለሚቱ ሀገሬ ለካ ይህን ያክል ውበት ይዘሽን ነው በስደት እምንቃጠለው
በስመአብ የልጅቷ ውበት🥰 እና የቦታው ውበት🥰 ገጠርዬ እስትፋሴ❤😢
ውበት ብሎ ዝም 😯😍
ወየው የሳኩት መሳቅ በቃላት አይገለጽም❤የልጅቷ ውበት ሞልቶ ፈሷል
😂😂😂😂😂 የሠውሚሥት የምታሳድዱወዶችግን ከነዚህተማሩ አሥተማሪድራማነው የምርበርቱ ❤❤❤ 😂😂😂😂😂
እንደኔ ያደገበት ገጠሩ ማነው የናፈቀው 😭
ትዝታብቻ
እኒ😂😂😂😂
በጣም ነው የምትችሉ እውነት ጎበዝ ናችሁ በርቱ በጣም ወድጀዋለሁ ቁጭ ብየ ነው የኮመኮምሁት
ድራማው ደስ ይላል ግን የሰውዬው ወንድነት ያረካኛል
ወይኔ አገሬ ትዝ አለኝ በጭቃ መጫወት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ማሸአላህ ደስሲልሰፈሩበጣምያምራልትዝታየሀገራችን
ሀይሌ ግን ተርፈሀል😢 ወላሂ በሳቅ ፈነዳሁ አወዳደቅህ ግን ተርፈሀል🤭🤣🤣🤣 አንዳንድ እኮ በቅርፃ ሰአት ከካሜራ ጀርባ እሚያስቁ ድርቂቶች ይፈጠራሉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኡፍፍፍ ቦታው ክረምትማ ገጠር ነው ደስ የሚለው ኡፍፍ❤❤❤
በርቱ ምርጦችየ አቤት ሩጫቹሁ😂😂😂😂
ወይኔ ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤
የእውነት ትችላላችው ከቁም ነገር ጋር ዘና የምልበት
አየ ወንድ የሰው ሚስት መንካት ይህ ነው መዘዙ አስተማሪ ነው በርቱ ውቢቱ ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛው መድሀኒያለም አባቴ
በጣም ይገርማል የገጥረስው ነው
እኩሮ ሁሉ 😢 የሰው ሚስት የምትመኙ😢
ድራማ እይደል እማ እውነት አይመስለኝም
ኧረ ዲል አላለም ኧረ በሳቅ 😂😂😂😂😂 ሀገሬ ናፈቀኝ 👏😂😂😂 ሰላምችህ ይብዛልኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ወላሂ የዛሬዉ ይለያል በሳቅ ሞትኩ አቤት አወዳደቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቦታዉ ሲያምር ሀይሌ ስወዲህህህህህ❤❤❤❤❤
ባልየው ጀግና ነው 😂 እውነተኛ ጠበቃ😂
Wow !!! She is so beautiful !!!’
