ጥላው ሄደች - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ

Ойын-сауық

Пікірлер: 139

  • @user-bx3iy3qk8g
    @user-bx3iy3qk8gАй бұрын

    ሰአት ይጨመር የምትሉ👍👍

  • @user-jo9nq8mn2c
    @user-jo9nq8mn2cАй бұрын

    አያሌው ልምጭምጭ አስማረ የኔ አማራ ኩሩ ትበይን ጀግነ❤❤❤❤❤❤

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qrАй бұрын

    ቅመሞች ላሬ ላይክ እንዳታልፉኝ በመዳሞቻችን ይዛችሀለሁ

  • @user-ng3bn3vx9l

    @user-ng3bn3vx9l

    Ай бұрын

    ላሬ😅

  • @myfano

    @myfano

    Ай бұрын

    ብሄርሽ ምንድነው😅😅😅😅

  • @user-xy9ge5yn9r

    @user-xy9ge5yn9r

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂ዛሬ ለማለት ፈልጋ ይሆናል በሳቅ ሞትኩኝ

  • @user-ng3bn3vx9l

    @user-ng3bn3vx9l

    Ай бұрын

    @@user-xy9ge5yn9r ምናል መጀመሪያ ብታረጋግጥ ክክ

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-MekonenАй бұрын

    እናተ የወሬ ቋቶች ስራ ጨርሸ ቁጭ ስል መጣችሁ😂❤

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044Ай бұрын

    ትበይን አግባታ አያሌው ሲጃጃል በየሁት ይሔ ሽልጥልጥ

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000Ай бұрын

    አለምህ ይረገፍና እንደዚህ ያለ ጀዝባ የዱሮ ሚስቱን እህት ወዶ የሚንፏቀቅ የጎጃም አርሶአደር የለም ስም አታጥፉ።

  • @ekrammarro915
    @ekrammarro915Ай бұрын

    አሰማረና ትበይን በቻ ናቸዉ ቆስጠን በለዉ የአማራን ወግ ባህል የሚተዉኑ ሌሎች ግን ይመከሩ ሻሽ ምንም አማራን አትወክል

  • @cocoaberaham627

    @cocoaberaham627

    Ай бұрын

    እኔ ለራሴ ከሽፈራዉ የአይን ፍቅር ይዞኛል😍

  • @ekrammarro915

    @ekrammarro915

    Ай бұрын

    @@cocoaberaham627 እኮ😄😄

  • @gjfu4978

    @gjfu4978

    Ай бұрын

    እኮ ሻሼ እና አያለዉ አጨብጫቢ ናቸዉ😅

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024Ай бұрын

    አያሊው ወሻ ነው የአሁኑ ወዶች ምሳሌ ነው

  • @yab282
    @yab282Ай бұрын

    አያሌውን የመስለ ልብሞት ባል እይስጣችሁ😅😅😅😅አሜንንንን😢

  • @user-df8ji8fm7r
    @user-df8ji8fm7rАй бұрын

    አስሜ የኔ ፎንቃ❤

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76Ай бұрын

    አደኛ ነኝኝኝ ላይክ እፈልጋለሑ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hw8wf7pq9j

    @user-hw8wf7pq9j

    Ай бұрын

    ስራቹሁ ጥሩ ነው በርቱ ግን እደኔ አረዳድ የሚተላለፈው መለከት መስተካከል አለበት አያሌው ሻሼን አግብቶ ቆይቶ አሁን የሻሼ እህት ስትመጣ ለማግባት እየጣር ነው ኤዴት ምን ለማስተላለፍ ነው ??

  • @user-hq7ky3mr6m

    @user-hq7ky3mr6m

    Ай бұрын

    Wow😂😂😂😂😂😂💪💪💪💪💪👍👌

  • @userenter2635
    @userenter2635Ай бұрын

    በአንድ ወቅት የሻሸ ባል ነበርክ አሁን ደግሞ እህቷን ልብ ይስጥክ አንቸስ አብደሀል የሌሎቹ ዝም ማለት አስማረ ምርጥ ሰው መቼነው የምበስለው አለ👌😂😂

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mxАй бұрын

    አያሌው ሚስቱእየለመነች ዉ ደረቅ ደግሆንክ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343Ай бұрын

