አያሌው ግን ከምር በጣም ጀግና ተዋናኝ ነህ አንተን ለማየት ነው የማያችሁ ከምር ድራማውን ያሳምራል
ትንሽ አጠረ ድራማው ይጠጨመር የምትሉ
አስማር እናት ወልዳለች ጀግና አያሌው ግን ጀግን አስማረን አይዞህ በለው ቀን እጂህ ነው
አስማረ የወድ አረቂ ጀግና 👍👍👍
አስማረ ጥሩ ሰራ።ጥሩ ሰው ጥሩ ሲሰራ ደስ ይላል!👏👏👏
አያሌው አስማረ ሽፈራው ሁላችሁ ካሁኑ ፖለቲካ የናንተ ይሻላል። ግን እያረሳችሁ የአካባቢው ሰው የሚሰራውን ስራ እየሰራች እንያችሁ ፊልሙ ወዝ ይኖረዋል ከባሀላችን የወጣ ስራም አትስሩ በርቱ ጠንክሩ።
እውነት ነው ፍካቶች የሀገራችን ባህል አሳዪን
1ነኝ ላይክ ግጩኝ ደብሮኛል😢
😂😂😂😂ኧረወይኔ አያሌው ያተስፍራት በዛ የፍከራው ነገርስ😂😂
ትወና አታውቅም አያልየው ጀግና ነው
አስማረ ምርጥ ሰው እንደ መልኩ እንደ ቁመናው ምርጥ።
አያሌው አናዶኝ ነበር አስማረ ጀግናው ጃድን አለው ❤
አስማረ የወንዶች ቁና
ቤታችሁ ውስጥ ግን አውሬ ታስሯል እንዴ ሁልግዜ ውጭ እዳሪ የምትሰሩ አረ ተው ግን ቤት ውስጥ ደስ ይላል ቡናውንም አፍሉበት 😊😊
ወይ አስማረ ጀግናው❤ አያሌው ደሞ የመታ መስሎ መፎከሩ ቱ እንዳያሌው ያለ ባል 😂😂ይቅር
መቸ ነው ግን የቤታቸውን ውስጡን እምናየው
ስታስጠሉ አሁንስ ጠብ ብቻ ጠብማኮ በጋሀዱ አለምም እያየን ሰለቸን እስኪ ቀይሩ 😢😢😢
ይሄኮ አሁን አገራችን ያለችበትን ሁኔታ ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ነው።አገር እየታመሰች ያለው እንዴ አያሌው ባሉት ሰዎች ነው
ወይኔ አያሌው ቤቅቧቃ😂😂😂😂😂
አያሌው የድራማው ድምቀት
በጣም🤩🤩🤩🤩😁
ላያሌው ቀሚስ አልብሱት😁😁😁
😂😂😂
ትክክል.ይህየወድ.አልጫ
ሁላችውም ምርጥ የትወነ ጥበብ የተላበሳችው ጀኖኖች ነችው አያሌው ግን እንድ ቀን ጀግነ ሁኖ ትበይንን ማስመለስ አለበት
አስሜ በራስ መተማመንህ ድንቅ ነዉ እምለኝ ሺፈራዉ ከአስማረ ጋር እገጥማለሁ ብትል ዉርድ ከራስ
በፈጣሪ እኔም እንዳቅሜ ት/ት ቤት እያለሁ ሠርቻለሁ ግን እንደ አያሌው ያለ አሰልች የሆነ ግን አይቼ አላቅም አያሌውን ቀይሩልን በጣም አስጠላኝ
ድራማ ነው እኮ ! አያሌው ሲንቧቀቦቅ እኮነው የሌሎችን ብቃት የምንገመግም ጥሩ የሚሰራ ብቻ አታድንቁ ። እንደ አያሌው አይነት ያሉ ሰዎች ብዙ አሉ ። ፎሽፏሻው አያሌው በሰው ሱሪ ፎካሪው መንደር ለመንደር ወሬ ዘርዛሪው ጀግኖች ከች ሲሉ ይፈታል ሱሪው የጀግና ጥላ ሲያስደነብረው እውነት ከእውሸት ሚቀባጥረው ድንገት ሲይዙት ሚንተባተበው ከወረኛ ሴት ይብሳል ስራው ቦቅቧቃው ፈሪው ምላስክን ሰብስብ ሳትሞት አያሌው ።
እረኔም ተቃጠልኩ ባያሌውነገር ድራማምቢሆን😂😂😂😂😂
አሰልች የመሰለህ ትወናውን በደንብ ስለተወጣ ነው
