[NEW] ባልሽን ወሰጅው - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ

Ойын-сауық

Пікірлер: 125

  • @user-un8rv5md9t
    @user-un8rv5md9tАй бұрын

    ድል ለተገፋው የሞት ፍርድ ለተፈረደበት ለአማራ ህዝብ እና ለአማራ ፋኖ ‼️ሞት ለብልፅግና መንግስት 👈ነፃነት እና ፍትህ ለመላው ኢትዮጵያዊ ህዝብ ‼️

  • @abdullax1390

    @abdullax1390

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂አይሽፈራው😊

  • @IifeIife-uo9xo

    @IifeIife-uo9xo

    Ай бұрын

    አሜንንንንን❤

  • @meselehadigu9861

    @meselehadigu9861

    Ай бұрын

    Kkkkkkk

  • @burthkanburthkan1652

    @burthkanburthkan1652

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jk3in5xm8t

    @user-jk3in5xm8t

    Ай бұрын

    አሜን፫❤😢

  • @MediMohammed-kg7hq
    @MediMohammed-kg7hqАй бұрын

    😂😂😂😂 አይ ሽፈራው ጉድ ሆንክ በገዛ እጅህ ተበላህ ትበይን የኔ ጅግና ደግ አደረግሽ ይህ ወስላታ😅😅😅

  • @tubeysikit
    @tubeysikitАй бұрын

    ራያ ቆቦ አራዱም መስጅደል ሀሊድ አብረን እንገባ አራት አመቱ የሰለምቴዎችመስጅድ አብረን ተው ቪዶ ሸርቻለሁ የአሄራ ቤታችን

  • @andargachewbiadge1083
    @andargachewbiadge1083Ай бұрын

    እረ አያሌው ትንሽ አታፍርም እንዴ የስው ቤት ይመቸኛል ማለት ወንድ ልጅ ምንም ቢቸግር መላ መፈለግ ነው እንጂ እስው ቤት ሂዶ የሌላ ትዳር ማናወጥ ጥሩ ምሳሌ አይሆንም 😢😢😢

  • @ethiopiaafrica5008

    @ethiopiaafrica5008

    Ай бұрын

    እንደ አያሌው አይነት ሰው በገጠር ሞልቷል።

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537Ай бұрын

    ሸፋራ በሳቅ ግድልክኝ አቃይንእያጥብኩኝ😂😂

  • @KingVip-qb4sh

    @KingVip-qb4sh

    Ай бұрын

    ያለቀሰ መስሎኝ ነበር😂😂😂😂

  • @fhufhhfuhgg537

    @fhufhhfuhgg537

    Ай бұрын

    ማልቀስማ ወስጡአለቅሷል😂😂​@@KingVip-qb4sh

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76Ай бұрын

    ዉይ ትበይን የኔ አጀት አርስ ትክን የምታደርጊያቸዉ ነገርስ😂❤

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1tАй бұрын

    ባንችአየሁ የምትባል አለቅላቂ ማስታረቅ በጭራሽ አትችልበትም ማቋጨት እንጂ ሻሼ የምትባል ቅሌታም የምትፈልገው ግልጽ ነው አያሌው ምንጊዜም ቀላዋጭ ነው ሽፈራው ደግሞ ጉረኛ ነው ያልሆነውን ነኝ እያለ በውስጡ የሚብከነከን ያኛው ቅንነቱ ወደጅልነት ያጋድላል😊❤

  • @user-df8ji8fm7r
    @user-df8ji8fm7rАй бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ተነሱ ለስግደት

  • @user-bc7sw6bh1e

    @user-bc7sw6bh1e

    Ай бұрын

    እሺ🎉❤

  • @SeeSee-mk4qr

    @SeeSee-mk4qr

    Ай бұрын

    እሺ እሱ ይስማን 🙏🙏🙏🙏🙏ተክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ለሀገራችን ያብቃን

