Келесі
- 18:47
- 10 М.
- 17:35
- 27 М.
- 02:20
- 16 МЛН
- 6 күн бұрын
- 00:16
- 19 МЛН
- 6 күн бұрын
- 00:37
- 72 МЛН
- 9 күн бұрын
- 00:22
- 39 МЛН
- 8 күн бұрын
- 5:16
- 3,4 М.
- 19:26
- 23 М.
- 40:36
- 724 М.
- 0:57
- 3,3 МЛН
- 0:29
- 4,1 МЛН
- 1:24:11
- 285 М.
- 40:42
- 856 М.
- 0:27
- 3,5 МЛН
- 0:21
- 3,6 МЛН
Пікірлер: 268
፡አስማረን የሚወድ ብቻ👍👍
@wyimam9103
Ай бұрын
እኔ
@wgwgwsvgay4617
Ай бұрын
😂😂😂እኔ
@burthkanburthkan1652
Ай бұрын
እኔ❤❤❤❤❤❤
@user-hq7ky3mr6m
Ай бұрын
Wowkkkkkkk
@HappyGiraffe-mj8eh
Ай бұрын
አኔ✅✅✅🌷🌷🌷🙏🙏🙏
እንደ አስማረ አይነት የሀገር መሪ በቅርቡ ያምጣልን ❤❤❤ድራማም ቢሆን ልብ ላለው ልብ ያስብላል
@user-fk8xu2mt6z
Ай бұрын
❤Amen ❤Amen ❤Amen❤
@EnthusiasticArcticWolf-be8vv
Ай бұрын
አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@JemalJemal-mp5sx
Ай бұрын
አሚንንን ያረብብብብ
@Leona531
Ай бұрын
Amen
@user-xs2bw5fy1f
Ай бұрын
አሚንንንንንን
አስሜ ብረቱ እንዳተ አይነት ልበ ቀና ሰው ለአገራችን ይስጠን
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ. እሻአላህ ፋኖየ ያሸንፋሉ ድልተገፋው ወገኔ😢😢😢😢
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
Ай бұрын
ቀዳዳ😂😂😂😂@@qonjet
@user-es9ot9pi1y
Ай бұрын
ጋላ ከብት🐃🐂🐄🧑🦯👈😂😂😂@@qonjet
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
Ай бұрын
ቆሻሻ
ሻሺቱ የጅሺን አገኘሺ በጥላ ነበር እየሔድሺ ሥሩ የምትያቸው ትበይን የኔ አበሳ ጎበዝ እኮነሺ አሥማረ የኔ አሥተዋይ ሙሕር እኮነሕ በርታ 👍👍👍👍
ወይኔ ባንችው ጉድ አፈልሽ 😂😂ትበይን ፋኒት ነች ጎበዝ💪😍😍😍😍
አስማረና ትበይን የሰው ልክ👌👌👌👌🫶🫶
ሆሆሆሆ ስልጣን እንዲህ ያረጋል ባንቻየሁ 😅😅😅😅😅😅
ትበይን የኔ ቆረጥ እንዳትገዥ ❤❤ አስማረ እኮ የሰዉ ድንበር ነህ ❤ ወይ ባንቻየሁ ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ አሉ 😂😂 አቤት አያለ ቅኔዉ😂😂
@nadayashaneh4485
Ай бұрын
ባንቻየሁ ፍርድ የለም ሻሺቱም እኮ የዛሬን አያድርገው እና ምን ሰትላት እንደነበር አይተናል ሰምተናል 😅😊
@user-or8gx5po6h
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-jk3in5xm8t
Ай бұрын
@@user-or8gx5po6h 😄😍
@user-jk3in5xm8t
Ай бұрын
@@nadayashaneh4485 ነዉ ግን አለማወቅ እኮ ነዉ😄😄
አስማር ቁርጥ ዶክተር አባችው መኮነን ነው ነፍስ ይማር የአማራው አባት ❤አያሌው አታቃጥለው ሽፈራውን እባክህ😂😂😂
