የስ ኖ አይደል ሾዉ (Yes No Aydol Show ) ዳኞች በስሜት ያበዱበት 2024

Ойын-сауық

Пікірлер: 609

  • @AndebetGetaneh
    @AndebetGetanehАй бұрын

    ጉም ጉምን የዘፈነችው ገራሚ ድምፅ ነው ያላት የሙዚቃ ባለሙያ እንድታግዟት ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ ።

  • @Alemu677

    @Alemu677

    Ай бұрын

    ድምፃዊ ናት እኮ ዝማም አያሌው ትባላለች ባህላው ሙዚቃዎች በብዛት ተጫውታለች

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777Ай бұрын

    እኔምለዉ ሰይፉ ፍንታሁን እነዚህ ን የመሠሉ ጐበዞች የአለም ድምቀት የሆኑ ተዎናይ እያሉ እነሱን እንደ ማቅረብ እሮቦት ይለቃቅማል ለነገሩ ማንም ባያዉቃችሁ ይሻላል ምክንያቱም የተማራችሁ ስለሆናችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ayatbasyouni5800

    @ayatbasyouni5800

    Ай бұрын

    እዉነት ነው ሴፍሻን ድሮ እወደዉ ነበር አሁን ግን ........ ሮቦት እያቀረበ ሮቦት መሰለኝ😊

  • @RahmetYimer

    @RahmetYimer

    Ай бұрын

    😂😂😂​@@ayatbasyouni5800

  • @nardosenawugaw6078

    @nardosenawugaw6078

    Ай бұрын

    እሱ ጋር መቅረብ የለባቸውም። ከቀረቡ እርግጠኛ ነኝ የሚወዳቸው ሁሉ ነው የሚጠላቸው ከኔ ጀምሮ ሰይፉ የሚባል ሰው እኮ ሰው የሚባል አይደለም። እንከፍ ነገር ነው

  • @teddikebedet9230

    @teddikebedet9230

    Ай бұрын

    በጭራሸ በጭራሸ በጭራሸ የማንም ነውረኛ ሚዲያ ላይ እንዲቀርቡ አትምከሮ ያሎን እነዚህ ናቸው

  • @zekiazekuzekiazeku135

    @zekiazekuzekiazeku135

    Ай бұрын

    እዛ ከቀርቡ ይበላሹብናል

  • @MuhammadMuhammad-gq4ls
    @MuhammadMuhammad-gq4lsАй бұрын

    ቅኔው ግን ገብቷቺኻል ወገን እውቀት ያለው ወደታቺ እውቀት የሌለው ወዳላህ አስተማሪ ነው❤

  • @Buzhayew

    @Buzhayew

    Ай бұрын

    እዉነትእኩነዉ ዛሬላይ የሜችልአይድልም ከፍ የሜልዉ አሁላይ የማይችልን ነው አለምን ዘመድና ግንዝብ

  • @user-tl5gc8vx7m

    @user-tl5gc8vx7m

    Ай бұрын

    በደብ ብችይም የትም አደርሽም😅😅😅😅 ቅኔዉ ያማል

  • @Pnice-vs1fr

    @Pnice-vs1fr

    20 күн бұрын

    ትክክል ለሚገባው ቅኔው እዳዛነው

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hwАй бұрын

    ጉም ጉም ያለችዋ ሴት እንደኔ የተመቸችዉ ዋዉ😘😘

  • @Aminat-nv3cu

    @Aminat-nv3cu

    Ай бұрын

    ዘፋኝሳትሆን አቀርም

  • @BeletuSntayehu

    @BeletuSntayehu

    Ай бұрын

    ዋዉዉዉዉ ነዉ ድምጿ

  • @user-el3pb8hb6b

    @user-el3pb8hb6b

    Ай бұрын

    ዘፋኝ ነችኮ እናት ሀሬ ውቢቷአገሬ አበበች ዛሬ የሚለው ዘፈን የእስዋ ነው​@@Aminat-nv3cu

  • @santaabera6371

    @santaabera6371

    Ай бұрын

    መሰረት በለጠ እራሱዋን ነዉ ድምፅዋ👏👏👏👏👏

  • @user-xi7zi9dw9w

    @user-xi7zi9dw9w

    Ай бұрын

    በጣም ቆንጆ ነው👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ShimelaGroups
    @ShimelaGroupsАй бұрын