አያሌው ህፃን ልጅ አስማረጀግና❤❤😂😂
አደኛነኝ❤❤❤
😂😂😂😂
ጎበዝ አያሌው አሠደበን ሀሀሀሀ
አያሌው በርታ።
አቦ እዳስማረ ያለውን ያቆይልን❤❤❤❤❤
አስማረ ❤
ኧረ የአያሌውን እስክርቢት ቀይሩለት አስጠላን አቀጠቀጠን ለተመልካችም አስቡ 😢😢😢
😂😂😂😂😂😂😂😂አወ ከምር
ድራማ እኮ ነው ደነዝ🐖👈🙄😂😂😂😂
አያሌዉ ለነገር ስራት አንደኛ
መድፋትነበር
እኳንደና መጣችው የኔውዶች 💚💛❤💪
አያሌው አንደኛ ነው
አስማ ናፍቆኛል
አስማረ የወድ አረቂ ጀግና 💪💪💪💪
ውይ አያሌው ደሜን አፍልቶ ጨረሰኝ የወንድ ፎሽፏሻ😂😂😂😂😂😂
አሰጠላበት
የአያሌው ሁኔታ እጅግ አሰጠላኝ
የአያሌው ነገር ድራማ አመሥልም እውነት እየመሠለኝ ልጠላው ነው
በጣም ታምራላችሁ አያሊው በጣምም አትንቦቅቦቅ
አያሌው የሚባል በጣም አስጠላኝ እባካችህ አሶጡልን
እር ሰለቸን
ለምን🤨🤨🤨🤨🤨
ሐገሬ❤❤❤
አያሌውን አውጡ የምትሉ እሱ ከወጣ ምኑን ድራማ ሆነው ይቶስቶስበት እጂ
አይ ስም እና ምግባር አለመገጣጠም አያሌው 😂😂😂
እንደው ምን ይሻልሀል አያሌው😂ሰላችሁ ይብዛልኝ😍
አስማረ. ጀግና አ
በርቱ❤
ዋው አስሜ እውነትም ጀግና ነህ ❤❤❤👌👌👌 አያሌው ቦቅቧቄ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ትበይን አይጥም አትገድል እንኳን ሰው አላለችም ወኔ በሳቅ ሞትኩኝ አስማረ በመታው የአያሌው ፉከራ ምን ይሉታል 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
Tebkewun amtuln please
❤❤
አያሌው አጨብጫቢ እስከመቼ ነው እየፈራክ ምትኖረው አስማረ የወንድ ልክ ❤❤
አላየውም እግዲስ ዛሬ ውዴ ካልመጣች
❤❤❤❤
አስሜ የሽመል ጌታ
የፈሪ ወንዶችን ትወና ተውኖታልኮ ግን አያሌው በዛጂ❤😅አስማረና አያሌው ይተውኑት
አያሌው ቆፍጠንበልርስጂ ምንድነው እዴ
❤❤❤❤❤
ወይአሰማረ😂😂😂ሰታሴት
አሥሜ ምርጥሠው❤❤❤❤❤
አረቆይ ደምሴሳ የትአደሰሳችሁት
አሸብር የትበይን ወንድም ነው። አያሌው በቅናት ወደ ቤቱ ታስቦ የመጣ ነው።
💚💛❤️
አያሌው ልፋጭ 😂😂😂 መቸ ነው ውድ ሚወጣህ😂
አረአሥጠላኝ አሑንስ አያሌው የሚባል የሥዴ ገለባ
አስማረ የኔ ጀግና
ማነውእደኔ።አያሌው።ያስጠላው።ምድነውምላስ
እንካንም አስር አልተመታ ፎሽፏሻ ሊያስመታው ነው ብየ ነበር😂
Ayalewu yemote sew nek
እንኮን መጣችሁ😂
ክክክክአይአያሌውግን ወንድነው ቆርጦነበር ትክሻህላይ ማድረግ
አያሌው ይውጣ የምትሉ እሱከሌለ ያስጠላል ደሞድራማነው ወንድ ያው ወኔድነው አታሽቃብጡ🙄
AYLEWUU QEMISI YILIBESII YEMITILUU😂😂😂😂😂
Era ayalew asetelah setem endanta ayhuon
Funny!