    የልጅነት ባል አይደለም እንዲሁ ነው ክፍን ማድረግ ትበይህ ጅግና ቅን መቼም ቅን ሰው አይወደድም

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1cАй бұрын

    ሻሼ የክፉ ቀኗ ነበረች እንዲ መቅበጧ ያናድዳል ትበይን አሁን እነዚ ዌንጦ ተበቀያቸዉ ቆምጠሽ ቆምጠሽ ልቀቂያቸዉ

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76Ай бұрын

    አያሌዉ ጎረምሳዉ ተዉ ተመከር🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443Ай бұрын

    yemichachue በጊዜ ተአስታችዋል😢😢😮😅😊 እሰይ አንተን እማ አያሌው

  • @naymamuhammad3162
    @naymamuhammad3162Ай бұрын

    ምናለ አዴየ በዱላ ብትለው አስማሪ

  • @user-zt6py9gd9x
    @user-zt6py9gd9xАй бұрын

    የሠው ጥግ አስሜ❤❤❤❤

  • @fatum8734
    @fatum8734Ай бұрын

    መሳቃ 😅😅😅

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438Ай бұрын

    አንተን ብሎ ባል ሸንበቆ የሆንክ ነሆንክ ነገር ቆሸቆሻም የሴት አውል ሞላጫ። ትበይን ጀግና ጎበዝ እንዲያውም አግቢ አይዞሽ

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kfАй бұрын

    አያሊው ቱልቱላ የሳቄ ምጭ😂😂😂😂😂😂

  • @user-yp4tz3dy7i
    @user-yp4tz3dy7iАй бұрын

    እነት ለመናገር አያሌው ነው የማደምቀው የኔሁሉገብ

  • @user-es2nh7fm4r
    @user-es2nh7fm4rАй бұрын

    😂😂😂😂አይ አያሌ ከሁሉም ወጣህ

  • @user-wu5jq9pc3v
    @user-wu5jq9pc3vАй бұрын

    ኤጪ አሁንስአያሌውአስጠላሀኝ ከምር ሰፍብየነበር የምጠብቃቺሁ አሁንግንአያሌውደሜንእያፈላኝነው እደትእህትማማቾቺንይመኛል ባሀልአታበላሹ🤔🤔🤔🤔🤧🤧🤧😬😬😬😬😬

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654Ай бұрын

    ወንድ ላገባ ነው ኸረ ትበይን😂😂😂😂😂

  • @user-ic2ur2pw9j
    @user-ic2ur2pw9jАй бұрын

    IAM THE FIRT TODAY IN WATCHING FIKAT

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6fАй бұрын

    እኔ ማየት አልወድም ግን የናተን ደጋ ግሜ ነዉ የማየዉ በጣም ነዉ። ምወዳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @feradesa9188
    @feradesa9188Ай бұрын

    አያሌው ምን ጉድ ነው😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-gs3nv9bx3o
    @user-gs3nv9bx3oАй бұрын

    ባንቹየ በጊዜ

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1mdАй бұрын

    አይ አያሌው አፍሳ ይዛኝ ሄደች አላለም 😂😂😂😂😂😂😂ተው እደወድ ሁን

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654Ай бұрын

    ትበይን ደጅ ጠናሽ 😂😂😂❤❤

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9rАй бұрын

    አያሌው ጉድ ተሰራ ትበይኔ አግቢና በቅናት እሱንም አሳብጅው 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamahАй бұрын

    አያሌውቱልቱላ😂😂

  • @user-ib2fu2wp1c
    @user-ib2fu2wp1cАй бұрын

    አይ አያሌ ወረንጦ የት አባህ ክብሪ

  • @user-pq3cv3xu7o
    @user-pq3cv3xu7oАй бұрын

    አይአያሌው

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uqАй бұрын

    ሌውጌሾ

  • @FatmaAhmed-bw4ce
    @FatmaAhmed-bw4ceАй бұрын

    አይይይ አያሌው አሁን ወድነህ እርተው

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4tАй бұрын

    የኔውዶች በርቱ💚💛❤

  • @FfgGgg-kn4tu
    @FfgGgg-kn4tuАй бұрын

    ግንየህድራማ። ምድነው እህት።እናእህትእደትነወ።ነገሩ😮😮😮

  • @user-xw6tq8gx5x
    @user-xw6tq8gx5xАй бұрын

    ወግ ባህል አታበላሹ ድራማ ነዉ አትበሉ ድራማ መሆኑን እናዉቃለን ግን የሚያሥተምር ይሁን ነወ ይህ እኮ ሠዉ የሚያዩዉ ነዉ ባህላችን ወጋችንን የሚያስተምር ቢሆን ይሻላል