    ጎጃም ምን አገኘው ሳይነኩት አይቀርም፣ መቼም ያለ አመሉ ጉም ጉም አይልም🎉

  • @endeshaw527
    @endeshaw527Ай бұрын

    ስትል እምባዬ ነው የመጣው!!!

  • @hiwotbarkat5102
    @hiwotbarkat5102Ай бұрын

    ወኔ ስወዳቹ እናንተ ባትኖሩ የስደትን ኑሮ እንዴት እገፍው ነበር ፈጣሬ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን ❤❤❤❤

  • @zabanaydamse3697

    @zabanaydamse3697

    Ай бұрын

    በጣም ትክክል ❤❤

  • @Aminat-nv3cu

    @Aminat-nv3cu

    Ай бұрын

    አሚን

  • @nejomedia

    @nejomedia

    Ай бұрын

    ❤❤

  • @grbu1121
    @grbu1121Ай бұрын

    ለገባው በጣም ትምህርት ነው ባሁኑ ሰአት ያለንበት ጊዚ የማያውቀው ሲያልፍ የሚያቀው ሲውድቅ

  • @user-tl5gc8vx7m

    @user-tl5gc8vx7m

    Ай бұрын

    ትችያለሽ ግን የትም አትደረሽም ያለችዉ ነገር ዉስጤ ገብታል አሁን ላይ ሚታየዉን ነገር ነዉ ያሳዩት ሚችለዉም እዉቀት ያለዉም እዲሜዉን እያሳጠሩት ነዉ

  • @endale9320
    @endale9320Ай бұрын

    እውነቴን ነው ከፋና፣ ከዋልታ ፣ እና ከኢቲቪ የተሻለ ያዝናናሉ። " ጎጃም ምን አገኘው ሳይነኩት አይቀርም፣ መቸም ያላመሉ ጉምጉም አይልም ፣ ክፋቱን ችግሩን ሆዱ በቻለው፣ ደጋገሙትሳ ነካኩት ምነው?" ለዝማም እኔ ስፖንሰር እሆናታለሁ ዘፈን ካወጣች። በጣም ጥሩ ድምፅ፣ ጥሩ ቃና ፣ ጥሩ ክህሎት

  • @ccu3907

    @ccu3907

    Ай бұрын

    ትክክል ነው ያለችው

  • @ccu3907

    @ccu3907

    Ай бұрын

    እጅግ በጣም ጥሩ ድምፅ አላት

  • @ethiopiaafrica5008

    @ethiopiaafrica5008

    Ай бұрын

    አመሰግናለሁ ።ግጥሙን ስለፃፍክልን።

  • @Yehagere
    @YehagereАй бұрын

    ወ/ሮ ዝማም አያሌው ይምፀኛ ናቸው እውቅና ይገባቸዋል

  • @ethiopiaafrica5008

    @ethiopiaafrica5008

    Ай бұрын

    ሙሉ አልበም አላት 90s

  • @sarahusen8675

    @sarahusen8675

    Ай бұрын

    ​@@ethiopiaafrica5008እረ ድምጿማ እንዲሁ አልመጣም

  • @sarahusen8675

    @sarahusen8675

    Ай бұрын

    እረ እንዲያው እንዳልመጣ ይሄ ድምፅ ይለያል አሁንም ቢያሰሯት

  • @azemerawmolla2435
    @azemerawmolla2435Ай бұрын

    ሁሌም ስመለከታቸው የጎጃምን ባህል ያስታውሱኛል!!! ምንም ያለመረዘ ያልተዘባረቀ ንጹህ ኢትዮጵያዊነትን አይቸበታለሁ። ባህልን አለማድነቅ ንፉግነት ነው!!! መደነቅ ይገባቸዋል።

