Келесі
- 19:22
- 41 М.
- 19:22
- 31 М.
- 01:00
- 3,8 МЛН
- 9 күн бұрын
- 00:47
- 13 МЛН
- 19 күн бұрын
- 00:12
- 57 МЛН
- 23 күн бұрын
- 00:20
- 33 МЛН
- 13 күн бұрын
- 10:21
- 66 М.
- 19:38
- 24 М.
- 17:37
- 25 М.
- 20:28
- 17 М.
- 14:52
- 32 М.
- 20:36
- 64 М.
- 0:28
- 13 МЛН
- 0:38
- 81 МЛН
- 0:24
- 2 МЛН
- 0:55
- 1,5 МЛН
Пікірлер: 204
ይህንን ኮመንት የምታነቡ ውድ የሀገሬ ልጆች ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ አሚን በሉ ላይክም አድርጉ❤❤❤
@haimanot-yo3bb
21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤🎉🎉🎉
@fikrtube-dx6mp
21 күн бұрын
አምን አሜን አሜን🤲🤲🥰
@milonbd6824
21 күн бұрын
አሚን❤
@yeznakassahun780
21 күн бұрын
አሜን በእውነት
@HayahHahaah
21 күн бұрын
አሜን ፫
ዋው ዛሬ አንደኛነኚ ድል ለአማራፋኖ💚💛❤💪
@user-wv9tl8zo4t
21 күн бұрын
አሜን ድል ለፋኖ💚💛❤💪
@user-es9ot9pi1y
21 күн бұрын
አሜን🎉🎉🎉🎉😢
የገጠሩን ማህበረሰብ ለሚያውቅ እነዚህ ልጆች የሚሰሩት ትወና ከጋሀዱ መለየት ያስቸግረዋል:: በራሳቸው ተፈጥሯዊ ንግግርና አካላዊ ገለፃ የሚያቀርቡት ድራማ ድንቅ ነው::
አቤት ኮሜቶች ትናትና አያሌዉ ይቀይር ብል ተጫጫችሁ እኔ ላይክ ፈልጊነው 😂😂😂😂 እናተ ስቱን አወራችሁ
አያሌው እርባክህ እራስህን ቻል. ምድነው ከጀግናጋርመለጠፍ. እር ያተስከፍ 😂😂😂
@zaburamohammed5672
21 күн бұрын
😂😂😂
@user-ip9ih5pg7k
21 күн бұрын
😂😂😂😂
@myfano
21 күн бұрын
ትንሹ አስታጥቄ😅😅😅😅አያሌው
@wgwgwsvgay4617
21 күн бұрын
😂😂😂😂
@user-ib2fu2wp1c
21 күн бұрын
መሽኛዉ መኖሩን ይረጋገጥልን እንጂ ሴት እንኳን እንዲ በላይዋ ላይ ሸርተቴ አትለቅም😂😂😂😂
አያሌው በጣም የሚገርም ገፀባህሪ የሚጫወት አርቲስት ነው አዘጋጁ ሳላደንቅ አላልፍም
የዛሬው ድራማችሁ በጣም በጣም አደገኛ አዝናኝ ማራኪ ነው 🎉🎉🎉ይመቻችሁ ጠንክሩ ‼️
ባቻዬሁ የኔ ቆንጆ ናፍቀሽን ነበር😢😮❤❤❤ 😊
