አያሌው ጋር ተኙ - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ

Ойын-сауық

Пікірлер: 180

  • @myfano
    @myfanoАй бұрын

    የማንንም ብሄር ከምናሳድግ ኑ የአማራ ልጆች እናሳድጋቸው ወንድም እህቶቻችንን እኛም እንደ አማራነታችን በየሰው ቤት መዞር እናቁም በልቶ ካጅ ሁላ አማራዬ ደሜዋ ወሎ ሲነካ ጎጀው ሸዋው ጎደሬው ገስግሶ ለሚደርስልን

  • @123seadaassefa

    @123seadaassefa

    Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-wv9tl8zo4t

    @user-wv9tl8zo4t

    Ай бұрын

    ትክክል እውነትነው💚💛❤

  • @user-qx6lm9iz6r

    @user-qx6lm9iz6r

    Ай бұрын

    አሁን ይሄ ከብሄር ጋር ምን አገናኘው😢😢

  • @myfano

    @myfano

    Ай бұрын

    @@user-qx6lm9iz6r ድብን አድርጎ ያገናኘዋልጅ በቃ እኛ አማራወች የሰው ቤት እያሳደግን ነገ ሲፈምሱ ዙረው ጥላት

  • @hasna892

    @hasna892

    Ай бұрын

    ትክክል❤❤❤

  • @Marya-dm6hy
    @Marya-dm6hyАй бұрын

    አስማረና ትበየ የሰው ልክ ናቸው❤♥♥♥❤❤❤የፋኖ ተምሳሌቶች💯🇨🇬✅

  • @user-es2nh7fm4r
    @user-es2nh7fm4rАй бұрын

    አያሌው ዛሬ ዘንጦል😂😂😂😂😂

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9rАй бұрын

    በጣም ሚገርም ድራማ ነው የዚህ አይነት እውነተኛ ታሪክ አውቃለሁ ያሳዝናል ከባድ ነው በእውነቱ ኡኡኡኡ በርቱ አስተማሪ ድራማ ነው ተወዳጆች ❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qrАй бұрын

    ወይኔ ዛሬ ሺፌ እግሊዙ በሳቅ ገደለኝ በናታችሁ አስረጂሙት😂😂😂😂

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBementАй бұрын

    ተበይን የእዉነት ሰዉ ናት አስሜ ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654Ай бұрын

    ሻሼ ትዳርሽን አትፍርሽ ተይው አያሌውን ለሚስቱ ቅናት ቢሆንም ልክ ነው የሽፈራው ጥርጣሬ ስር ይሰዳል ጥሩ አይደለም😂

  • @saratube7323
    @saratube7323Ай бұрын

    ሻሸቶ አባ ዉራ ሳይመጣ ደስት ይከፈታል የወጥ እራስ ይላሉ እናቶቻችንን

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-MekonenАй бұрын

    በሉ ለበአል ዘንጣችሁ አንድ ፕሮግራም ስሩ? ሻሼንና ትበይንን በክት ልብስ ዘንጠዉ ማየት እፈልጋለሁ።ሌሎችንም እንድሁ...

  • @user-vk6ec4vz6u

    @user-vk6ec4vz6u

    Ай бұрын

    እውነት ነው

  • @user-sz5ql2re1q
    @user-sz5ql2re1qАй бұрын

    ሽፈራው ስልጣን ነው የሚያምርበት!

  • @user-zf6ft5dd1r
    @user-zf6ft5dd1rАй бұрын

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4shАй бұрын

    አይ ሺፌ ብጥስጥስ ቅጥልጥል አረገህኮ ሽፌ እግሊዙ😂😂😂

  • @user-mx2hm8le3u

    @user-mx2hm8le3u

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @fgfgfgvuvd9444
    @fgfgfgvuvd9444Ай бұрын