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379Ай бұрын

    ጎጃምን ከፍው መሰለኝ ቀላል ከፍቶታል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3fАй бұрын

    ያማል ቅኔው ለዘንድሮ ዘፋኞች ይድረስልን ያየሽ ታዬ ይመችሽ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cv9gc5sw7m
    @user-cv9gc5sw7mАй бұрын

    ጉምጉም የዘፈነችውን አግዛት ጥሩ ድምፅ አላት❤❤❤❤❤

  • @ethiopiaafrica5008

    @ethiopiaafrica5008

    Ай бұрын

    አልበም አላት

  • @user-cv9gc5sw7m

    @user-cv9gc5sw7m

    Ай бұрын

    @@ethiopiaafrica5008 ንገሩኝ ሰሟን

  • @user-wd7vx8fj8h

    @user-wd7vx8fj8h

    Ай бұрын

    ምን እሚል አልበም​@@ethiopiaafrica5008

  • @Demelashe

    @Demelashe

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hg7pc4dd9w

    @user-hg7pc4dd9w

    Ай бұрын

    የምር አላትደ​@@ethiopiaafrica5008

  • @tenamosey7641
    @tenamosey7641Ай бұрын

    ጉምጉም ያለችው አደኛ❤ ፈጣሬ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @DamatMedia2

    @DamatMedia2

    Ай бұрын

    የዝማም አያሌው ተጨማሪ ሙዚቃዎችን DamatMedia2 ያገኛሉ

  • @user-ez2yt8bb1n
    @user-ez2yt8bb1nАй бұрын

    ማነው እንደኔ ሱስ የሆኑባቹ ,ሰወዳቸው

  • @tesheteshisha6255

    @tesheteshisha6255

    Ай бұрын

    ኤረ ከኔ በላይ ማን ሱስ ሆኖበት

  • @user-zt3hh9od9u
    @user-zt3hh9od9uАй бұрын

    ጉም ጉም ያለችው ሴት ልቤን ነካሽው ማርያምን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-kc1sx2di8l
    @user-kc1sx2di8lАй бұрын

    ቀልድና ቁም ነገር የተላበሰ ምርጥ ወጣቶች😢😢😢አይ ሀገሬ

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697Ай бұрын

    ❤❤ዋው ዝማም አያሌው 1"

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehuАй бұрын

    እንደዛ ስቄ አላቅም😂😂😂😂 ያማል ቅኔዉ ለገባዉ ይገባዋል ማንም እየተነሳ ዘፋኝ ነኝ እያለ ጆሮአችንን ለሚያደነቁሩት ይድረስ 😅 በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤

