አገኘሁ የአማራን ህዝብ ወረዱበት እግዚኦ ፤ “አማራ መሪ ማያከብር ህዝብ ነው” ፤ አብይ ስለ ለማ መገርሳ አሳዛኝ ነገር ተናገሩ

Пікірлер: 118

  • @user-ol4kt2df8d
    @user-ol4kt2df8d2 күн бұрын

    የአማራ ክልል አመራሮች ነው የአማራን ህዝብ ያዋረዳቹሁ ማን አባክ ሊያከብርህ ፈለክ የአማራ ህዝብ አዳኙ ጋሻው መከታው ፋኖ ነው❤❤❤❤❤

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele13452 күн бұрын

    አማራ እንደ መለሰ ዜናዊ መሪህ ነኝ ብሎ የመጣበትን አያከብርም እንደ ምንሊክ ያለውን መሪዬ ማክበር ብቻ ሳይሆን ይለዋል እምዬ

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m2 күн бұрын

    እገኘሁ ተሻገር ወራዳ ነው እድርባይ ሆዳም ነው ባንዳ ነው ፍትህ ለጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ፍትህ ለጋዜጠኛ ዳውት በጋሻው ለጋዜጠኛ እባይ ዘውዱ ለመስከረም እበራ ለገንት እስማማው ፍትህ በሺህ ለሚቆጠሩት ለታጏሩት እማሮች

  • @hana.6956
    @hana.69562 күн бұрын

    እግዚአብሔር ያዋርዳችሁ የሚከበር እውነተኛው ሐቀኛው ለሰው የሚራራው እግዚአብሔር ነው።ሰው አክባሪስ እንደ አማራ እናንተ ተዋርዳችሁ አዋረዳችሁ እንጂ።እግዚአብሔር ተስፋችን አንተ ነህ እንጠብቅሐለን።

  • @user-nx7sg6wl9y
    @user-nx7sg6wl9y2 күн бұрын

    ሲጀመር መሪ ለሕዝብ ሲሆን ነዉ የሚከበረዉ ።

  • @workeaimishaw7679
    @workeaimishaw76792 күн бұрын

    FANO good job 👏 💪💪💪💪❤❤❤

  • @yhhih3709
    @yhhih37092 күн бұрын

    አገኘሁተሻገር፣፣፣፣፣፣ቀንህንጠብቅ

  • @workualeme5852
    @workualeme58522 күн бұрын

    Kueshasha seway

  • @user-cw8eg2pm2w
    @user-cw8eg2pm2w2 күн бұрын

    መሪወች ለምን ለህዝብ አትቆረቆርም አንት ባንዳ ገረድ ክብርህን ዝቅ ያደረከዉ እራስህ ነህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @animutsolomon-sn6hz
    @animutsolomon-sn6hzКүн бұрын

    Tebeda belewu

  • @MisaratElene
    @MisaratElene2 күн бұрын

    deleee lafano ❤❤❤❤

  • @ayelebekele4641
    @ayelebekele46412 күн бұрын

    የአማራን ችግር ለመፍታት አገኘሁን ማክበር አለበት ተራ ክብረኞች ናቸው

  • @amsaluaecheh-gs6iw
    @amsaluaecheh-gs6iw2 күн бұрын

    የግብጦ አርቂ የሚጠጣ ባለስልጣን ምኑ ይከበራል

  • @YoungsammmOfficial

    @YoungsammmOfficial

    2 күн бұрын

    😂😂😂

  • @alshadayamlaku5711
    @alshadayamlaku57112 күн бұрын

    ውይ ውይ ውይ አየ ጎንደር የቴዎድሮስ አገር እንደ ተመስገን ተሻገር ሆዳም ቃለ አባይ ሆዳም ሰው ፈጥራ ቁም ስቃላችንን ታሳየን አይ ኅጃም ውይ ውይ የበላይ አገር እንደ አድሱ አረጋ አይነት አገልጋይ ፈጥራ ቁም ስቅላችንን ታሳየን ጎጃም ጎንደር ወሎ ሽዋ ምረር ፣ ኢትዮጵያ የሚሉዋት ትኑር ትልቅ ሀገር፣ ይህንን ቃል እባይ አባረህ ተከበር፣ እንደዛ ካልሆነ መቼም የለህ ሀገር።