አስማረ ወሀ ነዉ ያአጠጣህኝ አያሌዉንስ አየነዉ የዉንድ መጨረሻ ነዉ❤
አስማረ ጀግና
😂😂😂😂😂አይአያሌውየወድ ልፍስስአይጣል
አያሌውም አስማረም ሽፌ እንግሊዙ ተልቶሎ ልቀቁልን
አያሌው እየተሽለጠለጥክ ዘና ነው ምታደርገን በርቱ😂😂😂😂 ፍካቶች ❤❤😂
አያሌዉ የድራማዉ ቅመም ነዉ
😂😂😂😂😂😂ዉይ አያሌዉ በጭባጫ አስሜ በለዉ አላለም እዴተማከተ ሰዉ ፋከራ ተየት መጣልህ
Weyina ayalawu mn ayinetu bokibaka new kesusi sati tibelitewu alechi😅😅😅😅😅
ማነው እንደኔ አያሌው የሚያናድደው😅😅😅😅😅
❤❤❤ ሁላችሁም በርቱልን እንወዳችኋለን
ባቻየሁሣ የትጠፋች
ወይኔ😂😂😂😂😂 የአያሌው ፉከራ
አያሌው እደው መቸ ነው😂😂😂😂😂
አይይ አያሌዉ😂😂😂
አስማረ በመታ የአያሌዉ ፉከራ ፈሪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መቼም አስማረ ፋኖየ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አስሜ አንበሳዉ አቦ ይመችህ❤😂
አያሌው❤❤❤❤❤
ለምን አርፋቹ አታዩም ሲደብር ኮመንታቹ አያሌው የጥንት የጠዋቱ ነው እኮ ደግሞ ድራማ መስሎኝ 🙄🙄🙄
አያሌው ልክ እንዴህፃንነው የሚያረገው ወንድ አይመስልም
ይህን የወንድ አልጫ አያሌውን አሥወጡልን
ayalew mutehal ewunet egzo
አያሌው ፎሽፎሻ ነህ መቼነው እደወድ የምኮነው😂😂😂😂😂
እረ አያሌው ታው ወድ ምሠል አሁንስ አበዛኽው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አያሌው በጪባጫነው😂😂😂😂😂
አያሌውን አውጡልን የወድአልጫበጣምያስጥላል ኡጭ👎👎👎
@@busyline3833 እኮ
አሥሜ ውነትም የወንዶች ቁና
አያሌው እረ ተው ወዲ ወዲ ሽተት😅😅😅
አይሌው😂😂😂
Пікірлер: 349

@tehgestalmu9104
21 күн бұрын

@jemalhussen7864
21 күн бұрын
ይሄኮ አሁን አገራችን ያለችበትን ሁኔታ ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ነው።አገር እየታመሰች ያለው እንዴ አያሌው ባሉት ሰዎች ነው
ወይኔ አያሌው ቤቅቧቃ😂😂😂😂😂
አያሌው የድራማው ድምቀት
@user-es9ot9pi1y
21 күн бұрын
በጣም🤩🤩🤩🤩😁
ላያሌው ቀሚስ አልብሱት😁😁😁
@DubaiShj-gi9jy
21 күн бұрын
😂😂😂
@AliaOthmam
21 күн бұрын
ትክክል.ይህየወድ.አልጫ
ሁላችውም ምርጥ የትወነ ጥበብ የተላበሳችው ጀኖኖች ነችው አያሌው ግን እንድ ቀን ጀግነ ሁኖ ትበይንን ማስመለስ አለበት
አስሜ በራስ መተማመንህ ድንቅ ነዉ እምለኝ ሺፈራዉ ከአስማረ ጋር እገጥማለሁ ብትል ዉርድ ከራስ
በፈጣሪ እኔም እንዳቅሜ ት/ት ቤት እያለሁ ሠርቻለሁ ግን እንደ አያሌው ያለ አሰልች የሆነ ግን አይቼ አላቅም አያሌውን ቀይሩልን በጣም አስጠላኝ
@Jojo-hr6fl
21 күн бұрын