  • @kodiyishukoor3584

    @kodiyishukoor3584

    Ай бұрын

    እውነት😂😂😂😊

  • @user-un7wx4fl3c
    @user-un7wx4fl3cАй бұрын

    🎉የጎጃም ጉምጉም ያልሽው ልጅ ውስጤን ሰረሰረው❤

  • @Semira-dm8yh
    @Semira-dm8yhАй бұрын

    የቤቱ ድምቀት አበጀሽ እና ታዴ

  • @afeweld5291

    @afeweld5291

    Ай бұрын

    ★የዝግጅቱ መደምደሚያ የታዴ ማንፏቸር ጥምጥሙ እስኪበተን ሽብር የቤቱ ድምቀት ነው። ይመችህ!👏✌🙏 💚 💛 ❤

  • @melshealem6630

    @melshealem6630

    Ай бұрын

    ታዴ ቀንቷል በያየሸ ድምፅ አውቄበሀለሁ

  • @ayatbasyouni5800
    @ayatbasyouni5800Ай бұрын

    ያማል ቅኔዉ 😂😂 እፍፍፍፍ ሀገሬን የማይባችሁ ❤❤❤

  • @user-gg5sl2sc6z
    @user-gg5sl2sc6zАй бұрын

    ዛሬ እመዋ በመነፀሩ ደቅ ብለሻል ዋው አቦ እንዳው ኑሩልን የሥደትን ብቸኝነት በናተ እሥኪ እንዝናና

  • @user-xq7od9np2x
    @user-xq7od9np2xАй бұрын

    🤣🤣😁 እመዋ ዛሬ በመነፀር ዱቅ ብላችኋል የኩዚ እናት ወይዘሮ ሀንዳን ትዝ አለችኝ 🤣🤣🤣 የደስታየ ምንጮች ❤❤❤

  • @BayushAdebebe

    @BayushAdebebe

    Ай бұрын

    Kkkkkkkkkk

  • @marblegold7011
    @marblegold7011Ай бұрын

    በለመሰንቆው አንደኛ, በጣም ቆንጆ ድምፅ አለው

  • @muluneshtegena
    @muluneshtegenaАй бұрын

    አኔ.ማንንም.አልመርጥም.ሁላችሁም.ልዩ.ናችሁ.በርቱ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mulugojjamtube-4292
    @mulugojjamtube-4292Ай бұрын

    ዙማም አያሌዉ አደኛ ነት 👍👍👍👍💚💛❤️ እዉነት ነዉ ጎጀም ምን አገኝዉ

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556Ай бұрын

    እምዬ ቀሚሽን ሲል ለኔ ብቻ ነው እንባ አቅሮ የታየኝ😢😢😢አዝማሪው😢😢የታመቀ እንባ

  • @BayushAdebebe

    @BayushAdebebe

    Ай бұрын

    😭😭😭💚💛❤

  • @rahelalemeneh7367
    @rahelalemeneh7367Ай бұрын

    ጎጃም ምን አገኘው ሳይነኩት አይቀርም፣ መቸም ያላመሉ ጉምጉም አይልም😰😰.

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862Ай бұрын

    መጡ መጡ የኔ ባለቅኔ ምርጦችዬ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yimesgenyirga7936
    @yimesgenyirga7936Ай бұрын

    ጎጃም ካልነካኩት ጉም ጉም አይልም❤❤❤ ደስ ይላል

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777Ай бұрын

    አንድ ጥያቄ አለኝ የእምዎ ወንድም የት ሄደ አይቸዉ አላዉቅም በጣም ጐበዝ ነው ለምን ተለየ አትነጣጠሉ??? አበጀሽን ወንድምሽን አምጪዉ በተረፈ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @habeshaengdaw103

    @habeshaengdaw103

    Ай бұрын

    ምናልባት ፋኖነት

  • @hayatmuhammad3771

    @hayatmuhammad3771

    Ай бұрын

    ፡​@@habeshaengdaw103

  • @user-dm6gh4my5c
    @user-dm6gh4my5cАй бұрын

    ትለያላችሁ የምለዉ በምክንያት ነዉ ጥበብ እናንተ ጋር ናት በርቱ እናግዛለን

  • @ebstebewket7493
    @ebstebewket7493Ай бұрын

    ወይኔ ደሞበዚህ መጣችሁ በሱስ ልትገሉነው

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171Ай бұрын

    ዋው የዝማም ድምፅ የሚገርመው አይስቁም 😊 ሰላማችሁ ይብዛላችሁ❤

  • @yalemworkmekonnen9222

    @yalemworkmekonnen9222

    Ай бұрын

    እኔም አይስቁም? አያልሁ ነበር። ቁም ነገር የያዘ ሰው መስለው ባለመሳቅ ተራቸውን ሲጠብቁ ይገርመኛል። እኔ ብሆን ቁጭ ብዬ ስከታተልም ሆነ የኔ ተራ ሲደርስ የምስቅ ይመስለኛል ። በእርግጥ ሁሉም ሆኖ መስራቱን ተክነውበታል በርቱ።

  • @frewbirhanu9618
    @frewbirhanu9618Ай бұрын

    " ጎጃም ምን አገኘው ሳይነኩት አይቀርም፣ መቸም ያላመሉ ጉምጉም አይልም" !!!