አረበሳቅ ሞትኩ አያችሁ ግን ቆንጆ ሴት ማግባት ከባድ ፈተና ነው ዊይ ሽመል በትክሻ አስደግፎ ጠላ መጠጣት ናፈቀኝ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት
ገጠር የሆነች ልጅ ወድጄ ድብድብ ምናምን ሲሉኝ ኧረ ውሰዷት አልኳቸው
@@Future979 😂😂😂😂😂ብትወድህ እራሱ አንተማ ወንድ አይደለህም አልፈልግህም ነው የምትልህ እሷም ጀግና ወንድ እንወዳለን እኛ የገጠር እሴቶችን 😊😊😊
@@mayatube1107 መልእክተኛ ላከብኝ ቅጥሬን ደፍረህ ሙናዬ ን ከከጀልክማ እስትንፋስህ ባጭሩ እንደተቋጨ አምነህ ግባበት አለኝ ያለኝን አስተርጉሜ ስሰማ የምር ደነገጥኩ ኧረ እኔ ኸተማ ሚስት አለኝ እንደሷ ያለ ልጅ እግር አልሻም ብዬ ካድኩ ደሞ ለእንትን ብሎ ደፋት ይበሉኝ እንዴ 😂🫢
@@mayatube1107 የከተማ ሴቶች ይግደሉኝ ! ለዚህማ ! ብቻ ተፍ ተፍ ብሎ ኪሱን ያሳበጠ ከሆነ በደስታ ነው የሚቀበሉን 😍
@@Future979 (😂😂😂😂😂እና ፈርተህ ተውካት ግን ጥሩ ጎን እንዳለው ተረዳህ አይደል የእውነት ብትወዳት ትታገል ነበር እንደዛ አይነት ባህላችን በሁሉም ቢኖር የብዙ እህቶቻችን ሂወት አይበላሽም ነበር ከወደድካት ታግለህ ታገባታለህ የውሸት ከሆነ ቦታውን ለእውነተኛ ትለቃለህ 😂😂😂
😅ወየው በሳቅ ፈነዳሁ 😂😂በረዶ ነውዴ😳😳
😂😂😂😂
የምር በሳቅ ሆደ ቆሰለ ልጁ በሳቅ ገደለኝ እሀይሌጋ የተገናኜ መጨረሻ ላይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የአወዳደቁ ነገርስ😂😂😂
አወዳደቁ ልዩ ነዉ 🤣🤣🤣
ሀሀሀሀ፣አንደኛ፣ናችሁ፣በጣም፣ደስ፣ይላለን
እዉነት ሀይሌ😅😅😅 አበጀሺን ሠላም በልልኝ አያሀይሌ
አረ የቦታው ማማር ውበቱ በስመአም ደሞ የነሱ አወዳደቅ አቤት😂😂😂😂😂
የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው
አቤት ጀግና ባል ካለ ቡቻም ቢሆን ብቻን ቢኬድ ያኮራል ወዶችየ ለሚስታቹህ ጀግና ሁኑ
ያገሬ ሰው ልዩ ናችሁ
3ጎደኛሞች ተጀፋጀፉ በእድሜ አነስ ያሉ ቢሆኑ ይመረጣል
በጣም አዝናንቶኛል ይመቻችሁ
እሄ ድራማ አደለም ትክክለኛ ህይወት ነው።
የዛሬው ይለያል❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂የምር❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂 ወየው አወዳደቅቅቅ😂😂😂
Ewonetegna ye Amhara ananare❤🎉❤
ወየሁ ሳምር እፍፍፍፍፍ🥺🥺🥺🥺🥺
አይ አገሬ ጎጃም ትዝታ ሊደፍኝ ነው my llove❤❤❤❤❤❤❤❤
ውደልጀ. ሲለቅስ ዘር ቀለጥ ክክክክክክ😂😂
ዋው
እኔ ልጅ እያለሁ እያዳለጠኝ ስተየ እደወደቅሁ😂😂😂😂❤❤❤
በርቱበሳቅፍንዲሁማሮች😝😝😝
ቦታው ሲአምር በረዶው ፣ጭቃው 👏👏👍👍👍 😀😀😀😀 አትማሩም 🤔🤔
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ የልጅቷ ውበት ገዳይ ነው እኮ ኧረ እንዴት ፈጠራት
ወይኔ በረዶዉ ምን ይመሥላል አይይይይይይ ትዝታ
አየአወዳደቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ጠላ የገጠር ህይወት ትዝታውን ቀሰቀሰብኝ ወገኖቼ
ሀሀሀሀ ውይ እደዛሬ ስቄ አላውቅም
I like it bro
ውይቦታሲያምር
What a great rural performance!