  • @GechNagash
    @GechNagashАй бұрын

    አስተያየት ኘሊስ አጭር ሀሳብ አድጋችሁ በዛ ላይ ደቂቃውን የናቲን ቀልድ አታስመስሉት

  • @user-px3ny6ez9t
    @user-px3ny6ez9tАй бұрын

    አያሌው ጭሱ

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8tАй бұрын

    አስማረ ሁሌም የሰዉ ድንበር ግዜ የማይቀይረዉ የኔ የዋህ ❤❤❤

  • @KemalGeta
    @KemalGetaАй бұрын

    Welcome

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8tАй бұрын

    አይ ትብይን የሴት ጀግና ሁኝበት አቦ ይመችሽ ❤❤❤

  • @tuba9437
    @tuba9437Ай бұрын

    ቀጥሉበት ተመችኛ ሽፋራ ተመችኛ 😂😂😂❤❤❤የኔዉዶች

  • @etaguayelu9286
    @etaguayelu9286Ай бұрын

    ሽፈራው የታባክ እሰይ 😂😂😂😂😂

  • @zeyenyadawud9443
    @zeyenyadawud9443Ай бұрын

    የዛሬው ይለያል😢😮😂❤

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533Ай бұрын

    ትበይን ናት የድራማውድምቀት😂😂😂😂ሥወድሺ❤

  • @user-om9en6rb4d
    @user-om9en6rb4dАй бұрын

    በደብ ነበር ሽፈራውን ማስቀናት ቀጥሉበት😅😅😅😅😅😅

  • @fhufhhfuhgg537
    @fhufhhfuhgg537Ай бұрын

    እተብይ ጅግናዋ ፋኖ❤❤❤❤😂

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533Ай бұрын

    ሺፌ እጀንበጀ የሆነነገር ገጠመህ😂😂😂😂😂😂 ቤቱ ይነትነኛል አላለም😂😂😂😂

  • @userenter2635
    @userenter2635Ай бұрын

    አይ ሺፍራው ተቃጠለ😂😂😂😂😂የኔም ቤት ዘመመ አለ ሺፍራው😂😂😂እኔ ያንችን ምላስ በምልልስ አልችልም😂

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamahАй бұрын

    አያሌአሁንወድነኝብለህልታወራነው😂😂😂🙆🙆

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533Ай бұрын

    አየሺፌ እግሊዙ ቻለው እግድህ😂😂😂😂😂

  • @hawabintchaneyoutube1005
    @hawabintchaneyoutube1005Ай бұрын

    ጃዱብየው ክክክ አለች አላለም

  • @user-pd9vy2vz4s

    @user-pd9vy2vz4s

    Ай бұрын

    በሳቅ ገደለኝ እኮ😂

  • @Awake.726
    @Awake.726Ай бұрын

    ትበይን በመመለስሽ ደስ ብሎናል!

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394Ай бұрын

    አይ አያሌው እዚ ተመችቶኛል አላለም ይሄ ወስላታ 😂 😂😂😂

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9hАй бұрын

    ትበይን የኔ ጀግና❤❤❤

  • @user-om9en6rb4d
    @user-om9en6rb4dАй бұрын

    ቶሎ ልቀቁ ቀጣዩን ሽፈራው በቅናት ሲጨስ ማየት ናፈቀኝ😂😂😂

  • @user-ir5vt1dl3m
    @user-ir5vt1dl3mАй бұрын

    በርቱልን 😘😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @matiastesfahun6353
    @matiastesfahun6353Ай бұрын

    Tbeyn adegna

  • @user-pw5bw7bv8z
    @user-pw5bw7bv8zАй бұрын

    ቱቱቱቱ አያሌዉ ዘጋኚ😅😅😅😅

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qrАй бұрын

    አይ አያሌው እደሴት እየወጣ 😂😂😂

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4shАй бұрын

    አይ ሽፌ እግሊዙ ጉደ አገኘህ በገዛ እጅህ😂😂😂

  • @mmm1528
    @mmm1528Ай бұрын

    አይ አያሌው ሸምየለም እደ ክክክክክክ

  • @AwalAwal-et1gj
    @AwalAwal-et1gjАй бұрын

    መጀመሪያ ናብለህ ደግሞ ውጣልኝ አይ ሽፌ እግሊይዙ

  • @AsiyaIbrahim-ek6sy
    @AsiyaIbrahim-ek6syАй бұрын

    አይ ትበይን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የኔ ነገረኛ

  • @ibrahimibrahimismail
    @ibrahimibrahimismailАй бұрын

    ጀግና ትበይን

  • @user-pd9vy2vz4s
    @user-pd9vy2vz4sАй бұрын

    አይ ሺፈራው ገደለኝ በሳቅ 😂😂😂😂

  • @user-wu5jq9pc3v
    @user-wu5jq9pc3vАй бұрын

    አይትበይን ይገዝህጅአላለቺም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-ms1qv2rs2m
    @user-ms1qv2rs2mАй бұрын

    ትበይንኮ ማርርር ናት የኔ ቆራጥ ሴትልጅ ቆራጥ ስኮን ነውጅ አያሌው ይህ ልፍስፈስ የዘመድን ባል ነው እሚመስለኘ 😂😂😂😂😂👊👈

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kfАй бұрын

    አይ ሽፈረው😂😂😂😂😂😂

  • @user-om9en6rb4d
    @user-om9en6rb4dАй бұрын

    ወይኔ ሽፈራው በሳቅ ገደለኝ😂😂😂😂

  • @semusemu469
    @semusemu469Ай бұрын

    አልወስድም 😂😂😂አይትበይን😅😅😅😅

  • @gigitubeweloo
    @gigitubewelooАй бұрын

    የባለስልጣኖች መጨረሻ ይሄ ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hrhrrhhr784
    @hrhrrhhr784Ай бұрын