  • @tsigagermatsidabh
    @tsigagermatsidabhАй бұрын

    እንደው አሁን ግርፎ ባረገችክ

  • @zewuduaragie
    @zewuduaragieАй бұрын

    አይ አያሌው የዱባ ወጥ አስሜ የኔ አምበሳ

  • @saratube7323
    @saratube7323Ай бұрын

    አየ አያሌዉ😂😂😂😂

  • @busyline3833

    @busyline3833

    Ай бұрын

    አስማምርጥስው❤❤❤

  • @buzzasta6902
    @buzzasta6902Ай бұрын

    አያሌውን የተሳደብት ይገርመኛል ክክ

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489Ай бұрын

    በርቱ

  • @user-ym4ez1cy4j
    @user-ym4ez1cy4jАй бұрын

    አይ አያሌዉ በጣም ኖ የሚያስቀኝ😂😂

  • @user-oq8iu3tt6q
    @user-oq8iu3tt6qАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwet6014
    @hiwet6014Ай бұрын

    አስማረ እኮ የሰዉጥግነዉ❤

  • @FatmaAhmed-bw4ce
    @FatmaAhmed-bw4ceАй бұрын

    እደወድ ሁን❤❤❤❤

  • @AmanuelSewagegn-eg1nt
    @AmanuelSewagegn-eg1ntАй бұрын

    አሪፍነው የዛሬው

  • @mamimami1739
    @mamimami1739Ай бұрын

    አይዞህ አያሌው ❤❤❤❤😂😂😂

  • @JarkJarli
    @JarkJarliАй бұрын

    ❤❤❤

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624Ай бұрын

    😂😂😂😂😂 ኡኡኡፍፍ እንደዛሬ ስቄ አላቅም

  • @ethiopiaethiopia1827
    @ethiopiaethiopia1827Ай бұрын

    እልልልልልልል ትበይን አሁን ጀግኒት ሻሼ ግን ስታስጠላ

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4shАй бұрын

    አይ አያሌዉ አተ ወፊት የሆንክ ሰዉ 😂😂

  • @AbebeAsefa-bm4zl
    @AbebeAsefa-bm4zlАй бұрын

    በማርያም የት እንደሆነ አገራቸውን እሚያቀው ይንገረኝ😂

  • @eedd5379
    @eedd5379Ай бұрын

    አለምህ ይጥፋህ ኤጭ አያሌው አስጠላሀኝ

  • @Ethiopia184
    @Ethiopia184Ай бұрын

    አያሌው የዘመኑን ወንድ በደንብ ይገልፃል 😂😂😂

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046Ай бұрын

    አይ አያሌዉ 🤣🤣🤣🤣ሺፈሪዉ ጀግና🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zewuduaragie
    @zewuduaragieАй бұрын

    አያሌው ሚባል ዝብጥርጥር አስጠላኝ

  • @MeseretGONDER
    @MeseretGONDERАй бұрын

    አስሜ የኔ ቆፍጣና❤❤❤

  • @Aziz_mustefa
    @Aziz_mustefaАй бұрын

    አያሌው ድምቀት👌🏽😂

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4shАй бұрын

    አስሜዋ ትበይንየ ዉድድድድ

  • @rizxol2
    @rizxol2Ай бұрын

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-qm8dp3vk8p
    @user-qm8dp3vk8pАй бұрын

    😃አያሌው የሚጫወተው ካራክተር ምን አይነት ለሟጫ የማይረባ ነው እሬሳ 😁

  • @fikirethiopia7654

    @fikirethiopia7654

    Ай бұрын

    እሬሳ? ቃላቱ እንደሚያስቀይማቸው እወቁ ምንም ያክል ድራማ ቢሆንም

  • @user-qm8dp3vk8p

    @user-qm8dp3vk8p

    Ай бұрын

    @@fikirethiopia7654 ኸረ ሲስቱ 😁😃ካራክተሩን ነው እኮ

  • @aad2762

    @aad2762

    Ай бұрын

    😢😢😢😢😢ቱ ስታስጠላ

  • @tansgnedanlw
    @tansgnedanlwАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @SharaMim-tq8ts
    @SharaMim-tq8tsАй бұрын