በጣም ደሰ የሚል ነው
ወይኔ ደስ ሲል
ወይኔ 🙈🙈🙈😂😂በሣቅ ጦሺ ይመቻቺሁ
ሀይልዬ የኔ 💝ፍቅር 💝ወንዳወንድነትህ ሁሌም አንደኛ 💝👌
ወይ እኔ በሳቅ ገደሉኝ እምዬ ሃገሬ ወርቅ ነዉ ባህልሽ እግዚአብሔር ቁጣውን አብርዶ ምህረቱን ያውርደልሽ ያደኩበት ህይወት ትዛለኝ
ድምር እናተባትኖሩ ስራመስራት አልችልም ነበር😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ዛሬ የሳምንት ሳቅ ነው የሳኩት😂😂😂አቦ ይመቻችሁ😅😅
ውይይይይ ትዝታ 😂😂😂😂ደጉ ያገሬ ሠው ሠላሜችንን ይመልስልን😢
የሀይሌ ወዳወንድነት 😊
በርቱ በሶቅ ሞኩ
ቦታው እራሱ ያረካል ጨዋታቺሁም ያስቃል ክክክክክክ እህ በሳቅ ሞትኩ ወላሂ
አደው በሳቅ ገደሉኝ ጭቃለጭቃ አቤት ፍራት😂😂😂😂😂
አረ ወኔ በጣም ያስቃል
ያደኩበት ማህበረሰብ ውነትነው
Wow.
❤❤❤❤ ሰላም እኔ አደኛ ነኝ
ሀይ ውበት!😍❤
ሽመሉን ልውሰድለትዴ ክክክክክክክ
ኧረ ልጅቷ ውይይይይ😊😊
ዋውበቃበዚህድራማፈታማለትነው
የኔዘመዶች ደም አለባቸው ይሆን😅😅😅😅😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ
ቦክስ የሚያሳየው ልጅ ሲሰነዝር በሳቅ ገደለኝ
❤❤❤ማርያምን ደጋግሜ አየሁት ትወናን እማ ተወናችሁት ጋሽ ሀይሌ ግን ጠፍቷል
😂😂😂😂😂😂 እረአወድሌእ😂😂😂😂
ልጅቱ የአማርኛ አክሰንቷን ወደ ገጠርኛ ብታደርገው ጥሩ ነው አነጋገሯ የከተሜ ነው
❤❤❤❤
ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂
አረ የዛሬዉ ይለያል
Farfana
It is beautiful wife and husband don’t worry you wife will be good wife
እሰይ አናዶኝ ነበር ቅድም አላለም 😀
3ቱ ወንዶች ከዕድምያቼው ጋር አይሄድም ድራማው ወጣት ልጆች ቢሆን በ 17-20ዕድሜ ይመረጥ ነበር
በተለይ ፣አዳኛዉ፣ሼባነዉ😂😂😅😅
3ኛ ነኝ 😂😂😂
ረ በሳቅ አይ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂እደባለፈዉ መፍጨት መዉቀት አልፈልግም አላላም ኪኪኪኪኪ ኸረ በሳቅ
ውይ ቦታው ሀገሬ ናፈቀኝ ጭቃ አቡክቼ ያዴኩበት
yelijetu amaregna gin getergna ayedelem lela sew new mesrat yeneberebet
edezare sike alwkim betam yamral ymechachihu gadegnoche
❤❤❤❤😂
ወላሒሳልጨረስውመሣቄ😂😂😂😂ዘናአልኩኝ
እረ በሳቅ ሞትሁ ወይኔ
Where are you ?