  • @AlmazKifleWeldeMariam
    @AlmazKifleWeldeMariamКүн бұрын

    Meri Andheri sisera ykebral werada

  • @user-gz8we3zg4p
    @user-gz8we3zg4p2 күн бұрын

    ምንም ጥያቄ የለውም ዕራሳቸውን ማየት አይፈልጉም ቤተሰቦቻቸው ፣ መሪዎችን፣ ሰውን የማያከብሩ የስነልቦና ውድቀት ያለበት የበዛበት ነው ።

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf2 күн бұрын

    በመጀመሪያ ደረጃ መሪ ሕዝብን ማክበር ሲጀምር ነው ሕዝብ መሪውን ማክበር የሚጀምረው።

  • @ethiopiawi8724
    @ethiopiawi8724Күн бұрын

    በየቀኑ ፊቱን በጨው አጥቦ የሚመጣው ዜጋውን ገዳይ መሪ አብይ አሕመድ በፊት ነበር እድል ሕዝብን ሳይገድሉ መሪነት!!! አሁን ምን ያደርጋል ፋኖ መጣ ሲሉት ማልቀስ !!! ከፍተኛ ወንጀለኛ ወራጅ እንጂ መሪ ላትሆን ነገር !!!

  • @danadkw9918
    @danadkw9918Күн бұрын

    His Excellency Agenew T is an articulate, straightforward person. 100% perfect statement. I wish Dr. Ambachew adorable scholar was my leader. Look at (Dr) Channe's and Christian Tadelle's speeches in Congress. They said let us lead correctly instead of saying let us get things done correctly or in better ways. They deserve reasonable jail time in my opinion. Mr Teshager is one of a kind, but he will be discredited and may be rejected. I wish him Good Luck to him and his loved ones.😅

  • @xciteali30
    @xciteali302 күн бұрын

    እማራን በግፍ ስጨፍጨፉ እትዬ እስር ጌዜ ስትውድም ምን ብላችሁ ታቃላችሁ ሰካራም እገኝሁ እገኝሁና ተመስገን የእጃችሁን ታገኝላችሁ

  • @user-cz8ik2fc3j
    @user-cz8ik2fc3j19 сағат бұрын

    መከበር በከንፈር;;