ማርያምን ከልቤ ነዉ ያሳቃችሁኝ።😂በርቱ ደቂቃዉን ረዘም አርጉት።
የአስማር ወበት እና መልክ አባቴን ይመስላል በጣምምም ነው የምመለከተው ❤❤❤❤
ትበይን ያስማረ ሚሰት ነበር የምኮነዉ ❤❤👍👍👌👌👌 አሰማረ ጀግና ሻሽቱ አያሌዉ አጨብጫቢ 😂😂😂😂😂
መቅበጥ ምንደንስ ያቀጥናል አሉ ሴቶች ተይ ባንች ከሻሼ ተማሪ አንች ገለባ😂😂😂
ይሄንን ድራማ ለብልጽግና መንግስት ላኩና ጋብዙልኝ!😁ምርጥ አመራርነትን ከአስማረ ይማር!😥 ለአስማረ ቁሜ👏👏👏
እነትበይን ባትያለውማጎ የታየውብቻ ❤ላይክ
ባንቻየሁ የሊቀመበር ሚስት 😂😂😂 ሻሽቶ ሄጅ በይ ስራ አግዝ
አሴሜ ስወድህ አንተ ከሁንክ አገሪቱ ነፀ ትወጣለች የሰዉ ማለት አስማር የኔ ባል❤❤❤❤❤
አስማረ ጀግናው ፋኖ ነው 👍👍👍💐💐💐💐💐
አሰማረየ❤ለሀገራችን እዳተ አይነት ደግ ሰው መሪ ያምጣልን ❤❤አይ ሸፌ ሰልጣንህን የቂም መበቀያ ነበር የሆነው 😂ለገባው ሰው ጥሩ ትምህርት ነው
አቤት ስልጣን ሲገለባበጥ😂😂😂
ትበይን የሰውልክ❤❤❤❤❤
@busyline3833
Ай бұрын
አስማረየ ውድድድድድ የኔ ወቅቅ ❤❤❤❤ ሽፈራው አተጉረኛ የጅህነው ያገኘህው ክፉስውነህ😅😅😅
ባንቻየሁ እንደዚህ አይኮንም😂😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮😮😮
አስማረንና ትበይንን የሚወድ ማነው ውይይይ ስወዳችሁ የኔ ሀቀኞች ኩሩወች እህህህ የሚልመጠመጥና ያላቅሙ የሚጠብር ሰው ስጠላ😢😢 አይ ባንቻየሁ ተዘባነንሽ እኮ😂😂😂😂 ትግስቱን ስጠኝ 😂😂😂😂
አሥማረየሠዉልክጀግና👍👍👍
😂😂😂 በጣም ነው የምወዳችሁ ኧረ ታው ተመከር አያሌው
አስማረ ጀግና ነህ👍👍👍
አስማረ እኮ ሰዉ ነዉ አለ አያሌዉ ሳሕ ልክ ብለሐል አስማረ ምርጥ ሰዉ❤
እኛ በስራ መተጋገዝ እምናውቀው በሰርግ፣በሞት፣በዲግስ ነው
አስማረ የሰው ልጅ ሁላችሁም መተወኑን በጣም ጎበዞች ናችሁ በእርግጥ ግን እንዲህ ነው ሰው የሚገለባበጠው😮አንዱ ከአንዱ አይማርም ማለት ነው😮ጉርብትና የሚባለው ውሸት ነው ማለት ነው😮ከመቅስፈት ስልጣንን ተጠቅሞ የገዛ ጓደኛን እንደገዛው ሰራተኛ መጠቀም መንቀባረር ጉድ እኮ ነው እግዚኦኦኦኦኦ😮😮
ትበይን ጀግና ይመችሽ❤❤❤❤❤
አሁን ምሁር ሰዉ ተሹሟል አስሜ እንኳን ደስ አለህ ሽህ አመት ግዛ ሽፈረዉ ተዉ እዉቀት ይዝለቅህ እንጂ
ሽፌ እግልዙ ከጋቢ ወደቁምጣ😂😂😂😂😂😂
ዋው አስሜ ትችላለህ ጀግናው ❤❤❤ አዩ ደግሞ ለሁሉም አጨብጫቢ ነው 😂😂😂😂😂
ትክክለኛ ሰዉ ተመረጠ አስሜ ይመችህ❤❤❤❤
የሰፈረው ትወና ከሁሉም ይበልጣል ይመቸኛል
አቤት የአያሌው ማሽቃበጥ ወደ ነፈሰበት😅😅
በጣም የሚያዝናና ድራማ ነው
ሆሆሆ ስልጣን እንዲህ ያረጋል ባንቻየሁ😂😂😂
ሽፌ ቦላሌዋን ጥላ ቁምጣዋን አነሳች😂
@bhhhh8094
Ай бұрын
😂😂😂😂
@wgwgwsvgay4617
Ай бұрын
😂😂😂😂
አወ አሁን ገና ሥልጣን ቦታውን አገኘ ❤አየ ሺፌ እግሊዙ😂😂
ምርጥሰውአስማረ
ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንደ አስማረ አይነት ገዢ ይስጠን ፍርድ አጋደለ ደሀ ተበደለ የሚል መንግስት❤❤❤❤❤❤
የትበይን ተራመቸይሆን የባልስልጣንሚስትየምትሆነው አያሌውመቸም አልጫነው. እሱየሚወደው ጡሩባ መፍትነው😅😅😅😅
@ekramweleyuwa1207
Ай бұрын
የዛኔማ ታየኝ የትበይን ጉራ
Asmey the great Hayal sew.