እረ በሳቅ ገደላችሁኝ
Пікірлер: 214
ይህ ድራማ ሳይሆን ትክክለኛ ያደኩበት ማህበረሰብ ማንነት ነው፡፡ማኔ እንደኔ በዝህ ቻናል ካለበት ሆኖ ዘና ሚል🙌🙌🙌
@user-um1de3co6d
Жыл бұрын
ትክክል❤
@Ddfghjkuygbn
Жыл бұрын
ትክክል
@user-md5xj3od6f
Жыл бұрын
የኔም ❤❤❤
@gsts1256
Жыл бұрын
እኔነኝ
@Eyobina
Жыл бұрын
same
አይ አማራ ውበቱ ይለያል ግን ጨዋታ ደግነት የዋህነት አቤት ደጉ ያገሬ ሰው ኢትዮጽያዊው አማራ
እኔ የምኮራበት ነገር ስወስት አሉ አደኛ የኦቶዶስ ተዋህ ክርስትና ተከታይ በመሆኔ ሁለተኛ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ሰወስተኛ የገጠር ልጅ በመሆኔ በሂወቴ ውስጥ እነዝህ ስላሉ በጣም ደስተኛ ነኝ ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ሲያምር ቦታው ለምለሚቱ ሀገሬ ለካ ይህን ያክል ውበት ይዘሽን ነው በስደት እምንቃጠለው
በስመአብ የልጅቷ ውበት🥰 እና የቦታው ውበት🥰 ገጠርዬ እስትፋሴ❤😢
@titki
Жыл бұрын
ውበት ብሎ ዝም 😯😍
ወየው የሳኩት መሳቅ በቃላት አይገለጽም❤የልጅቷ ውበት ሞልቶ ፈሷል
😂😂😂😂😂 የሠውሚሥት የምታሳድዱወዶችግን ከነዚህተማሩ አሥተማሪድራማነው የምርበርቱ ❤❤❤ 😂😂😂😂😂
እንደኔ ያደገበት ገጠሩ ማነው የናፈቀው 😭
@muhminamuhmina9540
Жыл бұрын
ትዝታብቻ
@nasarrnasarr7387
Жыл бұрын
እኒ😂😂😂😂
በጣም ነው የምትችሉ እውነት ጎበዝ ናችሁ በርቱ በጣም ወድጀዋለሁ ቁጭ ብየ ነው የኮመኮምሁት
ድራማው ደስ ይላል ግን የሰውዬው ወንድነት ያረካኛል
ወይኔ አገሬ ትዝ አለኝ በጭቃ መጫወት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ማሸአላህ ደስሲልሰፈሩበጣምያምራልትዝታየሀገራችን
ሀይሌ ግን ተርፈሀል😢 ወላሂ በሳቅ ፈነዳሁ አወዳደቅህ ግን ተርፈሀል🤭🤣🤣🤣 አንዳንድ እኮ በቅርፃ ሰአት ከካሜራ ጀርባ እሚያስቁ ድርቂቶች ይፈጠራሉ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኡፍፍፍ ቦታው ክረምትማ ገጠር ነው ደስ የሚለው ኡፍፍ❤❤❤
በርቱ ምርጦችየ አቤት ሩጫቹሁ😂😂😂😂
ወይኔ ሞትኩኝ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤
የእውነት ትችላላችው ከቁም ነገር ጋር ዘና የምልበት
አየ ወንድ የሰው ሚስት መንካት ይህ ነው መዘዙ አስተማሪ ነው በርቱ ውቢቱ ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛው መድሀኒያለም አባቴ
በጣም ይገርማል የገጥረስው ነው
እኩሮ ሁሉ 😢 የሰው ሚስት የምትመኙ😢
@ayelech5009
Жыл бұрын
ድራማ እይደል እማ እውነት አይመስለኝም
ኧረ ዲል አላለም ኧረ በሳቅ 😂😂😂😂😂 ሀገሬ ናፈቀኝ 👏😂😂😂 ሰላምችህ ይብዛልኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ወላሂ የዛሬዉ ይለያል በሳቅ ሞትኩ አቤት አወዳደቅ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ቦታዉ ሲያምር ሀይሌ ስወዲህህህህህ❤❤❤❤❤
ባልየው ጀግና ነው 😂 እውነተኛ ጠበቃ😂
Wow !!! She is so beautiful !!!’