ድራማ ነው እኮ ! አያሌው ሲንቧቀቦቅ እኮነው የሌሎችን ብቃት የምንገመግም ጥሩ የሚሰራ ብቻ አታድንቁ ። እንደ አያሌው አይነት ያሉ ሰዎች ብዙ አሉ ። ፎሽፏሻው አያሌው በሰው ሱሪ ፎካሪው መንደር ለመንደር ወሬ ዘርዛሪው ጀግኖች ከች ሲሉ ይፈታል ሱሪው የጀግና ጥላ ሲያስደነብረው እውነት ከእውሸት ሚቀባጥረው ድንገት ሲይዙት ሚንተባተበው ከወረኛ ሴት ይብሳል ስራው ቦቅቧቃው ፈሪው ምላስክን ሰብስብ ሳትሞት አያሌው ።
@user-zp3tj6lm8u
21 күн бұрын
እረኔም ተቃጠልኩ ባያሌውነገር ድራማምቢሆን😂😂😂😂😂
@atrsawminichelferede1444
21 күн бұрын
አሰልች የመሰለህ ትወናውን በደንብ ስለተወጣ ነው
@atrsawminichelferede1444
21 күн бұрын
አሰልች የመሰለህ ትወናውን በደንብ ስለተወጣ ነው
@atrsawminichelferede1444
21 күн бұрын
አሰልች የመሰለህ ትወናውን በደንብ ስለተወጣ ነው
አያሌው ህፃን ልጅ አስማረጀግና❤❤😂😂
አደኛነኝ❤❤❤
@user-hs9fi8hu1q
22 күн бұрын
😂😂😂😂
ጎበዝ አያሌው አሠደበን ሀሀሀሀ
አያሌው በርታ።
አቦ እዳስማረ ያለውን ያቆይልን❤❤❤❤❤
አስማረ ❤
ኧረ የአያሌውን እስክርቢት ቀይሩለት አስጠላን አቀጠቀጠን ለተመልካችም አስቡ 😢😢😢
@user-vm2lc7pc4d
21 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂አወ ከምር
@user-es9ot9pi1y
21 күн бұрын
ድራማ እኮ ነው ደነዝ🐖👈🙄😂😂😂😂
አያሌዉ ለነገር ስራት አንደኛ
@bhhhh8094
21 күн бұрын
መድፋትነበር
እኳንደና መጣችው የኔውዶች 💚💛❤💪
አያሌው አንደኛ ነው
አስማ ናፍቆኛል
አስማረ የወድ አረቂ ጀግና 💪💪💪💪
ውይ አያሌው ደሜን አፍልቶ ጨረሰኝ የወንድ ፎሽፏሻ😂😂😂😂😂😂
@user-jo9nq8mn2c
21 күн бұрын
አሰጠላበት
የአያሌው ሁኔታ እጅግ አሰጠላኝ
የአያሌው ነገር ድራማ አመሥልም እውነት እየመሠለኝ ልጠላው ነው
በጣም ታምራላችሁ አያሊው በጣምም አትንቦቅቦቅ
አያሌው የሚባል በጣም አስጠላኝ እባካችህ አሶጡልን
@user-tk6rv9or5t
22 күн бұрын
እር ሰለቸን
@user-es9ot9pi1y
21 күн бұрын
ለምን🤨🤨🤨🤨🤨
ሐገሬ❤❤❤
አያሌውን አውጡ የምትሉ እሱ ከወጣ ምኑን ድራማ ሆነው ይቶስቶስበት እጂ
አይ ስም እና ምግባር አለመገጣጠም አያሌው 😂😂😂
እንደው ምን ይሻልሀል አያሌው😂ሰላችሁ ይብዛልኝ😍
አስማረ. ጀግና አ
በርቱ❤
ዋው አስሜ እውነትም ጀግና ነህ ❤❤❤👌👌👌 አያሌው ቦቅቧቄ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ትበይን አይጥም አትገድል እንኳን ሰው አላለችም ወኔ በሳቅ ሞትኩኝ አስማረ በመታው የአያሌው ፉከራ ምን ይሉታል 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
Tebkewun amtuln please
❤❤
አያሌው አጨብጫቢ እስከመቼ ነው እየፈራክ ምትኖረው አስማረ የወንድ ልክ ❤❤
አላየውም እግዲስ ዛሬ ውዴ ካልመጣች
