Ethiopia News: ኢትዮጵያ በአሰብ ወደብ ፍላጎት አሳየች II የዶIር አብይ ድርድ ጫፍ ደርሷል II እስራኤል ፌሽታ ላይ ናት

Ойын-сауық

Ethiopia News: ኢትዮጵያ በአሰብ ወደብ ፍላጎት አሳየች II የዶIር አብይ ድርድ ጫፍ ደርሷል II እስራኤል ፌሽታ ላይ ናት
Welcome to the official Addis Media KZread channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Пікірлер: 100

  • @Yohanasenafe
    @YohanasenafeАй бұрын

    አሰብ ከፍሎ መጠቀም የከለከለ ድሮም አልነበረም ዛሬም የለም ወደፊትም አይኖርም አጉል ብልጠት ግን አይቻለም አሰብ ትላንትም ዛሬም ነገም ለዘላለም የ🇪🇷 እና የኤርትራ ብቻ ነው::

  • @askme7620

    @askme7620

    Ай бұрын

    አረም ከሚበቅልበት ብትጠቀሙበት ብልጠት ነው ። ዝም ብሎ በባዶ ኪስ ወፈፍ ወፈፍ ማለት ከድህነት አያወጣም ። Be smart 💡

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShankoАй бұрын

    ከመበደር ወዴ አበዳርነት አምላክ ይለዉጤን፡አሜን፣፣፣፣

  • @user-hy6jj5sn4s
    @user-hy6jj5sn4sАй бұрын

    እስራኤል 💙💙💙

  • @benzem8058
    @benzem8058Ай бұрын

    Wey gud! Asseb is gone already. Soon a new refinery project will be announced. Eritrea is looking forward not backwards. Nikid trah. 🐫 🇪🇷❤️🇪🇷

  • @TsehayeDebes

    @TsehayeDebes

    Ай бұрын

    ሳላ ትግራይ ጨፍጨፍትና ዳኣ ኬንኩም እንበር

  • @user-xp8zo5fj8n

    @user-xp8zo5fj8n

    Ай бұрын

    Ar😂

  • @rahb3577
    @rahb3577Ай бұрын

    No Assab wedeb for Ethiopia. Untill wedibeshasha besltan ekale dres.

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269Ай бұрын

    Mid መንግሰት ቢተወ ው ይሻልል እነሱ ኢትዮዽያን ወጥመድ ውስጥ ለማስገባትው እነዚህ ክፉዎች ኢትዮዽያ ንቂ እልፈ አእላፍን የሚመግብ እግዚ አብሄር ይመግባታል🙏🙏✅

  • @samuelkidane-ve4nm
    @samuelkidane-ve4nmАй бұрын

    ይድረሥ ደ/አለሙ እንኳን ወደብ ልትጠቀም ከብልፅግና ጋር አብረህ ምሣ መብላት እንኳን አይቻልም

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360Ай бұрын

    ዓሰብ ወደብ ተከራይቶ መጠቀም የከለከለ አካል የለም የባለቤትነት ጥያቄ ነው ውድቅ ያደረገችው ኤርትራ ወደድክ ጠላህ የሌላ የሰው አገር ልኡላውነት መድፈር ነው የባለቤትነት ጥያቄ ንጹር አድርጉት ወሬያችን ሰው አታደናግሩ

  • @tesfayebekele6519
    @tesfayebekele6519Ай бұрын

    Would rather not kneel down to IMF and WB demands

  • @engsheeshetu1460
    @engsheeshetu1460Ай бұрын

    አብይ አባቱ ይጥፋ

  • @efremze2690
    @efremze2690Ай бұрын

    As usual a false Narration

  • @abdisakitila1919
    @abdisakitila1919Ай бұрын

    የአሰብ ወደብ ማንሳትህ በጎ ሆኖ ላይክ ለማግኘት የተፈጠረ ድራማ ነው።

  • @abicheallelositotaw1127
    @abicheallelositotaw1127Ай бұрын

    ተራ ጽንፈኛ በለው !!