አረበሳቅ ሞትኩ አያችሁ ግን ቆንጆ ሴት ማግባት ከባድ ፈተና ነው ዊይ ሽመል በትክሻ አስደግፎ ጠላ መጠጣት ናፈቀኝ ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት
@Future979
Жыл бұрын
ገጠር የሆነች ልጅ ወድጄ ድብድብ ምናምን ሲሉኝ ኧረ ውሰዷት አልኳቸው
@mayatube1107
Жыл бұрын
@@Future979 😂😂😂😂😂ብትወድህ እራሱ አንተማ ወንድ አይደለህም አልፈልግህም ነው የምትልህ እሷም ጀግና ወንድ እንወዳለን እኛ የገጠር እሴቶችን 😊😊😊
@Future979
Жыл бұрын
@@mayatube1107 መልእክተኛ ላከብኝ ቅጥሬን ደፍረህ ሙናዬ ን ከከጀልክማ እስትንፋስህ ባጭሩ እንደተቋጨ አምነህ ግባበት አለኝ ያለኝን አስተርጉሜ ስሰማ የምር ደነገጥኩ ኧረ እኔ ኸተማ ሚስት አለኝ እንደሷ ያለ ልጅ እግር አልሻም ብዬ ካድኩ ደሞ ለእንትን ብሎ ደፋት ይበሉኝ እንዴ 😂🫢
@Future979
Жыл бұрын
@@mayatube1107 የከተማ ሴቶች ይግደሉኝ ! ለዚህማ ! ብቻ ተፍ ተፍ ብሎ ኪሱን ያሳበጠ ከሆነ በደስታ ነው የሚቀበሉን 😍
@mayatube1107
Жыл бұрын
@@Future979 (😂😂😂😂😂እና ፈርተህ ተውካት ግን ጥሩ ጎን እንዳለው ተረዳህ አይደል የእውነት ብትወዳት ትታገል ነበር እንደዛ አይነት ባህላችን በሁሉም ቢኖር የብዙ እህቶቻችን ሂወት አይበላሽም ነበር ከወደድካት ታግለህ ታገባታለህ የውሸት ከሆነ ቦታውን ለእውነተኛ ትለቃለህ 😂😂😂
😅ወየው በሳቅ ፈነዳሁ 😂😂በረዶ ነውዴ😳😳
@meticar4025
Жыл бұрын
😂😂😂😂
የምር በሳቅ ሆደ ቆሰለ ልጁ በሳቅ ገደለኝ እሀይሌጋ የተገናኜ መጨረሻ ላይ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የአወዳደቁ ነገርስ😂😂😂
አወዳደቁ ልዩ ነዉ 🤣🤣🤣
ሀሀሀሀ፣አንደኛ፣ናችሁ፣በጣም፣ደስ፣ይላለን
እዉነት ሀይሌ😅😅😅 አበጀሺን ሠላም በልልኝ አያሀይሌ
አረ የቦታው ማማር ውበቱ በስመአም ደሞ የነሱ አወዳደቅ አቤት😂😂😂😂😂
የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው
አቤት ጀግና ባል ካለ ቡቻም ቢሆን ብቻን ቢኬድ ያኮራል ወዶችየ ለሚስታቹህ ጀግና ሁኑ
ያገሬ ሰው ልዩ ናችሁ
3ጎደኛሞች ተጀፋጀፉ በእድሜ አነስ ያሉ ቢሆኑ ይመረጣል
በጣም አዝናንቶኛል ይመቻችሁ
እሄ ድራማ አደለም ትክክለኛ ህይወት ነው።
የዛሬው ይለያል❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂የምር❤❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂 ወየው አወዳደቅቅቅ😂😂😂
Ewonetegna ye Amhara ananare❤🎉❤
ወየሁ ሳምር እፍፍፍፍፍ🥺🥺🥺🥺🥺
አይ አገሬ ጎጃም ትዝታ ሊደፍኝ ነው my llove❤❤❤❤❤❤❤❤
ውደልጀ. ሲለቅስ ዘር ቀለጥ ክክክክክክ😂😂
ዋው
እኔ ልጅ እያለሁ እያዳለጠኝ ስተየ እደወደቅሁ😂😂😂😂❤❤❤
@busyline3833
Жыл бұрын
በርቱበሳቅፍንዲሁማሮች😝😝😝
ቦታው ሲአምር በረዶው ፣ጭቃው 👏👏👍👍👍 😀😀😀😀 አትማሩም 🤔🤔
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ የልጅቷ ውበት ገዳይ ነው እኮ ኧረ እንዴት ፈጠራት
ወይኔ በረዶዉ ምን ይመሥላል አይይይይይይ ትዝታ
አየአወዳደቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ጠላ የገጠር ህይወት ትዝታውን ቀሰቀሰብኝ ወገኖቼ
ሀሀሀሀ ውይ እደዛሬ ስቄ አላውቅም
I like it bro
ውይቦታሲያምር
What a great rural performance!
