ባሌን ለቀቅ አርጊዉ !! አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ

Ойын-сауық

Пікірлер: 207

  • @IifeIife-uo9xo
    @IifeIife-uo9xoАй бұрын

    ባህሉን አታበላሹ እህታማቾችን አንድ ሰው ማግባት አይችልም ነውርም አትስሩ

  • @user-ym4ez1cy4j

    @user-ym4ez1cy4j

    Ай бұрын

    እስኪ ይበክላችሁ እና እንይበት ፊልሙን😏😊

  • @user-sk1zi1xo1o

    @user-sk1zi1xo1o

    Ай бұрын

    አሁን በፊልም ጥልቅ ብላችሁ ምትኮምቱ ምንድን ነው እውነት አደረጋችሁት😳😳

  • @hwuieei2292

    @hwuieei2292

    Ай бұрын

    ጅል ቆዳ እዳተያለው ምን ያቃል ቆርቆሮ 😤😤😤​@@user-ym4ez1cy4j

  • @AsQw-fu4uq

    @AsQw-fu4uq

    Ай бұрын

    አረዝምብለውነውሚጃጃሉ

  • @haymiyejesus8402

    @haymiyejesus8402

    Ай бұрын

    ንሳማ ድራማ ነው በልልኝ ለዛ ሰው😂😂😂😂😂😂

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044Ай бұрын

    በሙስሊም ክርስቲያኑ በባህላችንም አይፈቅድ አትጨማለቁ ቤታችሁን ባዶ ነው የምናደርገው

  • @fhufhhfuhgg537

    @fhufhhfuhgg537

    Ай бұрын

    ባህሉን ሳይሆን😂 ሰዉሲለምን እቢብላ አሁን መቀናቷናዉእጂ የዉነትአይድል ዲራማነዉ ምንችግርአለዉ 😂

  • @user-rd5sf1dw5y

    @user-rd5sf1dw5y

    29 күн бұрын

    በሙስሊምማ ያገባሉ

  • @user-es9ot9pi1y

    @user-es9ot9pi1y

    29 күн бұрын

    ክክክክ😂እረ ዝም በይ ሆ ይህ እኮ ድራማ ነው ወገን😂😂😂😂😂

  • @Amharawollo

    @Amharawollo

    29 күн бұрын

    😂😂😂😂ጅል እንይብት ደንቆሮ

  • @ekramweleyuwa1207

    @ekramweleyuwa1207

    29 күн бұрын

    ማን ሲያገባ አየሽ አይደለም እህትማማቾች አክስቷንም አብሮ ማግባት አይፈቀድም ​@@user-rd5sf1dw5y

  • @user-fx9lb2zk1l
    @user-fx9lb2zk1lАй бұрын

    ምናይነት መጨማለቅ ነዉ አንዲሠዉ እህትማማቾችን ማግባት በየት አገር ያለ ህል ነዉ አታሥጠሉን እግዲህ አሥተካክሉ ሥራችሁን ምን አይነት ሥራነዉ😅😅😅😅😅

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hwАй бұрын

    ሰወች እንዳትደብሩን ያለ ባህሉ ቢቀር ይሻላል🙄

  • @merhaba9036

    @merhaba9036

    29 күн бұрын

    እቃቃ ጫወታ

  • @tubeysikit
    @tubeysikitАй бұрын

    አላህ ሆይ ቅመሞችን የመዳም ቅመም ሳይሆን የራሳቸው ቅመም አድርጋቸው ደምሩኝማ

  • @user-tu8ui3tl2k

    @user-tu8ui3tl2k

    Ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-xs2bw5fy1f

    @user-xs2bw5fy1f

    Ай бұрын

    አሚን አሚን ውዴዋ❤❤❤❤❤

  • @user-tb3yl4ht4q
    @user-tb3yl4ht4q29 күн бұрын

    የምር በጣም ደስስ የሚል ድራማ ነው የኢትዮጵያን ባህል የሚያስቃኝ ነው በርቱ

  • @HassnEberahim
    @HassnEberahimАй бұрын

    ሳታጣራ የሰውባል ያግብታ ኋላ እኔ ነግሬለሁ አለቃትም አይለቋትም አላለችም😂😂

  • @MediMohammed-kg7hq
    @MediMohammed-kg7hqАй бұрын

    ትበይን እንዳትሸነፊ እንዳታስጠሊኝ 🙈ደራርቢያቸው የኔ ጀግና💪👈

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8kАй бұрын

    በጣም ነውር ነው ወይ ጒደኛዋ አልሆነች እህትማማች በፍፁም እማይሆነውን

  • @MegosBerihun
    @MegosBerihunАй бұрын

    ተበልተሻል

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1we29 күн бұрын

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ አልቆባችሆል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aad2762
    @aad2762Ай бұрын