  • @Terekegnalemu-co9lq
    @Terekegnalemu-co9lqАй бұрын

    ብር.አተደክም..በይሆን..የአገር.እኮኖምም...ለመሰደግ.በርተ

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bfАй бұрын

    አርቲስት ለምን ተብሎ ነው የፖለቲካ ስራ ሚሰራው እሱንም አንድ ብሔር መርጦ ሚያለቅሰው ሌሎች ብሔሮች በለው ግደለው እያሉ ከርመው አሁን ደግሞ የራሴ ነው ሚሉት ብሔር ሽፍታ ሲመታ የኔው ትክክል ነው አትኩት ብሎ መቃወም የአርቲስት ህግ ከብሔር የፀዳ ነው አርቲስት ብሔር የለውም ነበር አሁን ግን እነ አበበ ማሲንቆ ጨምሮ የአማራ ፖለቲካ በድራማ ና በዘፋኝ አርቲስቶች ሚመራ ይመስላል እነዚ አርቲስቶች የኢትዮጵያ አርቲስት አይደሉም የክልል ናቸው

  • @saedofee9014
    @saedofee9014Ай бұрын

    ሀገሬ ኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ በኢኮኖሚም ሆነ በሰላም ጉዳይ ከአለም የተሻለች ለመስራትም ለመኖርም በሁሉም መስክ የምትመች ሀገር እንደምትሆን በበኩሌ አምናለው ❤

  • @heirutekiyani4074
    @heirutekiyani4074Ай бұрын

    እውነተኞች፡በሴራ፡ተለያይተው፡አይቀሩም።እውነት፡ማሸነፉ፡ሀቅ፡ነው።

  • @edenkidane1625
    @edenkidane1625Ай бұрын

    ዓሰብ በክብር እንዲጠቀም የከለከለዉ አልነበረም እንደማነኛዉም ከፍሎ መጠቀም ነበረ ግን ወደ ሌላ አዝማምያ ሆዳቹ አሰብ ለማንም ያስተናግዳል በግድ የለም አይሆንም

  • @DejeneGebreab
    @DejeneGebreabАй бұрын

    ለምን ወደ ዋናውን ዜና አትገቡም አርዕስተ ዜና ያስፈልጋል?

  • @picocino
    @picocinoАй бұрын

    አሰብ ለሩስያ ተከራይተዋል😊 ለድሃ ግን አነከራይም

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23Ай бұрын

    Hizbin yemiyabalu artist ena gazetegnoch ayasfeligim

  • @TheoderoesEstefanos
    @TheoderoesEstefanosАй бұрын

    ኢትዮጵያ የምትባል አገር እስካሁን አለች?

  • @abdzebful

    @abdzebful

    Ай бұрын

    እምነኝ ፋኖ ሊያፈርሳት ያስባል እንጂ ራሱ ይፈርሳል;

  • @gravitymobile7558

    @gravitymobile7558

    Ай бұрын

    ምን ዓይነት ጅል ነህ የበታችነት ስሜት ነው ያለህ ኢትዮጵያ ምንጊዜም ትኖራለች ባንዳዎች አላሰራ ቢሏት ፡፡ አንተ ፈርሰህ ትቀራለህ እንጂ

  • @danieltesfaye4508

    @danieltesfaye4508

    Ай бұрын

    @TheoderoesEstefanos ኢትዮጵያ ሁሌም ለዘላለም ትኖራለች ጥበቃዋም በፈጣሪ አምላክ ብቻ ነው።ጠላትዋ ይውደም

  • @ahmedinahmed9250

    @ahmedinahmed9250

    Ай бұрын

    ሻዕቢያ መሆነ አለብህ?

  • @TheoderoesEstefanos

    @TheoderoesEstefanos

    Ай бұрын

    @@ahmedinahmed9250 ጠንቆያ መሆን አለብህ አንተ ጭንቅላት ብቻ ትሆናለች ያለችው አለበለዚያ ነባር በሚል ብናስብ ከሚመጣው ችግር መዳን ያቻላል

  • @Teyboawlou
    @TeyboawlouАй бұрын

    ወደብ ማን ከለከለን ወደብ የምትፈልግ ኢትዮጵያዊ ተነስ ድንበራችን ቁይ ባህር ነው ብሎ በጡጫና በሁካታ ሳይሆን ሉአላዊው መንግስት እያለ ከክልል መንግስት ጋር በመደራደር ሳይሆን በሰለጠኑና በሰከነ መንገድ ተደራድሮ ማግኘት ይቻላል