  • @user-kw8tx4ps7c
    @user-kw8tx4ps7c2 күн бұрын

    ሰክረም

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef2 күн бұрын

    ይህህህ ግምም አግንህህ

  • @yerasew1
    @yerasew12 күн бұрын

    አገኘው ተሻገር የሚባል የአማራ ህዝብ የጀርባ መዥገር መፀፀት ሲገባው ሲጨንቀው ጭራሽ እየተጨፈጨፈ ያለውን ህዝብ ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ እኔ አክብሩኝ የሚል አነጋገር ይደሰኩራል። በርግጥ መሪ ስለራሱ አይናገርም፣ ስለራሱ አይገደውም፣ ስለህዝቡና ስለሀገሩ ነው የሚጨነቀው እንጅ። በመሆኑም አገኘው ተሻገር በዚህ አነጋገሩ ለህዝቡ ደንታ የሌለውና ለምንም የማይጨነቅ ሰው መሆኑን ነው ያሳየው። ሌላው አገኘው ተሻገር ያልተከበርከው እኮ እመራለው ብለህ ቃል የገባህለትን ህዝብ አሳልፈህ የሰጠህ እና በሞቱም የምትሳለቅ ግለሰብ ስለሆንክ ነው። እንድትከበር ከፈለክ፡ 1) የአማራን ህዝብ ጥያቄ እና አቤቱታ ማዳመጥና መፍትሔ ለማፈላለግ በቃል ባለፈ ሀላፊነቱን በቀዳሚነት ወስደህ ትክክለኛ መልስ መስጠት ነበረብህ። አላደረክም። 2) አማራ በወለጋና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሲገደል ምን አደረክለት? 3) የአማራ ህዝብ ለብዙ ዘመናት በተለይም ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ በተፈጠረበት የትርክት መዓት ስቃይ ውስጥ ሆኖ ለችግሩ በሰላማዊ መንገድ መፍትሔ እንዲያገኝ ከአንተም ከሌሎችም የክልሉ አመራሮች እንዲሁም ከፌደሬል መንግስት ቢጠይቅም ቅሊ ጀሮ ዳባ ልበስ ብላቹህ አሁን ላለበት ደረጃ አደረሳችሁት? ታዳያ ተንበርክከህ የአማራን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነው ያለብህ ወይስ የአንተን የወንበር ክብር ፍለጋ ህዝቡን መውቀስና ማስፈራራት? 4) የአማራ ህዝብ በአለቃህ አብይ አህመድና በአገዛዙ ህብረት በድሮንና በጀት ሲጨፈጨፍ አብረህ እየሳቅህ ሳታከብረው እና ሳይገድህ ቀርቶ እና ምንም ሳትል አሁን ህዝቡን እንዴት አክብረኝ ትላለህ? ህሊና አለህ ለመሆኑ? ምን አይነት ጉድ ነህ? 5) በመጨረሻም በፈፀምከው ክህደት እና በተባባሪነት ስላስጨፈጨፍከው የአማራ ህዝብ የአንተ ግብአት መልሱ አንተን ለፍርድ ማቅረብ ነው የሚሆነው። ጊዜ ለኩሉ✍️

  • @user-bt4kf5xx5t
    @user-bt4kf5xx5t2 күн бұрын

    Amara is respecting the Fano People & respecting each other not the Amara Banda or those who voted 🗳 in Parliament for his genocide I have respect for those who disrespected this man Who is asking a respect

  • @02dakota1
    @02dakota12 күн бұрын

    የብልፅግና (የብልግና)አይብስም አክሮትን በተመለከተ:: ብልግናእኮ የአማራ ህዝብን የሚንቅ ባለጌ ነው:: ስለዚህ ባልጌ ክብር አይገባውም!!!

  • @NatalBruck1948
    @NatalBruck19482 күн бұрын

    Yihe - Ye Bariya Zer❗️Ande Ye - TIGRE, Qexlo Ye - OROMO ‼️ Afer bila.

  • @mintyassefa
    @mintyassefa2 күн бұрын

    የአማራ ሕዝብ መሪውን አክባሪ እግዚአብሔርን ፈሪ ሕዝብ ነው፣ አነደእናነተ ያለውን ግን ገርፎ ሥርዐት ያሲዛል፣ እያሳዩህ ነው፣ ጠብቃቸው 😡😡😡😡

  • @fentax111
    @fentax111Күн бұрын

    አረጋ ንማን መረጠው ??

  • @tiruworkbekele9852
    @tiruworkbekele98522 күн бұрын

    Mekerawen yabezachihubet lezih new alemetadel merim alwetaletem egz yakelwtal

  • @helenahelena7617
    @helenahelena76172 күн бұрын

    መሪንማ እንዳ አማራ ህዝብ ሚያከብር የለም የም አብይ እንደመጣ እንዴት እንደተቀበለዉ እና ያን ሁሉ አመራ በሸኔ እያሣበበ እየጨፈጨፈ እንኳን ተሥፋ ባለመቁርጥ ለአመታት እያከበሩ እዚህ ደርሠዋል ችግሩን በሠላማዊ ሠልፍ ለዘመናት ተማፀኑ አመላቸዉ የሚባል ሥም ወጣ ላቸዉ ይህም ይቅርና ከቤታቸዉ ተዘመተባቸዉ ታድያ አማራ ነፍጥ ያላነሣ ማን ያንሣ ጭራሽ እየገደለን መሪየ ነዉ ብለን ልኮራ ይፈልጋል ይህ ባዳ ሌሎች እኮ ለአብይ ሣያጎበድዱ ለህዝብ ጠበቃ ሥለሚሆኑ ሊከበሩ ግድ ነወ