አረባንቻየውአበዛሽውሆሆሆሆ😂😂😂😂😂
አስማረ የወንዶች ቁና ድል ለአማራ ፋኖ❤❤💪 ሽፈራውን በረድ አደረጋችሁልን ሻሼ የእጅሽ ነው ባንቻየሁ ተጨማለቅሽ😅😅😅😅ትበይንማ የኔ ልብ አድርስ❤❤❤
አሰሜ ብረቱ የጥንቱ የጠዋቱ በማተቡ አዳሪ የኔ ጎምላላ እሁብክ ከቲር 😮😅 ትበይን ትሙት እወድሐለው ሰው ስለሆንክ እነደ አያሌው ልሙስሙስ አይደለህም እንደ ሽፌ እንግሊዝ አይደለህም 😂😂😂😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ይገርማ ስሾም እንደዛ እንዳልተንቀባበረ ዛሬ ቁምጣው አስማረ ግን፠ተመችቶኛል
አስማረ ትበይን ምርጦቸ አያሌዉ ሽፈራዉን ሰራለት😅😅
Anedegna negni❤❤❤❤
አስሜ ሚዛኑ መልካሙ ሰዉ ስልጣን ሲዳብር እንዳትቀየር
ጀግና ትበይን ደግ አደረግሽሻቸው ይመችሽ
ባቻየሁ ተይ😂😂😂😂አይብዛ😂😂😂
Asemeee❤❤❤❤
አያሌው አይዞክ ሽፈራው አስማረ ዋው ይመቺ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😂😂😂😂😂😂
አያሌው ሺፍራውን ልክልኩን ነገረው እኮ😂😂😂አያሌው አልተቻለም😂😂😂የዘመኑ ስልጣን እንዲነው😂😂አስሜ ምርጥሰው❤❤❤
አይ ትበይን ስወድሽኮ🥰🥰 የዛሬው በጣም ይለያል 😂😂😂😂😂😂 😂😂😂😂😂😂😂
ደስስስ ሲል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አስማረ የኔ ጌታ❤❤❤
yimechachihuui
Betam miry Wokitun yetebek
እደ አስሜ አሳቢ መንግስት ለኢትዮጵያ ብዬ ተመኘሁ በላይክ
አስማረ.ይመችህ❤❤❤❤
ይመችሽ ትበይን
😂😂😂አየ የዛሬው ደሥ አለኝ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂አይሽፌከግሊዙ ወደግብዙ ስለተዘዋወርህ ደስብሎናን የሆንህግብዝ ይበልህ
አይሊው❤❤❤❤❤❤❤
አስማረ የሰው ልክ የዘሜ ወድም❤
አሥማረ ጀግናው❤❤❤❤❤
ehhhhh ale ayalew
asimare.betam.tiru.sew.new.eshi.berta
አስሜ የኔ ፍቅር ስወድህ እንኳን ተሾምክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
😢በቅርቡ መታሰራቸዉ አይቀርም😢😢😢
Asmare is kind.
ሻሽቱ የዘበኑ ብድር ዉሎ ያድር ህጅስሪ😂😂😂😂
አስማረ ጎበዝ ነህ
ሺፈራዉ ወደ ቁምጣዉ ተመለሰ😂😂😂
አይ አያሌው እድሜህ ይርዘም አዝናናሀኝ 😅😅😅😅😅😅 ሽፌ እግሊዙ 😅😅😅
አስማረ 🎉🎉ትበይን 👌👌👌👌👌❤❤
ደሰሰ ሰትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ግዜመሠላልነዉ ያወጣል ያወርዳልአሉ😂😂
አደኛ ነኝ😂😂😂
❤❤❤👍👍👍
❤❤❤❤
እረ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤👍👍👍
😅😅😅አያሌዉ የልቡ ደረሰ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ሽፊ እደወረደ አብይም ይውረድልን ያረብ😢😢😢 ሻሻ የሽፊ ግፍ ነው ሂጂና ስሪ😂😂😂
አስማረ የኛጀግና እኔ የትበይንና የአስማረ አድናቂ ነኝ🥰🥰🥰🥰❤❤
ውይ ስወዳችሁ❤❤❤😂😂😂😂
አረ ባቻየሁ😂😂😂😂😂
ያማል😂😂
ከነ ትበይን ቤት ከምድጃው በላይ ማንጎ ነው የሚታዬኝ😮😮😮😮❤❤
❤❤❤❤❤ትበይን ስወዳት እደኔ ጀግና ነች ወይፉክች
ፈጣሪ አብይ አህመድንም እደ ሽፈራው እሚያወርድ ይጣልበት
😅😅አይይይ ሻሼ ጥላውንም አወረዱብሽ