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1guАй бұрын

    ዝማሜ በጉም ጉም ምርጥ ነው ምነው እስከአውን የት ነበርሽ?

  • @TesfayeAyenew-hg5mc

    @TesfayeAyenew-hg5mc

    Ай бұрын

    ዙማም እኮ ዘፋኝ ናት ዙማም አያሌው ብለሽ ሰርች አድርጊ ታገኛታለሽ እህቴ

  • @MasiMan-sd1gu

    @MasiMan-sd1gu

    Ай бұрын

    @@TesfayeAyenew-hg5mc አመሰግናለሁ

  • @DamatMedia2
    @DamatMedia2Ай бұрын

    "ችለሽ መገኘትሽ ወንጀል ነው። እንዳ አንቺ ችሎታ ያላቸው በየቤታቸው ቁጭ ብለዋል" ዋናው መልዕክት ይህ ነው " ክፋቱንችግሩን ሆዱ በቻለው ደጋገሙትእሳ ነካኩት ምነው? ጎጅም ምን አገኘው ሳይነኩት አይቀርም መቼም ያለዓመሉ ጉም ጉም አይልም!"

  • @dadesert5446
    @dadesert5446Ай бұрын

    ጉም፡ጉም የዘፈነችሁ በጣም አሪፍ ድምፅ ነዉ ያላት፡

  • @asterzeke4822
    @asterzeke4822Ай бұрын

    ጥበብ እናንተ ጋር ናት በርቱ

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777Ай бұрын

    እኔ እነሱ ባይኖሩ በነሱ ባልዝናና ጭንቀት በሽታ ይይዘኝ ነበር አዲስ ባይለቁም የተለቀቀዉን ደጋግሜ ነው የማየዉ ኑሩልን ኦሪጂናል ችሎታ በተለይ አያ ታዴና አበጀሽን ❤️❤️❤️❤️

  • @afeweld5291

    @afeweld5291

    Ай бұрын

    አያ ታዴ አንደኛ ያ ሁሉ ሰው ያላደመቀውን በ፲፮ ሰከንድ ውስጥ ሙሾ፣ ዘፈን፣ ዛር፣ ቀወጠው ይመችህ!❤😂😂😂😂

  • @yeneMB

    @yeneMB

    Ай бұрын

    Maryamin

  • @user-wp6ii8bg4b
    @user-wp6ii8bg4bАй бұрын

    ብዙ ሆሺብኝ አለ አያታደ ሣቃቸው ንእደት እየተቆጣጠሩትነው😂

  • @Semira-dm8yh
    @Semira-dm8yhАй бұрын

    ገራሚ መልአክት ው

  • @zekiazekuzekiazeku135
    @zekiazekuzekiazeku135Ай бұрын

    ቅኔው ግን ከባድ ነው የሚችሉ ስዎች የሚቀበሩበት ግዜ መሆኑን በደንብ ነው ያሳያቹን በርቱ

  • @monali2071
    @monali2071Ай бұрын

    ውይ አበጀሽ የኔ ውድ

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dzАй бұрын

    ጉም ጉም ያለችው ገራሚ ድምፅ ነው ያላት 😮😮😮ባላገሩ ላይ እድትወዳደር አግዛት የምትሉ በላይክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @almaayala4768
    @almaayala4768Ай бұрын

    ወይ አበጀሽ ና ታዴ 😂😂😂😂 ያየሽ ታጌ😂

  • @afeweld5291

    @afeweld5291

    Ай бұрын

    የፕሮግራሙ አጨራረስ አያ ታዴ ሰላም የዋለውን ቤት ጥምጣሙ እስኪፈታ ቀውጢ እደረገው፣ ጭፈራ አይችልም ማዳነቅ ማሟሟቅ ማተራመስ ዋና ነው 😂😂😂