❤❤❤❤
አስሜ የሽመል ጌታ
የፈሪ ወንዶችን ትወና ተውኖታልኮ ግን አያሌው በዛጂ❤😅አስማረና አያሌው ይተውኑት
አያሌው ቆፍጠንበልርስጂ ምንድነው እዴ
❤❤❤❤❤
ወይአሰማረ😂😂😂ሰታሴት
አሥሜ ምርጥሠው❤❤❤❤❤
አረቆይ ደምሴሳ የትአደሰሳችሁት
አሸብር የትበይን ወንድም ነው። አያሌው በቅናት ወደ ቤቱ ታስቦ የመጣ ነው።
💚💛❤️
አያሌው ልፋጭ 😂😂😂 መቸ ነው ውድ ሚወጣህ😂
አረአሥጠላኝ አሑንስ አያሌው የሚባል የሥዴ ገለባ
አስማረ የኔ ጀግና
ማነውእደኔ።አያሌው።ያስጠላው።ምድነውምላስ
እንካንም አስር አልተመታ ፎሽፏሻ ሊያስመታው ነው ብየ ነበር😂
Ayalewu yemote sew nek
እንኮን መጣችሁ😂
ክክክክአይአያሌውግን ወንድነው ቆርጦነበር ትክሻህላይ ማድረግ
አያሌው ይውጣ የምትሉ እሱከሌለ ያስጠላል ደሞድራማነው ወንድ ያው ወኔድነው አታሽቃብጡ🙄
AYLEWUU QEMISI YILIBESII YEMITILUU😂😂😂😂😂
Era ayalew asetelah setem endanta ayhuon
Funny!
አስማረ ወሀ ነዉ ያአጠጣህኝ አያሌዉንስ አየነዉ የዉንድ መጨረሻ ነዉ❤
አስማረ ጀግና
😂😂😂😂😂አይአያሌውየወድ ልፍስስአይጣል
አያሌውም አስማረም ሽፌ እንግሊዙ ተልቶሎ ልቀቁልን
አያሌው እየተሽለጠለጥክ ዘና ነው ምታደርገን በርቱ😂😂😂😂 ፍካቶች ❤❤😂
አያሌዉ የድራማዉ ቅመም ነዉ
😂😂😂😂😂😂ዉይ አያሌዉ በጭባጫ አስሜ በለዉ አላለም እዴተማከተ ሰዉ ፋከራ ተየት መጣልህ
Weyina ayalawu mn ayinetu bokibaka new kesusi sati tibelitewu alechi😅😅😅😅😅
ማነው እንደኔ አያሌው የሚያናድደው😅😅😅😅😅
❤❤❤ ሁላችሁም በርቱልን እንወዳችኋለን
ባቻየሁሣ የትጠፋች
ወይኔ😂😂😂😂😂 የአያሌው ፉከራ
አያሌው እደው መቸ ነው😂😂😂😂😂
አይይ አያሌዉ😂😂😂
አስማረ በመታ የአያሌዉ ፉከራ ፈሪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂መቼም አስማረ ፋኖየ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አስሜ አንበሳዉ አቦ ይመችህ❤😂
አያሌው❤❤❤❤❤
ለምን አርፋቹ አታዩም ሲደብር ኮመንታቹ አያሌው የጥንት የጠዋቱ ነው እኮ ደግሞ ድራማ መስሎኝ 🙄🙄🙄
አያሌው ልክ እንዴህፃንነው የሚያረገው ወንድ አይመስልም
ይህን የወንድ አልጫ አያሌውን አሥወጡልን
ayalew mutehal ewunet egzo
አያሌው ፎሽፎሻ ነህ መቼነው እደወድ የምኮነው😂😂😂😂😂
እረ አያሌው ታው ወድ ምሠል አሁንስ አበዛኽው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አያሌው በጪባጫነው😂😂😂😂😂
@busyline3833
21 күн бұрын
አያሌውን አውጡልን የወድአልጫበጣምያስጥላል ኡጭ👎👎👎
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
21 күн бұрын
@@busyline3833 እኮ
አሥሜ ውነትም የወንዶች ቁና
አያሌው እረ ተው ወዲ ወዲ ሽተት😅😅😅
አይሌው😂😂😂