    እያማረበትነዉ ባህል ባህል አትበሉ ትበይን ተቃጠይ

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h29 күн бұрын

    እጅእጅ አላችሁን ተው ወግ አታጥፉ አያሌው አትርመጥመጥ😅😅😅ወይኔ ትበይን ተሸነፍሽብኝ😀😀😀

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76Ай бұрын

    አይ ትበይን ዉሐ በላኝ አላለችም ደሞ ላያሌዉ ባልነት🤣🤣🤣🤣

  • @user-kr9cc3bh9h

    @user-kr9cc3bh9h

    29 күн бұрын

    ይኸ ቶስቷሳ

  • @hawwahawwa1660
    @hawwahawwa1660Ай бұрын

    ኢጭ ዛሪም ደገማችሁት እደ

  • @adesuAdesu-bt8xx
    @adesuAdesu-bt8xxАй бұрын

    Adega nge egezabrin

  • @user-mp2mo1qu4i
    @user-mp2mo1qu4iАй бұрын

    ትበይን ቅናት ልደፍትነዉ😂😂😂

  • @user-tk6rv9or5t

    @user-tk6rv9or5t

    Ай бұрын

    አወ

  • @busyline3833

    @busyline3833

    29 күн бұрын

    ማሮችዬ❤❤😂😂😂

  • @AmanuelSewagegn-eg1nt
    @AmanuelSewagegn-eg1ntАй бұрын

    ዋው ባንቹየ ጠፋሽብን እንኳን ደህና መጣሽ

  • @myfano
    @myfano29 күн бұрын

    እስኪ በጥሩ አስተማሪ ይሆናል በምትሉት ኑ ሁሌም ስለ ወንድና ሴት ሲቀጥል የሄ የአማራና የክርስቲያን ፀባይ አይደለም ከአንድ ቤት 2 ምንም ድራማ ቢሆን ሊያስተምር የሚችል አቅርቡ😮

  • @aad2762
    @aad2762Ай бұрын

    ፊልሙ በጣም ምርጥነዉ ወላ ቀጥሉበት ትበይነን ተቃጠለች😅😅😅

  • @MimMim-ib4fz
    @MimMim-ib4fz29 күн бұрын

    ዝብላችሁ እይ ቆጆ ነው በርቱ ውዶቸ❤

  • @mamimami1739
    @mamimami1739Ай бұрын

    ትበይን አሳዘነች ❤❤❤❤❤😂😂

  • @LyuAye-ss8nz
    @LyuAye-ss8nzАй бұрын

    ወገን ምድነው የምታወሩት ድራማ መሆኑን አትርሱት😅😅😅

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham3566Ай бұрын

    ትበይን ቅናት ቁጭ ብዲግ አደረጋት😂😂😂😂

  • @gjfu4978

    @gjfu4978

    29 күн бұрын

    😂😂😂😂😂ምሰጊን

  • @user-fj6ow8md4w
    @user-fj6ow8md4wАй бұрын

    እረኩሰ ነገረ ነወ የትደረግ ያል እነዚህን አልማየት ነዉ

  • @AaSs-pv4db
    @AaSs-pv4db29 күн бұрын

    አላህ ይገልግለነ አቦ

  • @HassnEberahim
    @HassnEberahimАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂 አይ ትበይን እንደዚህ እየወደድሽው በፊት ለምን እምቢ አልሽ ውሀው በላኝ አላለችም