  • @kelifahmed
    @kelifahmedАй бұрын

    🙏

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556Ай бұрын

    ኢሳያሰና ሀወሀት እሰካሉ ድረስ ኢትዮጵያ በአሰብ ወደብ የመጠቀም እድል የላትም። ሌሎች አማራጮቸ ላይ ማተኮር ነው። ኢትዮጵያ በዚሀ ወቅት አሰብን ትጠቀማለች ማለት ኦሳያስን እና ህወሀትን አለመረዳት ነው።

  • @e.gebremedihen9551

    @e.gebremedihen9551

    Ай бұрын

    ትክክል የ ኤርትራ መንግስትና ህዝብ ለዘለዓለም አይፈቅድም ቻፕተሩ ተዘግተዋል

  • @melakunegash7556

    @melakunegash7556

    Ай бұрын

    @@e.gebremedihen9551 ባርያ ምን ነፃነት ኖሮት ነው የሚፈቅድ እና የሚነሳው? የኤርትራ ህዝብ ኢትዮጵያን ቢጠላ ወደ ኢትዮጵያ አይሰደድም። የኤርትራ ህዝብ በጣም ጨዋ ኢትዮጵያውያንን የሚወድ ህዝብ ግን ነፃነቱን የተነፈገ በስደት የሚንከራተት ህዝብ ነው። መለስ ነፍሱን ይማረወና ኤርትራን irrelevant አድርጓታል። በአሰብ መጠቁም የሚፈልገው ቅዠታም አብይ ነው። ኢሳያስ ሀወሀትን ስለሚፈራ አሰብን ኢተዮጵያ እንደትጠቀም አይፈቅድም። Isaias is too insecure to allow that!ይህ ብቻ አይደለም። ኢትዮጵያና ኤርትራ በኢኮኖሚ እንዲተሳሰሩ ሀያላንም አይፈቅዱም። አብይ ማኖ የነካው ከኢሳያስ ጋር በመዳጀቱ ነው

  • @melakunegash7556

    @melakunegash7556

    Ай бұрын

    @@e.gebremedihen9551 እኔስ ምን አልኩ? የኤርትራ ህዝብስ ለመሳትና ለመከልከል መች ንፃነት ኖርት ያውቅና!ኢሳያስ አሰብን ቢፈቅድ እና የንግድ እነቅስቃሴ ቢኖር ህዝቡ ምቾት ይለምድና ጥያቄ ይጠይቃል። ለስልጣኑ ያሰጋዋል። በስልጣን ለመቆየት ሁሉንም ነገር ዝግትግት ማድረግ አለበት!

  • @rahb3577

    @rahb3577

    Ай бұрын

    Wedibeshasha ekale dress Ethiopia Assab atmetam. We never give our port to this stupid leader.

  • @rahb3577

    @rahb3577

    Ай бұрын

    We want him to remove from power and Ethiopia get peace

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906Ай бұрын

    የሚመጣው ብድር በእርግ ለህዝ ልማት ይውላል ወይ??????????????? መንግስት ገንዘቡን ለድሮውን መግዣና መሳሪያ መግዣ ነው የሚውለው ህዝብ ንቃ??????????'?

  • @seait840

    @seait840

    Ай бұрын

    ፅንፈኛው ፋኖ ኦነግ ሸኔን እስኪያጠፋ ድሮን ቢጠቀም 💪💪እንጽማማለን

  • @user-yu4gr3hg1r
    @user-yu4gr3hg1rАй бұрын

    ኢትዮጵያ እጆ ሊገባ የነበረዉ የአሰብ ወደብ አመለጣት

  • @sarajoh313

    @sarajoh313

    Ай бұрын

    😂😂😂

  • @helenamilab6272

    @helenamilab6272

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂 hlmnew

  • @brhaneyebio7360

    @brhaneyebio7360

    Ай бұрын

    በህልም ነው ወይ 🤣🤣🤣

  • @woldefantu75
    @woldefantu75Ай бұрын

    እና ምኑ ነው ጫፍ ላይ የደረሰው ድርድር ?

  • @6Sky6
    @6Sky6Ай бұрын

    የብሪክስ ጉዳይ ምን ሆኖ ብድር ከስግብግቦች ጕራ ?