  • @Yehagere
    @YehagereАй бұрын

    ዝማም እና የውብዳር ድምፅ አላቸው

  • @_waifu-4548
    @_waifu-4548Ай бұрын

    መሸለምስ የሚገባቸው የዚ ድራማ ክሩ አክተሮች ናቸው አዋርድ ቦርድ እያሉ አንድ ፊልም ስለሰሩ ብቻ ከሚሸለሙት እነዚ ይበልጣሉ

  • @afeweld5291
    @afeweld5291Ай бұрын

    " ክፋቱንችግሩን ሆዱ በቻለው ደጋገሙትእሳ ነካኩት ምነው? " " ጎጅም ምን አገኘው ሳይነኩት አይቀርም መቼም ያለዓመሉ ጉም ጉም አይልም!" ********* "ዓይን የሚያጠራው ካሮት ወደታች ከበቀለ ጥሩ የሚሰራ ሰው ወደላይ እንዲያድግ አይፈቀድለትም" !? "አይዞሽ አላለፍሽም" ወይ ሀገር ፋኖ ድርስ!

  • @SelameEshtou
    @SelameEshtouАй бұрын

    Emabetan beakal beychihu des ylegnal gn bzugza teykachihlehu selam ebalalehu A.A beewunet adnakiachihu negi betam new yemwedachihu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eu6hw2qc1b
    @user-eu6hw2qc1bАй бұрын

    መጡ ልኝ የስደት መርሻየ የድካሚ መርሻ መዝናኛየ

  • @AndebetGetaneh
    @AndebetGetanehАй бұрын

    ስንት እምቅ ችሎታ ያላቸው ቤት ውስጥ እንዳሉ ያሳየ አይዶል ነው ። ዋው ዝማም አያሌው! !

  • @mesiwendemu2967
    @mesiwendemu2967Ай бұрын

    ኸረ ወይኔ ይመቻቺሁ ❤❤❤❤ብቻዬ ስስቅ ላየኝ የነቀልኩ ነው የምመስለው መገን እኔ😅😅😅😅😅😅የማዳም ጩኸት አማስረሻ ናቺሁ ውድድድድድድድድ🎉🎉🎉🎉🎉😊😊

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697Ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ወይ ክስ ብስ በሳቆ ገደላችሁ😂😂😂😂😂

  • @user-gi7qc3bc1k
    @user-gi7qc3bc1kАй бұрын

    ጉም ጉም ያለችው ዋው ድምፅሺ ደስስስስስ ይላል

  • @user-ur8qx6kc9u
    @user-ur8qx6kc9uАй бұрын

    ጉምጉም 1ኛ

  • @user-eg1yt4ny6q
    @user-eg1yt4ny6qАй бұрын

    አይ እሱባለው 😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @user-pd2vb5qb4n
    @user-pd2vb5qb4nАй бұрын

    እናተ እድሎኞች ይገርማን በዚህ ዘመን ወድም ወድሙን በጠላበት ሰው ለሰው ባልተማመነበት የናተኮ ይለያን እናተናችሁ ኢትዮጵያ ስወዳችሁ በአረብ ሃገር ጭቀቱ ስራ ማጣቱ የሀገሬ ጉዳይ ብቻ ብዙ ነገር ሲያስጨንቀኝ ቀጥታ ይቱብ የምገባው የናተን ቁም ነገር አዘል ጨዋታ ሣይ እፅናናለሁ አደራ እዳትለያዩ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እወዳችሗለሁ❤❤❤❤