  • @ryanseid3541
    @ryanseid3541Ай бұрын

    የሻሸ እህት ፀጉር የላትም😊

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r29 күн бұрын

    😂😂😂😂😂 የትበይን ቅናት እየገረመኝ ነው ❤❤❤❤

  • @user-rq9nq8ld2m
    @user-rq9nq8ld2m29 күн бұрын

    አጭ ዘጋጂሁኝ በየት አገር ነዉ እህትአማቻቾችን አዲወዲየሜገባ በሉተመልካችእዳታጡ ተመለሱ

  • @saraahmed-fy6cc
    @saraahmed-fy6cc24 күн бұрын

    ወላሂ በጣምነዉምወዳቸዉ❤❤❤❤😂

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537Ай бұрын

    ወይኔተብይ እኔቅጥልጥል ለበልልሽ😂😂❤❤

  • @adesuAdesu-bt8xx
    @adesuAdesu-bt8xxАй бұрын

    Adega nge batesib❤😂

  • @user-mg8dr6xu2q
    @user-mg8dr6xu2q28 күн бұрын

    አስሜ ይመችህ

  • @user-mu9ir6sb2s
    @user-mu9ir6sb2s29 күн бұрын

    አይ ትበይን አሁን አለቃ አይደለሽም ለጎበዝም ጎበዝ አለ ለካ

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qrАй бұрын

    የአያሌው ሠርግ ናፈሸኝ 😂😂😂

  • @saratube7323
    @saratube7323Ай бұрын

    ትበይን ወድያዉ ብትታርቂ እንዴህ ባልተቃጠልሽ😂😂😂

  • @user-xs2bw5fy1f
    @user-xs2bw5fy1fАй бұрын

    እጪ አስጠላቺሁኝ አሁንስ እህትማማቾቹን አድሰው ከመቸወድህነው የሚያገባው አይ እግድህ

  • @user-se9if8vk9w
    @user-se9if8vk9wАй бұрын

    እረ እንደዚህ አይነት ባህል የለንም የማይመስል ነገር አታጡ

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham125329 күн бұрын

    ወይ ትበይን በእጂ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል ቅናት አሳረራት😂😂😂

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6syАй бұрын

    😂😂😂😂😂አረ ትበይን ይመችሽ

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yjАй бұрын

    በርቱ እንወዳቹሀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤በጣም አስተማሪ ነው

  • @SamSam-hv7yj

    @SamSam-hv7yj

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xy6zb3sh9o
    @user-xy6zb3sh9oАй бұрын

    Kkkkkk wey Ayalew

  • @ShegawMeret
    @ShegawMeret29 күн бұрын

  • @kalkidanadafre5457
    @kalkidanadafre5457Ай бұрын

    ባህላችን ላይ አትቀልዱ እህትማማች በሀገራችን አልተለመደብንም😮😮

  • @AshrakAlewi
    @AshrakAlewi29 күн бұрын

    ምርጥ ድራማ

  • @Amharawollo
    @Amharawollo29 күн бұрын

    እረ አፍጥኑት ሰርጉን እየጠበቅን ነው❤❤❤❤

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz239429 күн бұрын

    ትበይን ውሃ በላሽ አያሌው ሊሰረግለት ነው 😂😂😂

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2mАй бұрын

    ትበይን እዳትሸነፊ ❤

  • @tansgnedanlw
    @tansgnedanlw29 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @user-vr1mw3jy8j
    @user-vr1mw3jy8jАй бұрын

    mnew achachir mnew advertising mehonu new

  • @yalgaethopya1451
    @yalgaethopya145129 күн бұрын

    የልጆች የቃቃ ጨዋታ ነውደ ድራማው እህታማቾቹን አድሰው 😮

  • @user-es2nh7fm4r
    @user-es2nh7fm4rАй бұрын

    ትበይን ተበላሽ😂😂😂😂

  • @haymiyejesus8402
    @haymiyejesus840229 күн бұрын

    በመጨረሻም ትበይንን እሚደቁስ ተገኘ😂😂😂😂😂

  • @bosenabizuneh9729
    @bosenabizuneh9729Ай бұрын

    Ehetmamach And sew magbat bahlachin aydelem.

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7ne29 күн бұрын

    ባህል ወጉን እያሳያችሁ ከሆነ አስተካክሉ ሻሸን ያገባትን እህቲቱ ነዉር ነዉ የህት ባል ወድም ነዉ 😢

  • @love39347
    @love3934729 күн бұрын

    ትበይን ተከልክላ ሞተች በየ ደጁ ቅናት ደፋት😂😂😂😂😂

  • @aad2762
    @aad2762Ай бұрын

    እስኪነጋ ቸኮልኩኝ ኡኡ ቀጣይ ቀጣይ ዋዋነዉ

  • @gigitubeweloo
    @gigitubewelooАй бұрын

    😢😢ድል ለተገፋዉ አማራ አብይ አህመድ አማራን እየጨፈጨፈ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-xy9ge5yn9r

    @user-xy9ge5yn9r

    29 күн бұрын

    ፖለቲካ አንፈልግም በህግ አምላክ መጸለይ ወይም ዱአ ማድረግ የፈለገ ሰው ለፈጣሪው ብቻ ነው ሚናገረው ።

  • @gigitubeweloo

    @gigitubeweloo

    29 күн бұрын

    @@user-xy9ge5yn9r ንፁሀን እየተጨፈጨፉ ነዉ ማለታ ፖለቲካ አንፈልግም ያስብላል እንዴ

  • @user-xy9ge5yn9r

    @user-xy9ge5yn9r

    29 күн бұрын

    @@gigitubeweloo ያው ነው ምንም ለውጥ የለውም የመንግስት ስም ከተነሳ ፖለቲካ ነው ለሚስጥር ጠባቂው ለፈጣሪ እየሰገድን ብንለምነው ይሰማን ነበር እሱ ንሱህ ልብን ሰሚ ነው ሚድያ ላይ የሰው ጭንቅላት ከምንረብሽ