  • @josephelias3480
    @josephelias3480Ай бұрын

    Yared tekeste hulunem languages tentebatibeh chereskew

  • @getachewnekere9029
    @getachewnekere9029Ай бұрын

    የጃዊሳውና የሻብያ ባዶ ዜና ነው።

  • @e.gebremedihen9551
    @e.gebremedihen9551Ай бұрын

    ኣብስንያ የፈለገችው ብትከፍልም ወደባችን መጠቀም አንፈቅድም

  • @user-dr9zu9qo9c

    @user-dr9zu9qo9c

    Ай бұрын

    የግመል ዉሃ መጠጫ ይሆንልሃል። አንተና መንግሥትህ ደግሞ እያከካችሁ ትኖራላችሁ ። ኢትዮጵያ ብዙ አማራጮች አሏት ።

  • @seait840

    @seait840

    Ай бұрын

    @@user-dr9zu9qo9c👌 🙏🙏🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @e.gebremedihen9551

    @e.gebremedihen9551

    Ай бұрын

    ገመል የጨው ውሃ ኣይጠጣም ኣብስንያዎች አህዮች ናቸው ሲሉኝ አላምንም ነበር አሁን ነው እውንወት መሆኑን የገባኝ

  • @jemaladem6714
    @jemaladem6714Ай бұрын

    Dngayras neh

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524Ай бұрын

    If you pay Djibouti, you have to pay Eritrea. Actually. No delay to unload the assab port because no body is addicted with khat .everybody knows the delayed at Djibouti port. Ethiopia has to pay 1.5 more than the Djibouti port for Eritrea. If Ethiopia pays Mombasa and Berbera port , don't look free service from Eritrea

  • @jklmnk9596
    @jklmnk9596Ай бұрын

    Ye Ethiopia economy hule bedade...bemexewat. zemenawi lemena. Lemena yehonelegnal..baby abiye!!

  • @seait840
    @seait840Ай бұрын

    ኢትዮጵያ አሰብን ልትጠቀም?? ግመሎቹ ምን ሊጠጡ ነው

  • @abdzebful

    @abdzebful

    Ай бұрын

    የመለስ ሌጋሲ😁

  • @jimihune9650

    @jimihune9650

    Ай бұрын

    ግመል የቀይ ባህርን ውሀ አይጠጣም ጨዋማነት ስላለው ግመል ንፁህ ወየጉድጓድ ውሀ ነው የሚጣው ንፍጦ አንብቢ ደንቆሮ አትሁኚ በዛ ላይ ያ አንድ ሚሊየን አጋሜ ያስጨረሰው ዲቃላው መለስ ጨናዊ ኤርትራን ከነ ባህሯና ከነ ወደቧ አስገንጥሎ እርቃንሽን ያስቀረሽን የዛን የዲቃላ አጋሜ ወሬ ታስተጋቢያለሽ. ? ባይገርምሽ እንዳንቺ አይነቱ ሸርሙጣ ወደቡን ከሚጠቀምበት ግመሎቻችን ውሀ ቢጠጡበትና እንዳንቺ አይነቱ ንፍጣም በወደብ እጦት እየተሰቃና በጦርነት እየታመሰ ማየቱ በጣም ያስደስተናል በተረፈ ለተጨፈጨፈው አንድ ሚሊየን አጋሜና በጋላው ድሮን እየተቀጠቀጠች ያለችው አሮጊት አማራን ሰላም በይልን ንፍጥ ጭንቅላት.

  • @user-ti3ip8mf5o

    @user-ti3ip8mf5o

    Ай бұрын

    Nedaj ytetalu azoh atasib

  • @jimihune9650

    @jimihune9650

    Ай бұрын

    ግመል የቀይ ባህር ውሀ አይጠጣም ጨዋማ ስለሆነ ንፍጦ በዛ ላይ አንቺ ከምትጠቀሚው ግመሎቻችን እየጠጡበት እድሜ ልክሽን በወደብ እጦት ስትሰቃይ ማየቱ ለኛ ይሻለናል ያስደስተናል ወደብ ነው እያማረሽ ይቀራል ዘረጦ

  • @oasakarorsa9270
    @oasakarorsa9270Ай бұрын

    አንተም ትክክለኛ መረጃ ካቀረብክ ማን ይሳደበሃል? ስትቀባጥር ስትዋሽ ስታቀረሽ መሰደብ ግድ ነው። ላለመሰደብም ለመሰደብም እጅህ ላይ ነው።