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684Күн бұрын

    Telalke agnehu weagahen tageglhe

  • @ZelealemAbera
    @ZelealemAbera2 күн бұрын

    እንድናከብራችሁ ከሎሌነት ፣ ከአሽከርነት እና ከአጎብዳጅነት ውጡና የህዝባችሁን ጥቅም አስጠብቁ ህዝባችሁን ከልቂት ( መጥፋት ) ወይም ከጆኖሳይድ ታደጉ በማለት ከ30 ዓመት በላይ ስንጮህ ፤ ይባስ ብላችሁ የገዳያችን ያስገዳያችን ካባ ታለብሱ ነበር ። እና እንዴት የገዳያችን ያስገዳያችን አጎብዳጅ አሽከር የሆነን አካል አደለም ማክበር መረአችን ማለት ይቻላል ?

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684Күн бұрын

    Telalke yhe jemalam manem abatu ayakebrhem ante yegala selch nhe

  • @ashenafi200
    @ashenafi2002 күн бұрын

    Amara kefano wechi, Banda enji meri yeleweme!

  • @DawitNebiy-eu6hz
    @DawitNebiy-eu6hz2 күн бұрын

    አገኜው ተሻገር ከሰው ይቆጠራል ?አኔ እንጃ ከማን ተፈጥረህ ነው አማራ የምትተች ጎደሎ

  • @fafinibabu6102
    @fafinibabu610210 сағат бұрын

    ማን ነው የአነማራ መሪ ያረገው ይሄን ኮተት አረቂያም ተናግሮ ልቡ ወልቋል መሀይም😔

  • @AbaEma-cw2mp
    @AbaEma-cw2mp2 күн бұрын

    ምን ሠራና ነው የሚከበረው የረሣውን ያዋረደውን ህዝብ አክብረኝ ማለት ደቆሮነት ነው

  • @hunegnaw9755
    @hunegnaw97552 күн бұрын

    ክቡር አቶ አገኘሁ በመጀመሪያ እናንተ ህዝቡን አክብሩ ለወያኔ ባንዳ ሆናችሁ እርስቱን እና ቀየውን ሲቀማ፣ ስታሳስሩት ፣ስታስገድሉት ፣ስታፈናቅሉት ኖራችሁ ከናንተ የተሸሉ አንዳንዶቹ ችግሩን ሲያስረዱ ዝም በል ምን አገባህ የኛ ቤት ከሞላ የምን እርስት ነው አላችሁት የናንተን ደካማና ባንዳነት ተረድቶ ወያኔም ፈነጨብን፣ይበቃውን ሀብት ዘረፈ፣ ልጆቻችንን ገደለ፣ ደፈረ ከዛ አልማር ብላችሁ አሁን ደግሞ ጭራሽ ወታደር ገብቶ እንዲጨፈጭፈን ሀብት ንብረታችንን እንዲዘርፈን አገዛችሁ ለህዝቡ ክብር ነፈጋችሁት ታዲያ እዴት ያክብራችሁ እስኪ ከሌሎች ተማሩ !! ስታዋርዱን እስከመቸ

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia88442 күн бұрын

    አገኘሁ ተሻገር ተብየ በቁሙ የሞተ ሙትቻ ምኑ ነዉ የሚከበረዉ በተላላኪነት አማራዉን መከራ ስላሳየ :: ጉድኮ ነዉ የሚሰማዉ !!!!!

