ቀን ከሌት ይነፋል 😱 -- አዲስ አስቂኝ የገጠር ድራማ

Ойын-сауық

Пікірлер: 160

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654Ай бұрын

    የአያሌው እና የደመቀ መኮነን መጨረሻ አንድ አይነት ነው

  • @love39347
    @love39347Ай бұрын

    አይ ቀበሌ ዘይትና ስኳሩ አስቸገራቸው ምድረ ሌባ ካድሪ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ነው በሉኝ😊😊😊😊😊

  • @user-qy3qo1uq6t
    @user-qy3qo1uq6tАй бұрын

    አያሌው ስልጣንና ጤዛ እረጋፊ ነው

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1tАй бұрын

    እንደው እውነት እንዲህ ነው የገጠር ሰው ህይወት ለራሱም ሆነ ለሌላው ሚዛን የሌላቸው ሌላው ምነው እንዱህ ቤታችሁ አመቱን ሙሉ አየህዋችሁ አመዳምነቱ ኮተቱ አለመከወኑ የቀዳዳው ብዛት የከብት እቤት እንኳን የእናንተን አይመስልም ስለዚህ ትንሽም ቢሆን ለማሻሻል ሞክሩ ልብሳችሁን ትንሽም ቢሆን እየቀየራችሁ ነው በርቱ ለማንኛውም😮😮

  • @mahamdabdu
    @mahamdabduАй бұрын

    አያሌው በጣም አዝኘበታለሁ😅😅😅

  • @myfano
    @myfanoАй бұрын

    የአሁኑ ብልፅግና. አያሌው መጨረሻ የጅብ ጥላን እድህ ነበር አንድሰሞን የደረገው 😅😅😢😢እስኪ አታሳጥሩብን የምትሉ.ላይክ

  • @user-wv9tl8zo4t

    @user-wv9tl8zo4t

    Ай бұрын

    ትክክል

  • @user-fm1yp3gn7q
    @user-fm1yp3gn7qАй бұрын

    ማነው አስማረ በመመረጡ ደስ ያለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mstawte
    @MstawteАй бұрын

    አይ አያሌው ሥትበጣረቅ ጉድ ሰራሕ ሺፈራው 😅😅😅😅

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamahАй бұрын

    ቀንሲጥልአይድረስነው😂😂😂😂አያሌውምስኪን

  • @user-rr4ef4if7b
    @user-rr4ef4if7bАй бұрын

    አያሌው. አሁን ቦታውን አገኘ አርፈህ ንፋ ይንፋህና😂😂

  • @bateablneha5887

    @bateablneha5887

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @AmanuelSewagegn-eg1nt
    @AmanuelSewagegn-eg1ntАй бұрын

    ሽፌ ልብስ ቀይር አበዛህው አያሌው ደግሞ አየህ ለሚያልፍቀን የማያልፍ ቃልአትናገር ተማር

  • @jibrilhamid8596

    @jibrilhamid8596

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @Alem-zo7fv
    @Alem-zo7fvАй бұрын

    ክክክክክክ ዘወር ዘወር አርጎ ይነፋል ወንፊት ከምክትል ወርዶ ጥሩንባ መንፋት 😂😂😂😂አይ ትበይኔ የኔ ማር ስወድሽ

  • @LailaL-so2vb
    @LailaL-so2vbАй бұрын

    የአርባቀን እድሉ ነፍተህ ና ያለው አለች አይ ትበይን😅😅😅😅😅😅😅መንፋት ይሻለዋል

  • @user-bv3vy5xh5g

    @user-bv3vy5xh5g

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xl5pg3dp9m
    @user-xl5pg3dp9mАй бұрын

    ትበይን ሌትም ቀንም ይፋ ይነፋል አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yuhyuh1416
    @yuhyuh1416Ай бұрын

    ትበይንየ ስዉዳት❤❤

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533Ай бұрын

    አየ አያሌው ሁሉም የዘራውንነው ሚያጭደው 😂😂😂😂😂😂😂😂 ወረዳሎ ሺፈራው

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9rАй бұрын

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @gonchamedia9920
    @gonchamedia9920Ай бұрын