  • @yemanehagos3616
    @yemanehagos3616Ай бұрын

    ኣብይ ስልጣን ላይ እያለ ዓሰብን መመኘት ይችላል ፣ለሚመጣው ኣዲስ plm እንደ ሁኔታው ታይቶ ሊጠቀም ይችላል

  • @danaitdanait9973

    @danaitdanait9973

    Ай бұрын

    እከክህን ታካለህ ኢትዮጵያ ያለ አሰብ ኖራለች በተሻለ

  • @thapelothabza-hw6uy
    @thapelothabza-hw6uyАй бұрын

    ማን ይረሳል ማንስ አያቅም ለቀባሪው አረዱት አይሆንም ነገሩ ሲጀመር አሰብ የማን ሆኖ ነው ኤርትራ ኤርትራስ ወንድም እህት ናቸው በተረፈ ምን ልትሉ ፈለጋችሁ

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508Ай бұрын

    ፕሬዚዴንት ኢሳያስ ዋዋዋ donot Trust Abiy

  • @dawitselemun6124
    @dawitselemun6124Ай бұрын

    ለመሆኑ ኢትዮጲያ የምትባል ሃገር ኣለች እንዴ

  • @gravitymobile7558

    @gravitymobile7558

    Ай бұрын

    መኖራን ካልፈለክ ለምን ፊደሏን ትጠቀማለህ ጀዝባ

  • @Berhnu

    @Berhnu

    Ай бұрын

    ለደንቆሮ ብቻ ላይኖር ይችለል ለመሆኑ ስትሞት ብቻ ጠይቀኝ መልሱን ተጌኛለህ።

  • @Russomfstokecoine
    @RussomfstokecoineАй бұрын

    ኽ የተከበርክ ኣዲስሚድያ; ኣስመራ ባማናኛው ኣገር ፍርሓትና ስጋት ኽ በቻይና ሩስያ የስትራትጂ ዋስትና ኣሳጥቆ ኣሰብ ማዕከል የሩሱያና የኤርትራ በሃይል የሰለጠኑ እንዳሉ ከታማኛ ምንጮች እንደተሰጣት ኣምሪካን ሳይቀር እንደሚያውቁና ይነገራል ይህ ለኢትዮጵያ በቅንድ ኣፍርካ እትዮጵያ እንካን ኣከባቢው የራስዋ የጸጥታ ዋስትና ኣገር እንዳልሆንች ይህ ኣመሪካና ወስተርን ኣገራት የጸጥታ ማዕከል ኣውጥቶዋል፡ ለኢትዮጵያ ሕዝብ ምን ዓይነት ኣደጋ ወይስ ከለላ ኣገራት ትንኩሳ ዋስትና ሊሆን ይቻላል ብለው ይተንትላሉ እንዴት?

  • @Teyboawlou
    @TeyboawlouАй бұрын

    እነ ኬንያ እነ ግብፅ እነ ታንዛኒያ ሁሉት ወር አልፈጀባቸውም ብድር ሲያገኙ ግብፅ ከአውሮፓ ህብረት ከ7 ቢሊዮን በላይ ብድር አግኝታለች ኢትዮጵያ ብድር ብድር ስትል ሁለት አመት አለፈ ጦርነት ፈላጭ ቆራጭ አንባገነን መንግስት ሙስና የሃገሪቷ ውድቀት እንደ ችግር ይጠቀሳሉ

  • @dcghetto

    @dcghetto

    Ай бұрын

    Yewesedechiwin meche keflech yematatamen ager teblalech edme lequan be American usaid, and Canadian sende yemtenor ager 🤦🤦🤦

  • @yosefahferom6893
    @yosefahferom6893Ай бұрын

    ፈሳም

  • @samidane
    @samidaneАй бұрын

    ሲጀመር የአሰብ ወደብ ጉዳይ የባለቤትነት ጉዳይ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ተገንጥላ ሃገር ከሆነችበት ጊዜ ጀምሮ አሻጥር ያለበት እና ጊዜውን ጠብቆ ለባለቤቱ የሚመለስ እንደሆነ ይታወቃል። አሁን የተባለው ግን የመጠቀሙ ጉዳይ በሁለቱ ሃገራት መሃል በሚደረግ የእኩል ተጠቃሚነት መርህ መሰረት የተጠየቀ እንጂ በሃይል እና በጦርነት የተባለ ነገር የለም። ስለዚህ አስተያየት የምንሰጥ የሁለቱ ሃገራት ህዝቦች ከስሜታዊነት ወጥተን ምክንያታዊ የሆነ አስተያየት ብንመለከተው ጥሩ ነው።