  • @andargachewbiadge1083

    @andargachewbiadge1083

    29 күн бұрын

    አሁን ነው እንዴ ገና ያወቅሽ የኔ እህት ስንቱን አፈናቅሎ እና ገድሎ ካዋገደ በኃላ ነው ትዝ ያለሽ ብቻ ፅናቱን ለተጎዳ ለአማራ ህዝብ

  • @demekechgonfa-is2yi

    @demekechgonfa-is2yi

    29 күн бұрын

    Fano is killing his own brother's every one knows about that Komeche 😏😏😏

  • @hemenpaulos3252
    @hemenpaulos3252Ай бұрын

    ትበይን ልቧን መስበር አለባት ሁሌም መገንፈል አለማዋጣቱን ማየት አለባት

  • @user-gs3nv9bx3o
    @user-gs3nv9bx3oАй бұрын

    ባንቹየ ፍቅር ውድ የኔዋ ፉንቃ

  • @aad2762
    @aad2762Ай бұрын

    😂😂😂😂አይሽፌ😅😅😅

  • @aad2762
    @aad2762Ай бұрын

    የሴትነገር ይጠናበሀል😅😅😅

  • @merima548
    @merima548Ай бұрын

    ትበይን❤

  • @zdd23
    @zdd23Ай бұрын

    ትበይን❤❤❤❤

  • @user-xy6zb3sh9o
    @user-xy6zb3sh9oАй бұрын

    ቆይ ግን አያሌው ምን መሆኑ ነው,

  • @user-of6gn7ot2h
    @user-of6gn7ot2hАй бұрын

    ዛሬ የሻሸቤት. ቤትመሰለ

  • @mesi6350
    @mesi635029 күн бұрын

    እረ እኔ ግን ግራ እያጋቡኝ ነው እንዴት አንድ ወንድ እህትማማቾችን ማግባት ይችላል? ነው በጎጃም ባህል እንደዚህ ነው የምታቁ እስኪ ንገሩኝ መጀመሪያ የጎደኛውን ሚስት አገባ አሁን ደግሞ እረ ተው

  • @aziza1426
    @aziza142629 күн бұрын

    ወግዱ አትግማሙብን ባህላችን አታበላሹ በዚቤት መግባት ዘጋኝ በማን አገር የህትባል ይገባል ማነው እንደኔ ትበይን ሢከፋት ማይወድ አያሌውን ወደትበይን መልሡ ባሀል አታበላሹ የህትባል ወንድም ማለትነው

  • @user-pw5bw7bv8z
    @user-pw5bw7bv8z29 күн бұрын

    እህታማቺ አድ ወድአያገባም ስነስረአት ይኑራቺሁ🤔🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳

  • @userenter2635
    @userenter2635Ай бұрын

    ያን ወረጦ የሴት ክዳን ትበይን👌😂😂😂😂😂😂ኧረ ባህላችንን አታበላሹ ዝርክርኮች እንዴት ከእህቷጋ ተጋብቶ ዘርስ ፈጥረው አልነበል ባይሆንስ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942Ай бұрын

    ኮመት አብቡ ይህን ስራችሁን አስተካክሉ ባህል አታበላሹ አንድ ሰው እህትና እህት ሊያገባ ይቅርና አይመኝም የነው ነውር ነው መስራት የያዛችሁት

  • @user-mm5hy9fv6g
    @user-mm5hy9fv6g29 күн бұрын

    ትበይን የስራዋን አገኘች😂😂

  • @user-pd9vy2vz4s
    @user-pd9vy2vz4s29 күн бұрын

    አያሌው ኮርማ 🤔

  • @user-pw5bw7bv8z
    @user-pw5bw7bv8z29 күн бұрын

    ትበይን ተቃጥላ ሞተቺ🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭🤭

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-MekonenАй бұрын

    ትበይን ❤

  • @GelilaGelila-vi5ut
    @GelilaGelila-vi5utАй бұрын

    Yemr blgina new Ayalew shashen agbto ahun ehtuan ehe bahlachn ayedelem tbeyin degmo atkgni anchim andun tbeshina askegniw