በጣም ደሰ የሚል ነው
ወይኔ ደስ ሲል
ወይኔ 🙈🙈🙈😂😂በሣቅ ጦሺ ይመቻቺሁ
ሀይልዬ የኔ 💝ፍቅር 💝ወንዳወንድነትህ ሁሌም አንደኛ 💝👌
ወይ እኔ በሳቅ ገደሉኝ እምዬ ሃገሬ ወርቅ ነዉ ባህልሽ እግዚአብሔር ቁጣውን አብርዶ ምህረቱን ያውርደልሽ ያደኩበት ህይወት ትዛለኝ
ድምር እናተባትኖሩ ስራመስራት አልችልም ነበር😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይኔ ዛሬ የሳምንት ሳቅ ነው የሳኩት😂😂😂አቦ ይመቻችሁ😅😅
ውይይይይ ትዝታ 😂😂😂😂ደጉ ያገሬ ሠው ሠላሜችንን ይመልስልን😢
የሀይሌ ወዳወንድነት 😊
በርቱ በሶቅ ሞኩ
ቦታው እራሱ ያረካል ጨዋታቺሁም ያስቃል ክክክክክክ እህ በሳቅ ሞትኩ ወላሂ
አደው በሳቅ ገደሉኝ ጭቃለጭቃ አቤት ፍራት😂😂😂😂😂
አረ ወኔ በጣም ያስቃል
ያደኩበት ማህበረሰብ ውነትነው
Wow.
❤❤❤❤ ሰላም እኔ አደኛ ነኝ
ሀይ ውበት!😍❤
ሽመሉን ልውሰድለትዴ ክክክክክክክ
ኧረ ልጅቷ ውይይይይ😊😊
ዋውበቃበዚህድራማፈታማለትነው
የኔዘመዶች ደም አለባቸው ይሆን😅😅😅😅😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ
ቦክስ የሚያሳየው ልጅ ሲሰነዝር በሳቅ ገደለኝ
❤❤❤ማርያምን ደጋግሜ አየሁት ትወናን እማ ተወናችሁት ጋሽ ሀይሌ ግን ጠፍቷል
😂😂😂😂😂😂 እረአወድሌእ😂😂😂😂
ልጅቱ የአማርኛ አክሰንቷን ወደ ገጠርኛ ብታደርገው ጥሩ ነው አነጋገሯ የከተሜ ነው
❤❤❤❤
ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂
አረ የዛሬዉ ይለያል
Farfana
It is beautiful wife and husband don’t worry you wife will be good wife
እሰይ አናዶኝ ነበር ቅድም አላለም 😀
3ቱ ወንዶች ከዕድምያቼው ጋር አይሄድም ድራማው ወጣት ልጆች ቢሆን በ 17-20ዕድሜ ይመረጥ ነበር
@etenatalemay4948