  • @dawitghebremeskel552

    @dawitghebremeskel552

    Ай бұрын

    ትከከል ብለሀል የባለቤት ጉዳይ በአልጀሬሱ ሰምምነትናፈርደቤት ውሳኔ በ። ነጥብ ተዘግቶል መጨው ትውልደ ምናምን የምትለው አይሰራም

  • @samidane

    @samidane

    Ай бұрын

    @@dawitghebremeskel552 የአልጀርሱ ስምምነት በባድመ ጉዳይ ላይ እንጂ የሰወነው በአሰብ ጉዳይ ላይ አጀንዳው አልነበርም። እኔ የምጠይቅህ በ1984 አዲስ መንግስት ምስረታ ላይ በተደረገው የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ህዝብ ያልወሰነውን ውሳኔ በወቅቱ የሽግግር መንግስት የነበረው ህወሃት እና በኤርትራ በኩል ደግሞ ህግደፍ የሚባለው ቡድን በማን አለብኝነት የወሰኑት ውሳኔ በአፍሪካም አድነት ድርጅትም ሆነ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ውሳኔ ያልተሰጠበትን ውሳኔ እነዚህ ቡድኖች ሲወስኑ እና ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ የህወሃትን እና የህግደፍን የወሰኑትን ውሳኔ ሲቃወሙ በማስረጃ የወቅቱ የአሜሪካ ብሬዝዳንት የነበሩት መለስን ሲያነጋግሩት እንዴት ሃገርህን የባህር በር ታሳጣለህ ሲሉት አልሰማ ያለው ቡድን የኢትዮጵያን ህዝብ አይወክልም ብሎ ሲናገር አንተ የሃሰብ የባለቤትነት ጉዳ በአፍሪካም ህብረት ሆነ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት እንደ አጀንዳ ተይዞ ውሳኔ የተሰጠበትን ማስረጃ ታቀርብልኛለህ??

  • @dawitghebremeskel552

    @dawitghebremeskel552

    Ай бұрын

    @@samidane በአልጀር ሰምምነት በኢትዮጵያ በ ኤርትራ ሁንም የቅኝ ግዛት ውል ያጠቃለለና የሁለቱን አገር ካርታ ለኢትዮጵያ ና ለኤርትራ እንዲሁም ለተባበሩት መንግሥታት ያሰረከበ ሰለሆነ ጎግል ገብተህ ቼከ አደርግ ጉዳዩ የኤርት ከኢትዮጵ ያ የመገንጠል ጥያቄ ሳይሆን የአፈሪካ ሀገሮት ከቅኝ ግዛት ሲገላሉ የተሰጣቸውን መብት ለኤርትራ ህዝብ ሳይጠየቅ የአሜሪካን ፉላጎት ለማሞላት በአሜሪካ አሰገዳጀነት የተወሰውን ወሳኔ ለመቀልበሰየተደረገ የነጻት ትግል ነው