    ሽፋራው፣አሳቀኝ😅😅😅😅

  • @user-sz5ql2re1q
    @user-sz5ql2re1qАй бұрын

    ትበይን 😂

  • @DhdhdhDhdjdh-cs3xu
    @DhdhdhDhdjdh-cs3xuАй бұрын

    አይ አያሌው 😅

  • @user-hs9fi8hu1q
    @user-hs9fi8hu1qАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂ኸረ በሣቅ😮

  • @yuhyuh1416
    @yuhyuh1416Ай бұрын

    እንደኔ አስማረን የሚዉድ ላይክ አረጉኝ❤❤

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2cАй бұрын

    አይ ሸፈራ😂😂😂😂

  • @abebechalemu645
    @abebechalemu645Ай бұрын

    በራስመተማመን ትበይን

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654Ай бұрын

    ተወዳጆች ❤❤❤

  • @user-ic1re8mx1s
    @user-ic1re8mx1sАй бұрын

    ተመቸኝ አላለም😂😂

  • @yewoinharegadgo5503
    @yewoinharegadgo5503Ай бұрын

    እስይ የኔ ኩሩ ትበይን አስደስተችኝ ሻሼ ምን አስበሽ ነው እንደዚህ ያለ ሃሳብያመጣሽው አንቺ ብትሆኚ ምን ታደርጊ ነበር

  • @SamirahSamira-cm7ne
    @SamirahSamira-cm7neАй бұрын

    አጎጎዙን አይቶ አሮሮጡን ይገምታል 😅ትበይ ሽፈራዉ😂😂

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652Ай бұрын

    አይ ሽፈራዉ እኔ ለቅቄ ልዉጣ አላለም😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hayat-mc2yv
    @Hayat-mc2yvАй бұрын

    መጡ መጡ❤❤❤

  • @burthkanburthkan1652
    @burthkanburthkan1652Ай бұрын

    እላይህ ላይ እንዳይሰፋሩ ትበይን ይመችሽ❤❤❤❤❤

  • @user-ep7pk3bc6j
    @user-ep7pk3bc6jАй бұрын

    ረወየው...ሺፈራው.😂😂😂😮😮

  • @temnsera3152
    @temnsera3152Ай бұрын

    ድንቅ ትወና ነገሩን ከየት ወዴት እደምታገናኙት ❤

  • @aishahamad3734
    @aishahamad3734Ай бұрын

    😂😂😂😂😂ትበይን.ይመችህ

  • @user-zu9kp7zd1j
    @user-zu9kp7zd1jАй бұрын

    😂😂😂😂shefrawe gode one 😂😂😂😂

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1dfАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina7408Ай бұрын

    ዊ ሸፍርወ

  • @geneteden4343
    @geneteden4343Ай бұрын

    ሽፈራው እንዳያፈናጥረው ብቻ ሽፈራው ወረደ ሽፈራው ሞተ እንዳስወረደው አሁንም እንዳይደገም 😄😄😄😄1

  • @hasna892
    @hasna892Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂ሽፍራሁ ትበይን

  • @user-gi7qc3bc1k
    @user-gi7qc3bc1kАй бұрын

    አስሜ ፎቃየ 🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🌹🥀🥀🥀🥀

  • @user-du8hd4ej1x
    @user-du8hd4ej1x29 күн бұрын

    😂❤❤❤

  • @user-po4jc1rb2p
    @user-po4jc1rb2pАй бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @AminatMoges
    @AminatMogesАй бұрын

    አያሌው ተበላ😮

  • @adddddddd
    @addddddddАй бұрын

    እኔ ደግሞ ይህቺን ሻሼ የሚሏት ቀላባይ ባለጌ ደብራኛለች ስንት ሲሰሩት እንዳልኖሩ ሽፈራውን አሁን እሱን ማብሸቅ ይሆናል አንተ ወሽካታ አያሌው ውጣ ከስውቤት

  • @user-tr8yl9er6l

    @user-tr8yl9er6l

    Ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @samuelmelese-pc9sv
    @samuelmelese-pc9svАй бұрын