    ኧረ የትበይን ያለህ ከትበይን ፍቅር ያዘኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lc5ii1py3y
    @user-lc5ii1py3yАй бұрын

    ንፋ አለች ትበይን ማኛ 😅😅😅😅😅

  • @user-gi7qc3bc1k
    @user-gi7qc3bc1kАй бұрын

    ደቂቃ ጨምሩበት አስሜዋ ፎንቃየ ባቹ አስሜን በጥንቃቄ አሳምረሺ ያዥ ከስደት መልስ እቀበልሻለሁ 😂😂

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mxАй бұрын

    አይ አያሌው ውርደት😂😂😂

  • @mayatube1107
    @mayatube1107Ай бұрын

    አስማረ የደረሰበትን አይረሳም ብየ ተስፍ አደርጋለሁ

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1weАй бұрын

    አያልው አብይ ማለት ነው አይዞሽ ትበይኔ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gjfu4978
    @gjfu4978Ай бұрын

    ሻሼ ባለጊዜ 😂😂😂 ባቻየሁ ልብስ ቀይራለይ 😅😅😅😅

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zuАй бұрын

    😂😂😂 አያሌው ሙስኪን

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jrАй бұрын

    ነገ እስኪለቀቅ የምቸኩል እኔ ብቻ ነኝ ግን

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9lАй бұрын

    አይ ትበይን😅😅😅😅ይፋ እ

  • @edentube8923
    @edentube8923Ай бұрын

    ዝሆን ነው የምሄድልክ😂😂😂😂

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBementАй бұрын

    አስማር የሁን ሸር አስባል የኔ ጀግና ባል ❤❤❤❤

  • @user-vc7up1jx1m
    @user-vc7up1jx1mАй бұрын

    😅😅😅😂ሁሌ መፋት አለች ትበይን

  • @AlimaHabibty
    @AlimaHabibtyАй бұрын

    በረቱ

  • @sedetegewa
    @sedetegewaАй бұрын

    የነ አሥማረ ግቢ ዛሬ ታየ

  • @zelekeshefaw5005
    @zelekeshefaw5005Ай бұрын

    ካላበላንናቸው አያሳድጉንም አላለም 😂

  • @user-jj1ys5wo9g
    @user-jj1ys5wo9gАй бұрын

    አስማረ ጎበዙ ሞያ በልብ ነው አለ ❤ ባንቼየሁ ጥሩ ሚስት አሉ እንጂ እነ እገሌ 😅😅😅

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9hАй бұрын

    ስንት አመት ነፋህ😅😅😅 ትበይን ስወድሽ❤❤

  • @user-du8hd4ej1x
    @user-du8hd4ej1xАй бұрын

    አየመናደድሕአያሌው😅😅

  • @user-gs3nv9bx3o
    @user-gs3nv9bx3oАй бұрын

    የኔ ውድ ባንቹ

  • @MeseretGONDER
    @MeseretGONDERАй бұрын

    ዝሆን😂😂😂😂

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438Ай бұрын

    ቀን የወጣለት ሰው የምዬን ወደ አብዬ ብድር በምድር።

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2dАй бұрын

    ትበይን ጀግናሴት ይህ አልጫ የሆነ ሰውየ አዋረደሽ አያሌው እግዳልጂ ጡርባህን ንፍ😅😅😅

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537Ай бұрын

    እተብይ የኔልዩ ሰዉድሽ❤❤😂

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4tАй бұрын

    የኔውዶች በርቱ💚💛❤

  • @user-pw5bw7bv8z
    @user-pw5bw7bv8zАй бұрын

    ይፍ ይፍ ይፍ የከቱሪናፍ😅😅😅😅😅😅

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4shАй бұрын

    አይይይ አያሌዉ 😂😂😂😂ያ ማጨብጨም ምን እዳመጣብህ አየህዉ ሁልጊዜም ከመጠን አልፈን ክብራችንን አሳልፈን ስንሰጥ መጨረሻችን ዝቅጠትነዉ😂