    አስሜ ምርጥ ሰው❤

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6xАй бұрын

    አያሌው አምሮበታል ዛሬ ሌሎቹም ልብሳችሁን ቀይሩ አምሮባችሁ እንያችሁ

  • @gjfu4978
    @gjfu4978Ай бұрын

    ሸፈራዉ በገዛጅህ ጉድ ተሰራህ 😂😂😂 አሰማረ የሰዉ ልክ ዋሽቶ የማስታረቅ ❤❤❤❤❤

  • @KiyaJesus1
    @KiyaJesus1Ай бұрын

    ደቂቃ ይጨመር 👍👍👌👍👍👍👍👍👍

  • @user-jo9nq8mn2c

    @user-jo9nq8mn2c

    Ай бұрын

    አዎ😊

  • @kalkal8468
    @kalkal8468Ай бұрын

    ትበይን ትመቸኛለች👍😂😂❤

  • @tuba9437
    @tuba9437Ай бұрын

    በጣም ሚገርም ድራማነው ቀጥሉበትየኔዉድችዬ

  • @samira1657
    @samira1657Ай бұрын

    አይሺፌ ቅናትበጣጠሰው

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443Ай бұрын

    እረ ሻሼ በቅጥ ሁኚ ምንድን ነው የሽፌን ደም ከፍ የምታደርጊው😢

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qrАй бұрын

    ሺፌ እግሊዙ ጉዲ ፈላበት😂😂😂😂

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394Ай бұрын

    አይ ትበየን የቀረውንም ልብስ አመጣሽለይት ለአያሌው ሽፈራውን ልታሳብዱት ነው 😂😂😂😅😅

  • @yahyagetahunnuru6277
    @yahyagetahunnuru6277Ай бұрын

    አንደኛ ነኝ ዛሬ

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qrАй бұрын

    ትበየን አዲናቂሺ ነኝ ደግ አቀጥቀጥሺው አዩን ደሞ የሺፌ እግሊዙ በሠ😂😂😂

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2dАй бұрын

    ትበይን በጣም አሳቀችኝ😅😅😅😅

  • @SsS-ky9jr
    @SsS-ky9jrАй бұрын

    ዋውውው ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @user-zt6py9gd9x
    @user-zt6py9gd9xАй бұрын

    አይ ሻሼ ቀረህ በላነው አላለችም😂😂😂😂

  • @user-df4ck2gg5t
    @user-df4ck2gg5tАй бұрын

    Yet akababi new botaw

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2mАй бұрын

    ትበይንኮ የኔ ጀግና 😂😂😂😂😂😂😂😂ሽፈራው በቃ እዳታስገቢው በርችልኘ

  • @user-gi7qc3bc1k
    @user-gi7qc3bc1kАй бұрын

    ትበይን ትለያለሺ 🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🌹🌹🌹

  • @user-zu9kp7zd1j
    @user-zu9kp7zd1jАй бұрын

    Shse welitawhane yematrsah asetwhye set nice sewdate❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6syАй бұрын

    አረ አያሌው በሰው ቤት ድርቅ 😂😂😂😂😂

  • @milonbd6824
    @milonbd6824Ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9lАй бұрын

    ሳሩ ግን ምንን ነው እሚገልፀው?

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1weАй бұрын

    ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4tАй бұрын

    እኳንደና መጣችው💚💛❤

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1tАй бұрын

    አስማረ ሽፈራውን ልትረዳው ይገባል እንደውም መልካም ሰው ነው እንደዛ ሚስቱን አግብቶ ልጅ ሊወልድ ነበር እኮ ቢሳካላቸው ኖሮ እና ሻሼዋ እናስታርቀው ሲሉ ትበይን ልክ ትግባ ይቸግራት መጀመሪያ ብላ ያገረገረች ምን ብታስብ ነው ብሎ ሽፈራው ቢያስብ አይፈረድበትም አያሌውም ሊኖርባቸው የመጣ አስመስለው ያቺ ባንችአየሁ ብልጣብልጥ የዘመኑ ወሬኛ ናት ለማንኛውም በጣም ጎበዝ ተዋንያኖች ናቸው እውነት አስመሰሉት እኮ ኡራአአአአአ😅😮😂❤🎉

  • @user-mr7sg9es9m
    @user-mr7sg9es9mАй бұрын

    አያሌው ዛሬ አምሮብሀል ተነፋነፉን ጣልከው😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76Ай бұрын