  • @user-es9ot9pi1y
    @user-es9ot9pi1yАй бұрын

    ማርያማን ጀግና ናችሁ 💚💛❤️🤌👈👌💪❤❤❤❤🎉🎉🎉😂

  • @nardosenawugaw6078
    @nardosenawugaw6078Ай бұрын

    ከዳኞች ጀርባ ያለው መብራት መድረኩን አድምቆቶታል🤦🏻🤦🏻🤦🏻

  • @tgistEshetu-tc7pi
    @tgistEshetu-tc7piАй бұрын

    ለገበው ሠው ቅኔነው😅😅😅😅

  • @user-fh8iw8ir4t

    @user-fh8iw8ir4t

    28 күн бұрын

    በጣም የኮሮቶ ነገር❤❤❤

  • @hhuu202424
    @hhuu20242426 күн бұрын

    ባለማሲንቆው ለኢትዮጲያ የዘፈነላት ያስለቅሳል❤

  • @Bateal427
    @Bateal427Ай бұрын

    የካሮቱ ነገር በጣም ተመችቶኛል ውዶች እናተን አያሳጣን ❤❤❤❤❤❤

  • @user-fh8iw8ir4t

    @user-fh8iw8ir4t

    28 күн бұрын

    በጣም እኔ እሱ ነው ልቤ የነከው ቅኔው❤❤❤

  • @DagemAbera-hl2ze
    @DagemAbera-hl2zeАй бұрын

    አቤት አቤት ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
    @InnocentBirdwingButterfl-vm4qiАй бұрын

    ታዴ ያየሽ ስትመጣ ተፍነከነክ😅😅😅😅

  • @fasicamoges4870
    @fasicamoges4870Ай бұрын

    እንዴዉ ጉምጉም ያለችዉ እበየን አመጣችዉ የእኔ እናት😢😢

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uhАй бұрын

    ግሩም መልክት ነው ቀጣዩን ምን ይሆን?🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3iАй бұрын

    አማራየ የቅኔዉ ባለቤት ምንጩ ነዉ እኮ አይዞን ቀን አለን አነድ ቀን ይወጣልናል ይነጋል እንደመሼ አይቀርም

  • @asterzeke4822
    @asterzeke4822Ай бұрын

    ዝማም እና አዝማሪው አንደኛ

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8tАй бұрын

    ታደሰ አቦካችዉ አላለም 😂😂😂 እስኪ ልሳቀዉ ወደዉ አይስቁ አይደል እሚባል 😢😅

  • @user-cy7zz9qu7t
    @user-cy7zz9qu7t26 күн бұрын

    ዝማም አያሌው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አልባም አላት ግሩም ድምፅም አላት ሙዚቀኛ ናት ❤❤❤❤❤

  • @user-ij5li8dg9u
    @user-ij5li8dg9uАй бұрын

    መልዕክቱ ተመችቶኛል ቲቪ ላይ የጀመሩዳኞችይሄዳኝነት ስም ለማይ ጠቀሱት ደኞች የተሰራ መሠለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286Ай бұрын

    አልማዝዬ ድምፀሽ በጣም ደስስስስስ ይላል 🌹🌹🌹🌹👍👌

  • @tikurwuha9377
    @tikurwuha9377Ай бұрын

    አበጀሽ Yayesh Taye

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548Ай бұрын

    ኧረ ዝማም የእውነት ትችያለሽ አንጀቴን አላወስሽው ከዚህ በላይ መሲ እራሱ አልተጫወተችውም ዘፈኑን ደግሞ ሙቼ ነው የምወደው።

  • @beretukanMeles
    @beretukanMelesАй бұрын

    እዝህ ሾለይ እኔም መሳተፍ እፈልጋለሁ አድራሻ😂😂😂

  • @SofiaHassan-eo3lu

    @SofiaHassan-eo3lu

    Ай бұрын

    ጎጃምናቸው

  • @InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
    @InnocentBirdwingButterfl-vm4qiАй бұрын