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9wwАй бұрын

    አየ 😅አያሌዉ አተአልጫ😅😅

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394Ай бұрын

    አያሌው በደንብ ንፋ 😂😂😂😂

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wmАй бұрын

    አያሌው ንፋፋ😅

  • @busyline3833

    @busyline3833

    Ай бұрын

    አያሌው የስሪህንአገኝህ😂😂😂ጡሩባህንንፋ😅

  • @user-yp4tz3dy7i
    @user-yp4tz3dy7iАй бұрын

    በደብ ንፋ አያሌው

  • @HabtamuTEwnetu
    @HabtamuTEwnetuАй бұрын

    ሀሀሀሀሀሀ ሌትም ቀንም ይንፋ ወይ አያሌው ንፋ ሌትም ቀንም ንፋ ብላሀለች ሚስትህ

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6fАй бұрын

    ይፋ ጥሩ

  • @HomeOfMovies55
    @HomeOfMovies55Ай бұрын

    እረ ተው አያሌው አሁን እንኳን ይለፍለት

  • @bosenabizuneh9729
    @bosenabizuneh9729Ай бұрын

    Wey Tibeyneye yene deg ,anchim chegeresh enen.

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521Ай бұрын

    ወይ እግዚአብሔር ትበይን ሻሸ ላይ የሰራችው ግፍ ትዝ ይላችኃል አሁን ደግሞ ጊዜ አልፎ ትበይን ቀን ጣላት

  • @amaredesalegn4836
    @amaredesalegn4836Ай бұрын

    add minutes please

  • @user-mr7sg9es9m
    @user-mr7sg9es9mАй бұрын

    የጌሾው ይቅመንበር ነህ አይ ትበይን😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-pq3cv3xu7o
    @user-pq3cv3xu7oАй бұрын

    ሰክረህም ቤትህ ታቃላህ አያሌው ክክክክክክ

  • @rahelcellfie9673
    @rahelcellfie9673Ай бұрын

    ንፋ ንፋ ንፋ አንድ ቀን ለውጥ የለም ክክክክክ

  • @FfFf-sj3jw
    @FfFf-sj3jwАй бұрын

    አበበ

  • @wosenefenatw7853
    @wosenefenatw7853Ай бұрын

    ሻሹቱ እወድሻለሁ ታምሪኛለሽ ቤትሽን ግርግዳውን ምረጌው ሸረሬቱን ጥረጌ

  • @Almiab

    @Almiab

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @Hiwot19981

    @Hiwot19981

    Ай бұрын

    😂😂😂😅

  • @yegosegesese
    @yegosegeseseАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ wow

  • @love39347
    @love39347Ай бұрын

    ደህና ሰው ነው እኮ

  • @sikosilo6132
    @sikosilo6132Ай бұрын

    ሀገሬ የኒ ወርቅ የቀን ጅብ በላሽ 😭😭🙏አየርሽ ብቻ ያጠግበኝ ነብር እኮ የኒ ስጦታ ተስፋ አልቆርጥም ባንች🙏🙏

  • @YfggfGhhgyj-gc6ks

    @YfggfGhhgyj-gc6ks

    Ай бұрын

    በጣም😢😢😢😢😢😢😢

  • @YfggfGhhgyj-gc6ks

    @YfggfGhhgyj-gc6ks

    Ай бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uqАй бұрын

    አይይይአስሜጥሯአላረግህም

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xiАй бұрын

    ለምለሙ ሐገሬ❤❤❤

  • @user-ic1re8mx1s
    @user-ic1re8mx1sАй бұрын

    አያሌው አድቀንኮን ሳይበላ

  • @love39347
    @love39347Ай бұрын

    አይ አስማረ

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kfАй бұрын

    አይ አያሊው 😂😂😂😂😂😂

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652Ай бұрын

    አያሌዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @muhammedtube1138
    @muhammedtube1138Ай бұрын