    ወይ አስማረ አሑንስ አሳዘንከኝ ❤ሽፈራዉ ግን ቅናት ሊደፋዉ ነዉ😂🤣🤣

  • @sisay.hayilu
    @sisay.hayiluАй бұрын

    😂😂😂😂😂ኸረ ወሪሥ ሺፍራው ያንተሥ ክፍ

  • @user-om9en6rb4d
    @user-om9en6rb4dАй бұрын

    😂😂😂ወይኔ ሽፈራው በቅናት አበደ

  • @user-vk6ec4vz6u
    @user-vk6ec4vz6uАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅አይ ሽፌ እንግሊዙ ተንጨረጨርክ አይዞህ እንግዲ አያሌው ገን ይመችህ አልወጣም በለው ትበይንም አሁን ባለሽበት ቦታ ተመችቶሻል ቀጥይበት አስማረ እንዳታስታርቅ ሻሼ ለ አያሌው ብቻ አግዚ

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6syАй бұрын

    😂😂😂😂እረ ከፍቶኝ እናተን ሳይ በሳቅ

  • @user-pw5bw7bv8z
    @user-pw5bw7bv8zАй бұрын

    የቅናት መፈስ የተወጋ ይሁን😅😅😅😅😅

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1dfАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MseAlm
    @MseAlmАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dm3qr1yw8j
    @user-dm3qr1yw8jАй бұрын

    ❤❤❤

  • @sisay.hayilu
    @sisay.hayiluАй бұрын

    ኸር እናተ ሠወች አሥቃችሁ ልገሉኛ ነው😂😂😂😂😂

  • @fewesmezmur-dx9td
    @fewesmezmur-dx9tdАй бұрын

    Shferaw cool

  • @tztatzta-de4xi
    @tztatzta-de4xiАй бұрын

    ሐገሬ ❤❤❤ሜዳየ❤❤❤ ሠላምሽ ይብዛ

  • @user-vi9km6xu4w
    @user-vi9km6xu4wАй бұрын

    አያሌዉ አምሮብሀል😂😂😂😂😂

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8ehАй бұрын

    አይ ሽፈራዉ 😂😂😂😂ቅናቱ😂😂😂😂😂

  • @bintislam3081
    @bintislam3081Ай бұрын

    አይ ትበይን በሳቅ😂😂😂 ፈራውማ አረረ

  • @user-om9en6rb4d
    @user-om9en6rb4dАй бұрын

    እንዴት አድርጎ በመከራ እንዳገኛት እያወቃቹ ምታበሳጩት😂😂😂😂😂

  • @user-tj3kc4no4g
    @user-tj3kc4no4gАй бұрын

    ግን በጁ ግባሴ የሚሰጠዉ ምንን በተመለከተነዉ አስረዱኝ አልገባኝም❤❤❤❤

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565Ай бұрын

    አይ ሽፈራው ቅናት ሊደፋው ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ip9ih5pg7k
    @user-ip9ih5pg7kАй бұрын

    ትበይኔ በሳቅ ገደለችኝ 😂😂😂😂

  • @bosenabizuneh9729
    @bosenabizuneh9729Ай бұрын

    Shashe minnekash.

  • @user-kk1yh2hl4p
    @user-kk1yh2hl4pАй бұрын

    አረ ወየው ሸፈራው ማበዱነው ትበይን ተንኮለኛ😂😂😂

  • @user-nd2iw7hj4v
    @user-nd2iw7hj4vАй бұрын

    ትበይን ሠፍሩን በአንድ እግር አቆመችዉ! ጀግና ነች ።,እማማ እሣት አደጋ ' ማለት ትበይን ያለ አንች አይደምቅም።❤

  • @Aksbj-ep1lk
    @Aksbj-ep1lkАй бұрын

    መቅናት ያሠዋል

  • @user-uu4qd7bn3m
    @user-uu4qd7bn3mАй бұрын

    የኔማሮች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gigitubeweloo
    @gigitubewelooАй бұрын

    ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @rizxol2
    @rizxol2Ай бұрын

    ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-MekonenАй бұрын

    አይ ትበይን😂

  • @fewesmezmur-dx9td
    @fewesmezmur-dx9tdАй бұрын

    Lake Adrgu Enaberatatachew❤

  • @saratube7323
    @saratube7323Ай бұрын

    ሽፊ እንግሌዙ አተ እኮ የሚምርብህ ነጪ በነጪ ለብሰህ ደብተር ይዝህ ጎብለል ጎብለል ስትል ነዉ እሚምርብህ😂😂

  • @userenter2635
    @userenter2635Ай бұрын

    ሺፌ መልካም መቃጠል😂አያሌው ሙሺራ መሰለዛሬ👌😂😂

  • @user-uq4xp7nv1q
    @user-uq4xp7nv1qАй бұрын

    😂😂😂😂አይ ሺፌ

  • @user-te7kp8eq9v
    @user-te7kp8eq9vАй бұрын

    Hi

  • @EduYared
    @EduYaredАй бұрын

    Tibeyin kemis tikeyir ye habesha kemis tiles yemitilu😊

  • @mimiberhane2938
    @mimiberhane2938Ай бұрын

    ትበይን😂❤❤❤

  • @hasna892
    @hasna892Ай бұрын

    ሽፌ ታስቃለህኮ😂😂😂😂😂

  • @edentube8923
    @edentube8923Ай бұрын

    😂😂😂😂እደው አብረው ይጓጓዛሉ አየ ትበይን

  • @HaitHait-ls2ij
    @HaitHait-ls2ijАй бұрын

    ሽፌ እንግሊዙ😂😂😂😂

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537Ай бұрын

    ሽፊዉ እግሊዙተቃጥለ ወይኔ😂

  • @hhhh3772
    @hhhh3772Ай бұрын

    አስማረ የስው ልክ❤❤❤❤

  • @Mesert196
    @Mesert196Ай бұрын

    አይተበይን መቀየሪያልብሱነዉ😂😂😂😂

  • @user-te7kp8eq9v
    @user-te7kp8eq9vАй бұрын

    የሽፈረው ሊቀመበርነቱን የት አደረሰው

  • @user-fx9lb2zk1l
    @user-fx9lb2zk1lАй бұрын

    ሻሸ ምን ልሁን ብለሽ ነዉ አባዋራ ተቀምጦ እናተ እምበለት ሆ😅😅😅😅

  • @user-du8hd4ej1x
    @user-du8hd4ej1xАй бұрын

    😂😂❤❤❤

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408Ай бұрын

    ሰሰቶች❤❤❤❤❤

  • @tubeysikit
    @tubeysikitАй бұрын

    ውድ እቃ ያለቦታው እረካሽ ነው እህቴ ውድሁኝ ቦታሽን እወቂ ያለቦታሽ አትቀመጭ ስኬትን የፈለገ ያለቦታው አይግባ ቤተሰብአድርጉኝ ያረብ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188Ай бұрын

    ሻሸ ግን ምን ሁናነው

  • @tuba9437
    @tuba9437Ай бұрын

    🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @fewesmezmur-dx9td
    @fewesmezmur-dx9tdАй бұрын

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂40 dekika Yihun Asme

  • @fanofano7981
    @fanofano7981Ай бұрын

    ፍትህ ለሽፈራው ስልጣኑ ይመለስ

  • @DesashDegu-op1we
    @DesashDegu-op1weАй бұрын

    አይ ሽፈራው አሳከኝ😂😂😂😂😂😂😂

  • @A13Galaxy-ib1qn
    @A13Galaxy-ib1qnАй бұрын

    😂😂😂አይሽፊ

  • @Hayat-mc2yv
    @Hayat-mc2yvАй бұрын

    ሽፌ እግሊዙ😅😅

  • @user-ng3bn3vx9l
    @user-ng3bn3vx9lАй бұрын

    😅

  • @dagneMamo-cc2wm
    @dagneMamo-cc2wmАй бұрын

    እረ ሽፌ ሊቀመንበርነቱ ሲሆን ነው የሚያስደስተው

  • @EnthusiasticArcticWolf-be8vv
    @EnthusiasticArcticWolf-be8vvАй бұрын

    ሻሸ ግን አያሌውን ለምን ፈለግሽው😅😅😅❤❤

  • @Brukhhh
    @BrukhhhАй бұрын

    😄😄😄😄😄😄

  • @biniamasnake6149
    @biniamasnake6149Ай бұрын

    እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ይመቻችሁ

  • @user-es9ot9pi1y
    @user-es9ot9pi1yАй бұрын

    ❤❤😂😂😂😂

  • @user-dk3zn5id7k
    @user-dk3zn5id7kАй бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @rozatube3161
    @rozatube3161Ай бұрын

    ደምሩኝ የማዳም ቅመም ነኝ😢😢

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @AshenafiGetasew-vy2vj
    @AshenafiGetasew-vy2vjАй бұрын

    አያሌው ልብስ ቀይሮ 😂

Келесі