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii2 күн бұрын

    አገኘው አንተ አተላ አይዞህ በቅርብ ቀን ምላስህን ነው የሚሰነጠቀው ለምን ሸኔ ጋር አትሄዱም ፈጣሪን ፍሩ በቀለች ዛሬ ከየት ብቅ አለች ይሄ ገመድ አፍ መአዝዬ በርቺ ድል ለፋኖ

  • @user-gq1mh9fr6x
    @user-gq1mh9fr6x2 күн бұрын

    እሄ አገኘሁ ተሻገር ማለት የማይረባ ጅላፎ ነው ለራሱም አያቅ

  • @shalom5131
    @shalom51312 күн бұрын

    አነሱ እንዳንተ ህዝባቸወን አራዊት አስገብተዉ እንዳንተ አላስጨፈጨፉም

  • @AffectionateOrbitingSate-gw3fx
    @AffectionateOrbitingSate-gw3fx2 күн бұрын

    እሄ የአቶ አገኘዉ ተሻገር ንግግር ለታሪክ ይቀመጥ ወደ ጎግል ይላክ ብለናል

  • @misertilahun9650
    @misertilahun96502 күн бұрын

    አገኛሁ ብሎ ተናጋሪ ባሪያ በቀቀን

  • @user-vu7wc9ho9l
    @user-vu7wc9ho9l2 күн бұрын

    ትንሽ አለማፈሩ አማራ ስንትመከራ ሲወርድበት አገኘው ጮማውን እየቆረጠ አማራን ሲወቅስ ይገርማል ምንሰርቶ ነው የሚከበረው ያማራ እልቂት ሳይሆን የሱክብር ነው የጨነቀው

  • @AnguachMelese
    @AnguachMelese2 күн бұрын

    አረቂያም ምን ክብር አላቸሁና ።😊😊😊

  • @misertilahun9650
    @misertilahun96502 күн бұрын

    አፈር ብላ አቅለሽሽላሽ አገኛሁ አማራ ባሪያ አደለም

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome87932 күн бұрын

    ያማራው ተቆርቋሪውች ግማሾቹም እርስርቤት ጀግኖቹንም ገለዋል ወኪላችን ፋኖ ነው

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z2 күн бұрын

    የመጨራሻ,ወረዳንህ,ተብለሀል,አንተንማንያክብራል,አድርስለት,ለዚህ,ወራዳ,ሊሎችመሪ,ህዝቡንሲያከብርነዉየሚከበረዉ,ህዝብህን,እያስገደልክ,ማንእንዲያከብርህ,ትፈልጋለህ,አድርስልኝ

  • @abatemulat2517
    @abatemulat25172 күн бұрын

    ሠካራም አይከበርም!!

  • @danielhailu4451
    @danielhailu4451Күн бұрын

    ካላከበረው ያክብረኝ ሳይሆን መልቀቅ ነው ያለበት የሚያከብረውን መርጦ ማስቀመጥ ያለበት ሕዝብ ነው ሆድ አደር ባንዳ የአማራ ሕዝብ ላይ መከራ እያመጡበት ያሉት እነኚ ጉዳፋዎች ናቸው

  • @addistadele6187
    @addistadele61872 күн бұрын

    አይ ወግአይቀር እናተደግሞመሪ ድንቄም መሪ ተላላኬ ገረድ አታፉሩም የአማራን እምታስጨፈጭፉ ደንቆሮ

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c2 күн бұрын

    ሠዉ በሥራዉ ነዉ የሚከበረዉ በአድርባይነት ባገኘዉ የሥልጣን ፍርፋሪ አይደለም ። አቶ አገኘሁ ትላንት ለኢህአዲግ ፣ ዛሬ ደግሞ ለብልፅግና ሰላደሩ ነዉ ?