    ሰላም ሰላም አሰሜ

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537Ай бұрын

    ንፋንፋንፋንፋን😂😂🎉🎉

  • @Mulu-bs6qu
    @Mulu-bs6quАй бұрын

    አይ አያሌው😂😂😂😂

  • @user-vt3vo4jb7m
    @user-vt3vo4jb7mАй бұрын

    አይ አያለው ይገባሀል😂

  • @RahmaRahma-wd4mv
    @RahmaRahma-wd4mvАй бұрын

    አዪሌውተናዶሞተ😂😂😂😂

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qrАй бұрын

    ትበይን ይፋ ተመችቶኛል😅😅😅😅

  • @user-df8ji8fm7r
    @user-df8ji8fm7rАй бұрын

    አስማረ የሽፈራውን ጋቢ ነው የለበሰ ምትሉ👍👈😋😊

  • @wgwgwsvgay4617

    @wgwgwsvgay4617

    Ай бұрын

    ሌላየለሽም ቱአጎል

  • @IifeIife-uo9xo

    @IifeIife-uo9xo

    Ай бұрын

    ጋቢ ተመሳሳይ ሞልቶል የጅልነት አስተያዬት

  • @feradesa9188
    @feradesa9188Ай бұрын

    አይ አያሌው አዞህ ንፋ እሽ ይሻልሀል

  • @RahmaRahma-wd4mv
    @RahmaRahma-wd4mvАй бұрын

    እኔ

  • @ethiopiaethiopia1827
    @ethiopiaethiopia1827Ай бұрын

    ደቂቃው ምነው አነሰ😢.

  • @kalkal8468
    @kalkal8468Ай бұрын

    ቀን ከሌት እማ ይጎዳብሻል ትበይን😂😂😂

  • @user-zu9kp7zd1j
    @user-zu9kp7zd1jАй бұрын

    😂😂😂shefrawe 😂😂😂

  • @mezekrmezgebe8609
    @mezekrmezgebe8609Ай бұрын

    ትበይንሆይ፡ መንፋትማ እስከሚጠላው ቢነፋ መች በከፋሽ! ግና አያሌው ፍሬ የለውም። ሽኳር የለ ዜትና.....

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103Ай бұрын

    ይህ ነገር ከረዘመ የቀበሌ አመራር የጩልቅ እንዳያያችሁ

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jrАй бұрын

    ሚነፋ ይንፋሽ ነፍቶሽ ይሂድ መድኃኒአለም 😂😂😂😂

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2cАй бұрын

    😂😂😂😂አያሌዉ😂😂😂

  • @user-es6hk9bk4s
    @user-es6hk9bk4sАй бұрын

    ወብር ሲሉ ያስቁኛል😅😅😅😅😅😅

  • @hadiamohamad3453
    @hadiamohamad3453Ай бұрын

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ

  • @zieneb
    @zienebАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635Ай бұрын

    ንፋ አለች ትበይን አይ አያሌው😂😂😂😂

  • @user-dt7wx6nt8h
    @user-dt7wx6nt8hАй бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-zy9kl5fh1t
    @user-zy9kl5fh1tАй бұрын

    አሁንስ ዛዛብን ይሄ ድራማ ዉበቱን አጣ ኤጭ

  • @love39347
    @love39347Ай бұрын

    አላችሁ😂😂😂😂😂

  • @HaftomOkubay-zb9yt
    @HaftomOkubay-zb9ytАй бұрын

    Kkk

  • @kunchat1989
    @kunchat1989Ай бұрын

    betam new eco mitchilut papapapa

  • @zolaat
    @zolaatАй бұрын

    ጀማሪ ካድሪ ቁርስም ለመብላት ጊዜ የለውም 😂😂😂😂😂😂

  • @user-zu9kp7zd1j
    @user-zu9kp7zd1jАй бұрын

    Sashe sewdate ❤❤❤desie yemitlie 🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @Selamyemariyamlji
    @SelamyemariyamljiАй бұрын

    ቢሮ የሌለው ሊቀመበር እና ምክትል

  • @fikirethiopia7654

    @fikirethiopia7654

    Ай бұрын

    መንገድ በመንገድ በመዘዋወር ነው የቢሮ ስማቸው😂

  • @ethiopiaafrica5008

    @ethiopiaafrica5008

    Ай бұрын

    እየዞሩ መጠጣት እንጅ ምን ቢሮ ያስፈልጋል ?

  • @Tsedale-dn2lc
    @Tsedale-dn2lcАй бұрын

    አጭር መሆኑን ጥሩነዉ

  • @meronimeroni7430
    @meronimeroni7430Ай бұрын

    😂😂folo

  • @hasna892
    @hasna892Ай бұрын

    አያሌው😂😂😂😂

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran1046Ай бұрын

    አይ አያሌ😂😂😂😂

Келесі