    ሽፌ😂😅😅😅😅😅

  • @AbdiReru
    @AbdiReruАй бұрын

    የቋንቋችሁለዛፍቅርያሲዛል

  • @gjfu4978
    @gjfu4978Ай бұрын

    ትበይን መቼነዉ ልብስ እምቀይሪዉ ❤❤❤😅😅😅😅

  • @jibrilhamid8596
    @jibrilhamid8596Ай бұрын

    ኢጭ በቃ የምርጫው ጉዳይ እንዲህ የሰፈር ወሬ እንይ

  • @kalkal8468
    @kalkal8468Ай бұрын

    ጥብሽን ሰብስቢሊኝ😂😂😂

  • @danielabtedaniel1271
    @danielabtedaniel1271Ай бұрын

    😂😂😂

  • @user-pr9uz4pq6j
    @user-pr9uz4pq6jАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9rАй бұрын

    😂😂😂 አያሌው ጫካ ውስጥ መኖር ይሻልሀል የሰው ትዳር ከምታፈርስ

  • @A13Galaxy-ib1qn
    @A13Galaxy-ib1qnАй бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @tuba9437
    @tuba9437Ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @user-gs3nv9bx3o
    @user-gs3nv9bx3oАй бұрын

    ባንቹየ የኔ ናፍቆት ስወድሽኮ አንድቀን ባየውሽ ወይ በስልክ ባናገርኩሽ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008Ай бұрын

    አስማረ ዛሬ ተጃጅለሃል ። የእነ ሽፈራውን ትዳር ልታፈረስ ነው !!

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654Ай бұрын

    ወይኔ ሽፈራው😂

  • @AmanuelSewagegn-eg1nt
    @AmanuelSewagegn-eg1ntАй бұрын

    አይ ሽፌ ጠርጥር ከገንፎውስጥ አይጠፋም ስንጥር

  • @user-fm1yp3gn7q
    @user-fm1yp3gn7qАй бұрын

    አይ😂

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2dАй бұрын

    ሽፈራው እዛውተቀምጠህ 😅😅😅😅😅

  • @gigitubeweloo
    @gigitubewelooАй бұрын

    የሽፈራዉ መጨረሻ😂😂

  • @user-qy4lx4cx8n
    @user-qy4lx4cx8nАй бұрын

    አይ ሽፈራው 😂😂😂

  • @user-py5qm6tk4s
    @user-py5qm6tk4sАй бұрын

    አይ ትበይን እያበዛችው በጣም😮

  • @user-fx9lb2zk1l
    @user-fx9lb2zk1lАй бұрын

    ጥንብሽን ሠብሥቢልኝ😅😅😅😅

  • @zdd23
    @zdd23Ай бұрын

    የትበይን ወሬ ሁላ😂😂😂😂😂😂

  • @rak7888
    @rak7888Ай бұрын

    ሰረጎገብ,አላለችም,አይትበይን😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ሞኩበሳቅቅቅቅቅ

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25Ай бұрын

    ለማይረባ ገንዘብ ብላችሁ ስልጣኔ መስሏችሁ የአማራን እሴትና መልካም ባህል አቅልላችሁ ተራ ባለጌና የሰዉ ሚስትን የሚመኝ ሥራዉን ዉሽምነትና ሽርሙጥና አድርጋችሁ ማቅረባችሁ በጣም በጣም ያሳዝናል። የአማራ ብሔር ስንት ዉብ ባህል ቱባ አስተምህሮት የሃይማኖትና ሊቅነት ጠበብትነት ሙስሊሙም ከክርስቲያን ወንድሙ ጋ ተዋዶ ተግባብቶ የሚኖርበት የሚናፈቅ መግባባት እያለዉ ለናንተ ተራ ገንዘብ ሲባል ቋንቋዉንና አነጋገር ዘይቤዉን ወስዳችሁ ዉሽምነትንና ጥንቆላን የምትነዙት ነገር በጣም ያስተዛዝባል።ያስጠይቃችሁማል ሌላዉ ብሔር የራሱን ብሔር እንደዚህ አያቋሽሽም። ለመሆኑ ህፃናቶችሽ ያዩታል ይህን???

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uqАй бұрын

    ሻሸግንየዋህናትከምር

  • @AwalAwal-et1gj
    @AwalAwal-et1gjАй бұрын

    አይ ሽፈራው

  • @user-mu8nb3iq2m
    @user-mu8nb3iq2mАй бұрын

    ያለ ባህላችን መቼ ጀምሮ ነው ወንድ ልጂ እሚኮበልል

  • @burthkanburthkan1652

    @burthkanburthkan1652

    Ай бұрын

    ትክክል❤❤❤❤

  • @kalkidanadafre5457
    @kalkidanadafre5457Ай бұрын

    በጣም እያሳጠራችሁት ነው ደቂቃው በጉዞ ብቻ እያለቀ ተሳቀቅን

  • @mussiet977
    @mussiet977Ай бұрын

    i dont like tebeyen any more

  • @abebakibret4565
    @abebakibret4565Ай бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Келесі