  • @user-dz9qq5oh6v
    @user-dz9qq5oh6v2 күн бұрын

    የትአለውእናመሪደቆሮ

  • @EbabuHabtemariem-tm3vf
    @EbabuHabtemariem-tm3vf2 күн бұрын

    አረቄም ለአማራው ምን አደረገህ ነው የምታከበረው ገና በአደባባይ ትውረዳለህ ትሰቀላለህ ድል ለአማራው ፋኖ

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370Күн бұрын

    አገኘሁ እኮ የአማራ ገዳይ አስገዳይ ነው። አረቄ ህን ጠጣ።

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale7922 күн бұрын

    እየገደሉ አክብሩኝ

  • @att5268
    @att52682 күн бұрын

    ወራዳ ለምን ይከበራል

  • @MequanintYimer-gz5nj
    @MequanintYimer-gz5nj2 күн бұрын

    እንዳተ አይነቱን ጀዝባ ባንዳና መሀይምን አማራ ሊያከብር አይችልም። አማራ መንግስትና ህግ አክባሪ ህዝብ ነው።እንዳንተ አይነቱን ላህጫም ሊያከብር አይችልም። ለፍዳዳ። እድሜ ልክህን ግርድና ባንዳነት የማይሰለችህ አረቂ ጠጭ መሀይም

  • @MesfinTesfaye-uo8df
    @MesfinTesfaye-uo8df2 күн бұрын

    ሕዝብህን ማክበር አልተገኘም እንጂ የአማራን ሕዝብ ስለማክበር እና መከበር የማስተማር ወይም መውቀስ የሞራል ብቃት የለህም መጀመሪያ ሀላፊነት የሚሰማው መሪ ስለሕዝቡ ክብር እና ሰላም ነው የሚጨነቀው የሚያወርድ ስራ እየሰራ አክብሩኝ ብሎ አያላዝንም አሳፋሪ

  • @achagre3721
    @achagre37212 күн бұрын

    Amara yemayakeberewe endanete yalutene yewecha mengawoche newe ye engede lege hulu tesebesebo amarawene sygedelu siyasegedelu yeneberu zare amarawe ayakebereneme yelale meneseretwe newe yemykeberute awo enanete nekeresawoche eye metane newe be adebabaye newe yemenesekelachehu agere telachehu betewetume ayekerelachehume fano ethiopia wesete becha ayedeleme yalewe behulume sefera newe dele leamarawe fano dele le ethiopianoche mote legedayoche mote le sewe belawoche yehune sewe beserawe yekeberale bemerefe serawe degemo yewekesale ende enanete yalewene gene leferede legemede enakerebewalene

  • @user-lz4iw9oj4o
    @user-lz4iw9oj4o2 күн бұрын

    ምንህ ይከበራል የሚከበር ሥራ ሢኖርህ ነው የምትከበረው ። አንተ ተዋርደህ ሕዝብህን ያዋረድክ መሆንህን እራሥህ የመሠከርክ ካሓዲ ነህ እንደኬኒያና ሢሪላካ ሕዝብ አባሮ ከቤተመንግስት ሥላላሥወጣህ የኢትዮጵያ ን ሕዝብ ልታከብረው በተገባህ ነበር እውቀት ሣይኖርህ አለቦታህ ተቀምጠህ የአማራን ክብር ና ሉአላዊነት አሣልፈህ የሸጥክ ባንዳ ሥለመሆንህ ሊነገርህ ይገባል።

  • @adoniaszewdu9317
    @adoniaszewdu93172 күн бұрын

    ምን ሰርታችሁ ነው የምትከበሩት

  • @zemzem3032
    @zemzem30322 күн бұрын

    መሪ ሁነህ አማሪን አስጨርስክ አስጨፈጨፍክ እያንዳንድህ ተጠያቂ ነህ ለአማራ ህዝብ እንዳትርሱ ታርክ አይርሳችሁም

  • @user-mx1np5qx2g
    @user-mx1np5qx2g2 күн бұрын

    አተኮ መሪሳትሆን ተመሪነህ

  • @HaileMekonen-ew3ks
    @HaileMekonen-ew3ks2 күн бұрын

    ሲጀመር እና🎉ተ የኣሜራ ለመሪነት መቸነው የመረረጣችሁ ከየጎሬው ተጠራርተህ ኣማራ ህዝብ ጫንቃ ላይ ወጣችሁ የወያነ መንገድ መሪና ኣጋሰስ ነጂ ቋጠሮ ተሸካሚ እነየኮር ኣባል ምድረ ጆሮ ጠቢ ደግሞ መሪ ነን ትላለህ መጀመሪያ እራስህን ምራ