    ወይ አያለው😂😂😂

  • @EmuGeza-fh7sj
    @EmuGeza-fh7sjАй бұрын

    የዛቄ ምጭ ሥወዳቸው😂😂😂😂

  • @user-en2or3gt6h
    @user-en2or3gt6hАй бұрын

    ትበይን ጀግናነች

  • @merima548
    @merima548Ай бұрын

    ትበይን አግብተሽ አቃጥይው ይሄን ሾካካ😂😅

  • @user-zu9kp7zd1j
    @user-zu9kp7zd1jАй бұрын

    Erzime adergute ebhkacue ensaqe bedinbe 😂😂😂😂

  • @rgfghg794
    @rgfghg794Ай бұрын

    ክክክክክክጎተራአላለም

  • @saraahmed-fy6cc
    @saraahmed-fy6ccАй бұрын

    አያሌዉ ደሜን አፈላዉ😂😂😂😂😂😂

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394Ай бұрын

    አያሌው ከሁለት ወጣክ ትበይንም ልታገባ ነው 😂😂😂

  • @MomAlharrbi
    @MomAlharrbiАй бұрын

    እር አለምህ ይጥፍህ አይለው😅😅😅

  • @muehikma
    @muehikmaАй бұрын

    አለሜነሺ ሥትሆዲ ሻሸና ባቸየሁን ትብይ ምን እደምታደረጋቸው ጎጎሁ

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015Ай бұрын

    አያሌው ቆፍጠንበል ተልከሰከስክ😮😮😅😅😅😅

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652Ай бұрын

    ወንድ ላገባነዉ አላለችም ትበይን😂😂😂😂😂😂

  • @aad2762
    @aad2762Ай бұрын

    ሚዳለይ እንደተወለደ 😂😂😂😂

  • @gjfu4978
    @gjfu4978Ай бұрын

    አይ ትበይን አሁንማ ለየልሽ 😅😅😅

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123Ай бұрын

    👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼

  • @user-hs9fi8hu1q
    @user-hs9fi8hu1qАй бұрын

    😅😅😅😅

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489Ай бұрын

    አያሌው ይችላል

  • @gigitubeweloo
    @gigitubewelooАй бұрын

    😅እኔም እንደ ትበይን ነዉ እምሆነዉ

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qrАй бұрын

    አሁንሥ አበዛችሁት እየሠራችሁ ወሬ ወሬ ኤጪ 😂😂😂😂

  • @user-du8hd4ej1x
    @user-du8hd4ej1xАй бұрын

    😂❤❤🌹🌹🌹

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nvАй бұрын

    ትበይን ግን ጀገነ ነት አያሌውንኮ ተሸክማውሮጠች😂

  • @bintislam3081
    @bintislam3081Ай бұрын

    ትበይን ተገላገለች አሁን አያሌው ተራህን ብለምንም አታገኛት

  • @engudaydegu1049
    @engudaydegu1049Ай бұрын

    ትበይን😂😂😂

  • @user-tu8ui3tl2k
    @user-tu8ui3tl2kАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @yaredgebrehanna2372
    @yaredgebrehanna2372Ай бұрын

    አያሌው መገረፍ አለበት

  • @fevengetnet3568
    @fevengetnet3568Ай бұрын

    አያሌው ምኑ ልክስክስ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @mahileatberihun9606
    @mahileatberihun9606Ай бұрын

    አያሌው ሲቀፍ 😂

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438Ай бұрын

    እረ ይቦጭቅክ አያሌው

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2cАй бұрын

    😂😂😂

  • @AsdAsd-kz3nu
    @AsdAsd-kz3nuАй бұрын

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-dm3qr1yw8j
    @user-dm3qr1yw8jАй бұрын

    ❤❤❤😂😂

  • @hadiatube
    @hadiatubeАй бұрын

    አያሌው የዘመኑ ሞላጫ ወንዶች ነህ ቱ😂😂😂

  • @user-xl5pg3dp9m
    @user-xl5pg3dp9mАй бұрын

    አያሌው የወጥ እጬት😂😂😂😂😂

Келесі