    እመዋ ስወድሽ🎉🎉🎉🎉

  • @kebedeyuliyok
    @kebedeyuliyokАй бұрын

    ጎጃም ምን አገኘዉ ሳይነኩት አይቀርም መቸም ያለአመሉ ጉም ጉም አይልም🙏🙏🙏🙏😢

  • @emukal
    @emukal24 күн бұрын

    የኔ ውቦች ሁሌም ባያችሁ የማትሰለቹ የኔ አማራዬ የቅኔ ባለአባት😂😂😂❤❤❤❤

  • @halymaaa2042
    @halymaaa2042Ай бұрын

    ስወዳችሁ አማራዬ❤❤❤❤❤ሠላማችንን አሏህ ይመልስልን

  • @ayeleregasa5835
    @ayeleregasa5835Күн бұрын

    ዝማም አያሌው ጉም ጉም ምርጥ ድምፅ አላት

  • @AyaSaed-bj8cs
    @AyaSaed-bj8csАй бұрын

    ጉም ጉም ተመቸኝ ❤❤❤❤❤ድምፃእራሱ ያበደነዉ

  • @user-nm3wk3yv2o
    @user-nm3wk3yv2oАй бұрын

    ሰወዳቹህ ቀጥሉበት ጥሩ ሥራ ነው ❤❤❤

  • @user-gn6xl7xq8b
    @user-gn6xl7xq8bАй бұрын

    የምርጦች ምርጥ ዋው ስታምሩ

  • @ccu3907
    @ccu3907Ай бұрын

    እንዴት ደሥ እንደምትል👏👏👏👏👏👏👏

  • @kodiyishukoor3584
    @kodiyishukoor3584Ай бұрын

    ስወዳችሁ ሙትት ብዬ ነው በርቱልን❤❤❤

  • @user-wl9em6wo3k
    @user-wl9em6wo3kАй бұрын

    የምር በፖለቲካ ምክኒያት አንጀቴ አሮ ነበር እናተን ስሰማ ለጌዜውም ቢሆን ወደ እራሴ ተመለስኩ❤

  • @melakuabateneh3222
    @melakuabateneh3222Ай бұрын

    ዝማም በፊት ያወጣሻቸው ሙዚቃዎች እጅግ በጣም እወዳቸዋለሁ። ደጋግሜ አዳምጣቸዋለሁ። ዛሬ ደሞ የመሰረት በለጠን ጉም ጉም በድንቅ ብቃት ተጫወተሽዋል። ረጅም እድሜና ጤና ለሁላችሁም ይስጣችሁ።

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044Ай бұрын

    ጉምጉም/ዝማም አሪፍ ድምጽ አለሽ❤❤❤❤ እትዬ አልማዝ የኔ ደርባባ ቆንጆ ድምጽ ነው ያለሽ ዋው😘😘😘😘😘😘

  • @meseretbelhu5177
    @meseretbelhu5177Ай бұрын

    ትችላላችሁ በእውነት በርቱ ወይዘሮ ዝማም አንደኛ ኖት በርቱ ጎጃም ምን አገኘው😥💓

  • @user-pu6zz2dd2w
    @user-pu6zz2dd2wАй бұрын

    ያማል ቅኔው ካሮቱ ❤❤❤❤❤❤

  • @yeneMB
    @yeneMBАй бұрын

    Teye Abejeshi besichtognale lezemami satinesu ❤❤❤ gin Alem❤️❤️

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286Ай бұрын

    ያየሽዬ ስትናገሪ ድምፅሽን ስወድልሽ በቃ ኖርማል ስትናገሪ ደስስስስ ይላል

  • @TigestTaye-vp4nf
    @TigestTaye-vp4nfАй бұрын

    በጣም በጣም ነዉ የምታምሩት በዛላይ ያየሽ እና ጉምጉም እድሜ ይሥጣችዉ

  • @nardosenawugaw6078
    @nardosenawugaw6078Ай бұрын

    እዚህ ቤት ሁሉም ድምፃዊ ነው እንዴ👌👌👌😍😍😍😍

  • @beezoshbesh9314
    @beezoshbesh9314Ай бұрын

    ወይኔ፣እመዋ፣መነጸሩ፣ሲያምርብሺ፣በነገራቺንላይ፣ሁላቺሁም፣ውብናቺሁ

  • @znashznash6417
    @znashznash6417Ай бұрын

    ፍቅራችሁ ፍቅር ያሥዛል በርቱ

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090Ай бұрын

    ጉም ጉም እስፖንሰረ ያስፈልጋታን 👌👌👍❤❤❤❤❤

Келесі