በቃ የአስማረን ቁጥር ስጡኝ ኡኡኡኡ❤😘😘
@myfano
21 күн бұрын
😅😅😅😅😂
ውይይት አያሌው አንተን ብሎ ወንድ😂😂😂😂
ትበይን ጀግና የሲት አረቂ
አሥሜ ምርጥሠው ቱ እደአያሌውያለወንድ አደራህን 😂😂😂😂ቱልቱላ
ይገርማል አይአያሌው ሰው የጣሉበትን ሲያነሱበት አይወድም እና ለዛነው ደግ አደረገችህ
ሽፈራው ተው ማይነካ ሰው አትንካ አስማረ ምርጥ ሰው new❤❤❤
አያሌው አት ሠልባጅ ደናውን አሥማርን አበላሸህው❤😂😂😂❤
አይ አሸብር እንግዳ ከማያከብር መንደር ነው የገባኸው😂❤❤❤❤አቤት ጀግንነት ትበይን 💪😍
😂😂😂😂😂 ትበይን እና አስማረ ጀግና ናቸው ❤❤❤❤❤
በጣም ደስ ትላላችሁ ብርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ክብሪት እግር ትበይን የኔ አንጀት አርስ ዋጋዉን ሰጠሽዉ ደሞ እሱ እንደ ደበደበ ፉከራዉ ልቤን አቀጠነዉ😅😅😅😅
በስደት አለም ያላችሁ እህት ወድሞቼ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ያብቃን🤲🤲🤲 ደምሩኝ ውዶቼ 🥰
አያሌው አልጫ😂😂😂😂 ትንሽ ወድ ምሰል
አስማረ የኔ ሸበላ❤🎉❤
ትበይን የኔ ጀግና የጀግና እሴት ተምሳሌት❤🎉🎉🎉
እረ አያሌው በሰው ሱረተቦጀነነብኝ እኮ አስማራ እረፍ ብቸውን ይግጠመው ሀዝያ ይለይለት😅😅😅😅
ሡሪ ታጠቅ አያሌው አሺቃባጪ ነህ❤❤❤😂😂😂😂
አያለዉ ምላስ ብቻ ቱቱቱ ወድነቱ እኳን ሙታል😂😂😂
ሽፈራው አቅለብልቦሀል አስሜ መስሚያው ጥጥነው
እሰይይ 😂😂😂አሸብሰ😅😅
❤❤❤ይመችህ አስማር ወንዱው
የትወና ብቃታቹ አንደኛ❤❤❤❤❤❤
አይ አያሌው😅😅
@busyline3833
21 күн бұрын
አይ አያሌው ጉሪብቻ😅😅😅
አረ እዚህ ቤት❤❤❤❤❤❤
እዉነትም ትበይን😁😁😁
😢😂😢😢😮😮😅wow betem Arif new
እንደ ኔየ የሚጣላው ማነው ይሄንን ቶስቶሳ አያሌው እሚባለውን አውጡውት፣የወድ ጉራኝ
አያሌው😂😂😂😂
ቋቅአልከኝ,አያሌውተብየው😂😂😂😂😂
አያሌዉ ቱልቱላ😂😂😂
አይይይ አያሌዉ እድመ ልክህን ተበጭብጨህ 😂😂😂😂😂
አያሌው እርብድብድ😂😂😂😂😂😂
አያሌው አያሌውቀዳውጣ 😂😂😂ዋጋሕን ይስጥካል በሰው ሱር አትሮክል😂😂😂😂
አይይ አስማር የወንዶች ቁና🎉🎉🎉🎉🎉
አተቦቅባቃ😂😂😂
በጣም እሚወዳቺሁ
ውይ አያሌው
ayalew😊😊😊😊😊😊😂😂😂
እኳን ደናመጣችው የኔውዶችእውነትነው አስማር ያባቱልጂ💚💛❤ ትክል እገላለው ሲሉ መሞትአሉ
አሚንን
አይ አያሌው የምር ዘናኮ ነው የምታረገን እስሜደግሞ ጀግንነትህ
አሰምዬ ይሄንንሸፈራው የሚባለውን አድጊዜ አቅምሰልኝ😅
80ሳይወርድ ትዳር ግን ይቻላል ?
ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢❤❤❤❤❤❤
አይ አሥማረ የወድበላይ❤❤❤❤
አያሌው መጨረሻህ ያየ
አያሌው አጨብጫቢ 😁😁
ተሎ ይጨመርበት
😂😂😂😂
Demolela keyerue
❤❤❤❤❤❤😊😊😊
ስወድቺሁ ወላሂ አይ❤❤❤❤❤
Next part
❤❤❤
እኔ ምለው ባቻየው የመጣች መቸ ነው❤
አይ አያሌዉ😅😅
😅😅😅😅😅
❤❤❤❤❤
አስሜ ❤❤❤❤
ተስፋ ቆረጥኩ በባንቻየው አስቀራችዋት
@emmazero3023
21 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@fikrtube-dx6mp
21 күн бұрын
መጣልካለች አበባ ግዛላት🤭😁😁😁🤣
አያሌው ጉራ ብቻ 😂
አያሌው ምን ጉድ ነህ
አያሌዉ የወንድ ክርት😂😂😂😂😂😂😂
ትበይን ባልቀየርሽ ልብሥ አቀይሪምደ😯🤕🤕😂😁😁😁😁
ደግ አረግሺዉ ትበይን ጀግኒት ይሄን ቶስቷሳ አያሌዉን 😂😂😂😂
አይ አያሌዉ ወንዱ😂አስማረን አነካካ ዝም ብለህ
ድል ለጀግኖቹ ❤❤❤
❤❤❤😂😂😂😂
ወንድ ማለት እንደ አስማረ ነው ጀግና
እድሜ ለትበይን አያሌው ገና ዛሬ ዋጋውን አገኘ ባወራ መስሎታል ይሄ. 😂😂😂😂
አሚን፡አሚንየኔውየሁላችንም፤ይሳካልኒ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪልኝ አናቱን በይና አሳርፊው የወንድ አልጫ
የዛፉ ማንጎ ያምራል
ዛሬ ባንቹየ መታለች 😅የኔ ስደዶ እግር 😂
አያሌው ጉራራራራራራራ
አስማረ ተበላሸ አይ አያሌው አንተ የወንድ አልጫ 😅
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤❤
አያሌው በሳቅ ገለልህን አተ በጭባጫ😭
የትወና ብቃታችሁን አደንቃለሁ። አሁን ላይ ግን የድራማ ሀሳብ የቸገራችሁ ይመስላል። አማራ ሁሌም በሴት ሲጣላ የሚውል ህዝብ አይደለም። ደግሞ ሲጣላም በሆነ ባልሆነው አይደለም። ጥልን ባልደግፍም እንደዚህ አፍ ለአፍ ተካፍቶ አይለያይም። የአማራ ህፃናት እንኳን እንደዚህ አያደርጉም።
@user-lc5ii1py3y
21 күн бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤❤tekekl
@user-df8sg9hp3t
21 күн бұрын
አማራ በሚስቱና በርዕስቱ ቀልድ የለም
@user-vk6ec4vz6u
21 күн бұрын
It is good❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤
@IifeIife-uo9xo
20 күн бұрын
በትክክል ባህሉንም እየጣሱት ነው !እስኪ አንድ ባልና ሚስት ሰማንያ ሳያወርድ የት ሀገር ነው ሌላ ወንድ መጥቶ ፍች ያልፈፀመችን ሴት አገባሁ ብሎ ከሰው ቤት ዘሎ የሚገባው ድራማውን ቢያስተካክሉ መልካም ነው በጣም የማይመስል የተጋነነ ነገር ነው እያደረጉ ያሉት ባህል ወጉን ያልጠበቀ!!!
የወድ ልክ አስማረ💯✅❤❤❤❤❤
@busyline3833
21 күн бұрын
አስሜዋ የወድ ጀግናየ❤❤❤
ቱቱአያሌውወድመሳይምንኛይሰራሀን😂😂
አይይአያሌው,አሰጠላኝ😒😒
ኧረ አያሌው አልጫ አስጠላኝ ቦቅቦቃ
😂😂😂😂😂😂😂😂
Waw
።😅😅😅😅😅😅😅
አያሌው አቀጣጣይ ትበይን ጀግኒት
ወይኔ ማጎው😢😢😢😢
አይ አያሌው መጨረሻህ ይሄ ይሁን ሜዳ ላይ ብቻውን ሽፈራው ቢያገኘው እኮ እላዩ ላይ ይሸና ነበር ቦቅቧቃ😅
የአያሌውን ሱሪ አውልቃችሁ ቀሚስ አልብሱልን 😂
አይ አያሌው ወንድ ይውጣህ😂