  • @samidane

    @samidane

    Ай бұрын

    @@dawitghebremeskel552 ጥያቄዬን አልመለስክልኝም የጠየኩህ በተባበሩት መንግስታትም ሆነ በአፍሪካ አንድነት ድርጅት የቀረበ ሰነድ እና ውሳኔ ነበር አንተ እዳልከው የቀኝ ግዛት ውል ተሰርዞ ነፃነትን የአፍሪካ ሃገራት ሲጎናፀፉ ኢትዮጵያን ሳይጨምር ለሌሎቹ ሃገራት እንጂ በ1953 በግብፅ አዘጋጅነት የተደረገውን የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ኤርትራን ጨምሮ ሃሰብን በፌደሬሽን እና በኮንፌዴሬሽን አዋቅሮ ኤርትራን እንደኢትዮጵያ አንድ አካል አድርጎ በፌደሬሽን ሲያዋቅር ሃሰብን ደግሞ በኮንፌዴሬሽን እራስ ገዝ አድርጎ የኢትዮጵያ አንድ አካል አድርጎ በወወሎ ክፍለሃገር አድርጎ ሰይሞ የመጨረሻ ውሳኔ አሳልፎ ቀኝ ገዢ የነበረው ጣልያን አሳልፎ ሰጥቶ ተስማምታል። አንተ ጎግል አድርግ ያልከኝ ነገር በሎኬሽን ማፕ ነው ወይስ በአጀንዳ ተይዞ የሁለቱም ሃገር ህዝቦች ተስማምተው እንደ መንግስት በመካከላቸው አደራዳሪ እና አሸማጋይ አካል ኖሮ በታሪክ ተመዝግቦ የተቀመጠ ሰንድን ነው እይ ያልከኝ??? የቀኝ ግዛት ውል ሲፈርስ እንደየሁኔታው ባለቤትነትን የሚሰጠው ለባለቤቱ እንጂ ለተገንጣይ አካል ወይም አማፂ ቡድን አይደለም። ምክንያቱም በወቅቱ ህግደፍ ሆነ ህወሃት የሃገር መሪ አልነበሩም። ስለዚህ የምታውቀው ሁነኛ ማስረጃ በሰው እና በሰነድ የተደገፈ ነገር ካለህ ላክልኝ?? ሲቀጥል በሁለቱ ሃገራት ህዝቦች መካካል የነበረ ቁርሾ የለም የፖለቲከኞች እና የቀኝ ገዢዎቻችን የተንኮል ስራ ካልሆነ በስተቀር አንተ የምታውቀው እውነተኛ ማስረጃ ካለህ ንገረኝ?? ምክንያቱም በአለም አቀፉ ሊግ ኦፍ ኔሽን የተመዘገበ እና እውቅና የተሰጠው በሁለቱ ሃገራት የድንበር ማካል ዙሪያ የተደረገ ነገር ካለሜ ንገረኝ?? አለበልዚያ በስሜት እና በጥላቻ ተነሳስተህ የፃፍከው ከሆነ እኔ ልቀበልህም ጊዜ ይፍታው። አመሰግናለው!!

  • @dawitghebremeskel552

    @dawitghebremeskel552

    Ай бұрын

    @@samidane ወንደሜ እንኮን የአገር ጥያቄ የግል ጥያቄም መብት ነው ነገርግን የህዝብ ቁጥርን እያማሀካኙ ሳይሆንፀበመደራደርና ካልሆነም ማሰረጃህን ይዘህ ወደ አለም አቀፉ ፈርደቤት ሄደህ መዳኛት ነው ችግሩ በኢትዮጵያ ሆነ በኤርትራ መሪዎች ይህን ጉዳይ ለሰልጣን ማራዘሚያ ሰለሚጠቀሙበትነውለምሳሌ ትግራዬች ትግርኛን ይላላሉ ኤርትራዊያን ኤርትራ ንን የሚሉት ማንንም በማንም ላይ የራሱን መንነት መጫን አይችልም ከቻሉ በመረዳት ከልቻሉ ወደህግ በዚህ ጉዳይ ደምመፉሰሰ ለሰልጣን ጥመኛች መረማመጃ መሆን ነው

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133Ай бұрын

    በጌታ በየሱስ ስም ይሄ ነፍሰ ግዳይ ሰውዩ በውሸት ታሪክ በቄም የተሞላ ሴርኛ ሰውዩ ጌታ እየሱስ መንፈስን ይምታው ?

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043Ай бұрын

    Yehe wsha, sle aseb menager moral yelebetm, balege wsha below, yemay reba wsha sle aseb medafer ygermal, arfeh tekemet below.

  • @seait840

    @seait840

    Ай бұрын

    ኤርትራ የአሰብን ውሃ ግመሎቹዋን ታጠጣበት 😂😂

  • @selemuntekie3043

    @selemuntekie3043

    Ай бұрын

    Slezi afachu zgu, ayt enatetat gamel ye gna ywmimleket now, wshoch afachu zgu, wshoch.

  • @TsegayeGebresenbet-hc8sz
    @TsegayeGebresenbet-hc8szАй бұрын

    አንተ በቃ ማንበብ ብቻ ነዉ ልጅ ትመሰላለህ እንጂ ጅል ነህ

  • @seait840
    @seait840Ай бұрын

    መልኬ አውነተኛ ጋዜጠኛም ጠፍቷል ፍለጠው ቁረጠው የሚል ጋዜጠኛ ነው የበዛው ስለሰው ልጅ ሳይሆን ስለገንዘብ የሚጫነቅ ጋዜጠኛ ነው አብዛኛው ታዲያ ምንድነው ጥቅሙ

  • @yaredtekeste-yo3hl
    @yaredtekeste-yo3hlАй бұрын

    Nevers asseb give to Ethiopia better to give free to another country. Ethiopie IS thé fullish country

Келесі