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9wwАй бұрын

    ትበይን ቆፍጠንበይ😮😮

  • @Sojoo-se1nv
    @Sojoo-se1nvАй бұрын

    ኮመታተሮች አበዛችሁትደራማ ነውጂ እውነት መሰላችሁዲ ተዋቸው ፈታ ያድረጉን

  • @user-jo9nq8mn2c
    @user-jo9nq8mn2c29 күн бұрын

    ❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1xАй бұрын

    ትበይን አለቀላት ይኽ ወረንጦ ነዉ ያለች 😂😂😂😂😂😂

  • @user-zy9kl5fh1t
    @user-zy9kl5fh1t29 күн бұрын

    አረ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም እህትማማቶችን አድሰዉ ባህል አታበላሹ መስመር አለፋቹህ አስጠላ በእዉነት😢😢

  • @user-on7nh1yz4b
    @user-on7nh1yz4bАй бұрын

    አያሌዉ የሴት ሱስ አለበት እህትማማቾቹን ሊያጣጥማቸዉ ነዉ

  • @user-mu8nb3iq2m
    @user-mu8nb3iq2mАй бұрын

    አቤት ያያሌው ጉራ😂

  • @user-jo9nq8mn2c
    @user-jo9nq8mn2c29 күн бұрын

    ድራማችሁን አሰተካክሉ ካልሆነ አናይም

  • @user-jj1ys5wo9g
    @user-jj1ys5wo9g29 күн бұрын

    ምነዋ ትበይን ነብሴ ስትለመኚ እምቢ ብለሽ አሁን እግር አበዛሽ?

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6f29 күн бұрын

    የቅናት ምሱ ክርንነዉ 😢😢😢

  • @mmm1528
    @mmm152829 күн бұрын

    ትበይንን ሴት አገኛት አሁን ክክክክ

  • @user-wu5jq9pc3v
    @user-wu5jq9pc3vАй бұрын

    አያሌውግን ያምሀልደ እህቷን ስታገላብጥኖረህ ደግሞእህቷን አሯ የየትሀገርባህልነው አትሻብኝ

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1t29 күн бұрын

    ትበይኔ እትዝረክረኪ ለዛ የእንግዴልጅ ለሆነው ባልሽ ቢቀርም አይቆጭም እየዞረ ስምሽን ለሚያጠፋው ምኑ ነው የቀረብሽ በዛ ላይ እንደ ውሻ እህትዬዋን አግብቷት ነበር እኮ እንደገና ትንሿን እግዚኦኦኦኦ ምን ጉድ ናቸው እውነት እንዲህ ነው ባህሉ ግን😮😮አያሌው ባለጌ ትበይን ነች የምታዋጣህ ዋ😮🎉ድራማ መሆኑ በጀ/ሽፈራው ቀልማዳ ሆንክ እኮ😮አስማረው ብቻ ነው የሰው ልጅ አመዛዛኝ ጥሩ ሰው በዚሁ ቀጥል🎉

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489Ай бұрын

    በኮሜንት አትሳደቡ ማበረታታነውጅ ብዙዎቻችሁ ስትሳደቡ አያለሁ ቅናታሞች ናችሁ

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2cАй бұрын

    😂😂😂

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438Ай бұрын

    በፍርድ ቤት ትጠየቃለክ በሰማንያ ላይ ሰማንያ ያሰቀጠካል አያሌው።

  • @user-du8hd4ej1x
    @user-du8hd4ej1x22 күн бұрын

    ትበይን፧መናደሺ😢

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kfАй бұрын

    ትበይን ቅጥል አልሽ እጅ እዳሰጭ😂😂😂😂😂

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1dfАй бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-sz5ql2re1q
    @user-sz5ql2re1q29 күн бұрын

    ትበይን ባትኖር ድራማው ወዝ አይኖረውም ነበር;; ትበይን ለድራማው ድምቀት ሆናለች;;

  • @hifahifa5351
    @hifahifa5351Ай бұрын

    😅😅😅😅

  • @user-ti4do5tz4s
    @user-ti4do5tz4s29 күн бұрын

    ፍትህ ላማራው ወገኔ እረ ወየየው

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443Ай бұрын

    የሴት ክዳነሰ 😅😅😅😅 ወይ ትቤ ተይ የሚያምርብሽን እወቂ ኧረወዲያ ሌላ ፈልጊ አያሌው አይሆንሽም😂😢

  • @tadegeayana9489

    @tadegeayana9489

    Ай бұрын

    ሙስሊሞች አፍራሽ ኮሜንት አትፃፉ

Келесі