  • @user-ku8ks8xb4t
    @user-ku8ks8xb4t2 күн бұрын

    እዚህ የተሰበሰቡበት መጨረስ ነበር

  • @Fano775
    @Fano7752 күн бұрын

    አንተ ብሎ መሪ ወዳቂ

  • @dersehassen7966
    @dersehassen79662 күн бұрын

    አቶ አገኘሁ አንተ ተላላኪ እንጅ መሪ ስለ አልሆንክ እንደት ትከበራለህ ? የአማራ ህዝብ እውነተኛ መሪውን ሲወክል ያን ጊዜ የራሱን መሪ ያከብራል።

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome87932 күн бұрын

    ያማራው መሪወች እስር ቤት ነው። ያሉት ፈሳሞች

  • @menekirlakew9456
    @menekirlakew94562 күн бұрын

    በእስገዳይ እና በገድይ ከዛም 8ሚሊዩን ብር ዘርፎ ለመውጣት ለማምለጥ የሞከረ ዛሬም መሪህ ነኝ በማለት ሀፉረተ ቢስ ሆኖ ይህን ለመናግር ሞራልም ብቃትም የለህም እንደ እጋስስ እምትጋለብ በእኛ እጅ ፍርድህ ቅርብ ነው

  • @amsaleaweke2805
    @amsaleaweke28052 күн бұрын

    በቀለ ገብራ እራሰህም ተጠያቂ ነህ

  • @tigistbobagale792
    @tigistbobagale7922 күн бұрын

    በደፋው ባለጌ ወለጋላይ ሌላው ይቅርና በደጃጀው እያሥገደሉ አክብሩኝ

  • @araafatsodru2064

    @araafatsodru2064

    2 күн бұрын

    Zeregna tebab denqoro

  • @belachewdemeke1594
    @belachewdemeke1594Күн бұрын

    እገኘሁ፡ አንተም፡ ሰው፡ ሆነህ በዓቢይ፡ ተመርጠኽ፡ ዐማራን፡ ስለአስፈጀህ፡ አንተ፡ መከበር፡ ነበረብህን?

  • @user-cw8eg2pm2w
    @user-cw8eg2pm2w2 күн бұрын

    የተከበራቺሁ መሪ ለመሆን መክሩ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-sl9eu5wv3g
    @user-sl9eu5wv3g2 күн бұрын

    አገኘው፡ነፈዙ፡የ4፡ኪሉ፡ሊስትሮ፡አንተ፡ብሎ፡አክብሩኝ፡ባይ፡ገና፡የዘራህውን፡ታጭዳለህ

  • @willyou2030
    @willyou20302 күн бұрын

    ተላላኪ ና የራሱ የሆነ ሀሳብ የሌለዉ ባለስልጣን እንዴት ሊከበር ይችላል ? እናንተ ለህዝባችሁ ስትቆሙ ህዝባችንን ስታከብሩ ትከበራላችሁ

  • @tsegayegeto4093
    @tsegayegeto40932 күн бұрын

    አይ መሪ አይ መሪ ጉድ ጉድ የአብይ ጫማ ስር ተለ፳ጥፈህ ነፃ ሊያወገጣህ የተነሳን ህዝብ እንዲህ ትለፍደድበታለህ ይልቅ ነፃ ውጣ ተዘጋጅ ልጥፎ

  • @user-cw8eg2pm2w
    @user-cw8eg2pm2w2 күн бұрын

    ደህና መሪ ስትሆኑ ትከበራላቺሁ 😅😅😅😅😅አሁን እርካሽ ናቺሁ

  • @binidana2084
    @binidana20842 күн бұрын

    ሆዳም ነው

  • @user-fd4ki2uz8s
    @user-fd4ki2uz8s2 күн бұрын

    ይህ ደደብ ምናባቱ ይላል ተዋርደ ህዝብን የሚየዋርድ እከካም

  • @HabibMohammed-on6pl
    @HabibMohammed-on6pl2 күн бұрын

    እንደ አማራ ሕዝብ መሪውን የሚያከብር ሕዝብ የለም እንደ አገኘሁ ዓይነቱ የሚከበር ሳይሆን መዋረድ የሚገባው ነው

  • @girmasileshiaragaw2625
    @girmasileshiaragaw26252 күн бұрын

    I feel ashamed for you. Are you really Amhara leader? shame!

  • @AderawDesiybelew
    @AderawDesiybelew2 күн бұрын

    አክብረን ስልጣን ብንሰጣችሁ ጠግባችሁ ቀዘናችሁብን ቅዘናም ሁላ ።

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma31812 күн бұрын

    ኣንተ ቅማላም ሞጋጋ የታባክ እንደምትገባ እናያለን ደነዝ

  • @abrahamdemssiehaylu7904
    @abrahamdemssiehaylu79042 күн бұрын

    አሽቃባጭ በምናባህ ነው የምናከብርህ

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham24252 күн бұрын

    These guys are losers.

  • @tsigetadesse1398
    @tsigetadesse13982 күн бұрын

    አንተ አረቄ የም

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse98922 күн бұрын

    አገኘሁ ተሻገር አንተ አረቂያም ሰካራም

  • @shewanhabtewold6737
    @shewanhabtewold673712 сағат бұрын

    መሀይም ሰካራም የቀን ጅቦች

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile15032 күн бұрын

    አረጋ። አንተ። ቅርስ መስቀመጫ ሙዝየም ውስጥ መቀመጥ ነበረብህ። ኢትዮጵያ በአለም ውስጥ የሰው ልጅ መብት የማይከበርበት ጥቂት አገሮች አንዷ ናት። አንተ የራስህን መብት እንኳን አታውቅም። ኢተዮጵያ የተባበረው መንግስት ህግን አታከብርም። ነፃነት እኩልነት አንድነት ወዘተ በጣም ያሳዝናል። ታሳፍራለህ።

  • @user-cw8eg2pm2w
    @user-cw8eg2pm2w2 күн бұрын

    የአህያ ገረድ ሁነህ ማንያከብርሀል 😢 ህዝብ መኖሪያ እያሳጣቺሁ እንደት ነዉ እምትከበረወ አንት ዉርደታም ገረድ

  • @yitbarek350
    @yitbarek3502 күн бұрын

    የ ጅልነት ጊዜ ቀረ! እንዳንተ አይነት እንከፍ! እራሳቺሁን ለ አብይ ኦሮሞ መሪ ምንጣፍ ጎታች ሆነህ ማን አባክ ያቀብርሃል? አንት ዉሻ! "ገና ይቀጥላል?' መኖርህን አዉቀህ ነው? Game over! ለሀጫም! አረቂያም!

  • @konjetmehertu8284
    @konjetmehertu82842 күн бұрын

    አንተ ልፋጫም አታፍርም ግን የመጨረሻህ ቀን እየደረሰ ስለሆነ ጆሮ አንሰጥህም አንተ እንደለመድክ ከጫማስር መጏዝህን ቀጥል አንተ የእንግዴ ልጅ ነህ

  • @tsehaysisay-oi9uu
    @tsehaysisay-oi9uu2 күн бұрын

    እፋኖ እጂላይ ይጣልህ ሆዳም ነህ

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w2 күн бұрын

    አንተን ማን መሪ ያደረገህ ዉሻ

  • @Msaya-zw8xn
    @Msaya-zw8xn2 күн бұрын

    አተቀበሌአፍ ወርደት ላተብቻ ቆሻሻ እዳተያለውን ሰው ዞ ዲሮስ ደቆሮ

  • @ethiopia405
    @ethiopia4052 күн бұрын

    ስራህ ነው የሚያስከብርህም የሚያስንቅህም ደደብ

  • @tamene6877
    @tamene68772 күн бұрын

    መሪ ያከብራል ወስላታ እና ሌባ ነው ማያከብረው

Келесі