አያሌው ከጅሏት 😱 - አዲስ አዝናኝ ድራማ

Ойын-сауық

Пікірлер: 200

  • @myfano
    @myfano25 күн бұрын

    ማነው ገና ሳያይጀምር ላይክ የሚያደርግ ትበይን አልተቻለችም😅ኧረ ተው ሰአት ሰጠት ይደረገን ❤❤

  • @mayamuller8741

    @mayamuller8741

    24 күн бұрын

    እኔ

  • @user-es9ot9pi1y

    @user-es9ot9pi1y

    24 күн бұрын

    እኔ🎉🎉🎉🎉

  • @Haymitubeo
    @Haymitubeo25 күн бұрын

    ቅመሞችዬ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታእንጄራ ይስጣችሁ🎉

  • @KemalGeta

    @KemalGeta

    25 күн бұрын

    amiiiiiiin.yareb

  • @user-nk5vb4yi2u

    @user-nk5vb4yi2u

    25 күн бұрын

    ​@@KemalGeta😮😅😅d ❤

  • @user-tk6rv9or5t

    @user-tk6rv9or5t

    25 күн бұрын

    አሚን

  • @user-tk6rv9or5t

    @user-tk6rv9or5t

    25 күн бұрын

    ኘሚን

  • @RgfHjg

    @RgfHjg

    25 күн бұрын

    አሚን

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili401525 күн бұрын

    ትበይን ብትበሳጭም በሐቅ ነው ጀግና😂❤😂😂

  • @user-ib2fu2wp1c

    @user-ib2fu2wp1c

    24 күн бұрын

    ይሄ ሁሉ ያመጣችዉ ሻሼ ናት እኔ ብሆን እጇ ሰይሆን ምለሷ ነበር ምቆልፋት 😂😂

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili401525 күн бұрын

    ትበይን የሴት አርበኛ ስወዳት❤

  • @emebetgeremew4567
    @emebetgeremew456725 күн бұрын

    እንደ አስማረ ያሉት ሰውች ያብዛልን ሁሌ ሚዛነኛ👌❤

  • @TegestTade-gv8op

    @TegestTade-gv8op

    24 күн бұрын

    Amen ❤❤❤

  • @user-es2nh7fm4r
    @user-es2nh7fm4r25 күн бұрын

    አያሌው ተመለስ አትሽለጥለጥ😂😂😂

  • @user-br1gv4yz6t

    @user-br1gv4yz6t

    25 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂ወይ ተልባ የሆነሰዉ

  • @user-nm5xg1nh6q
    @user-nm5xg1nh6q24 күн бұрын

    ድራማችሁ በጣም ጥሩ እና አዝናይ የሀገራችን ባህል ወግ አስተዋዋቂ ነበራችሁ አሁን ግን ድራማ ከመልቀቃችሁ በፊት ገምግሙት ።በሀገራችን ባህል ወግ ሀይማኖት መሠረት በለፈው አያሌው ሻሽቱን አግብቷት ነበር። አሁን ግን እንዴት የሚስቱን እህት የከጅላል????

  • @zewuduaragie
    @zewuduaragie25 күн бұрын

    እንዴው ትበይንን ባገባት ይህን ምድረ ተላላኪ ተልካሻ ሁላ እያመጣች ብታጉርርልኝ የደንበጫ አረቂ የሆነች ጀግና ሴት

  • @aminetibrahim-dz3dj

    @aminetibrahim-dz3dj

    23 күн бұрын

    I am denbca

  • @fevengetnet3568
    @fevengetnet356824 күн бұрын

    አያሌው ግን ሴት የተባለ አይቀረውም ሁሉንም ነው ማከጅለው😂😂😂😂አረ ምን ጉድ ነው

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao204425 күн бұрын

    ትበይን የድራማው ድምቀት👍

  • @user-bx3iy3qk8g
    @user-bx3iy3qk8g25 күн бұрын

    ወላሂ ሱስ ሆናችሁብን በግዜ ይለቀቅ ደቂቃውም ይጨመር የምትሉ ላይክ👍👍👍👍👍😂😂

  • @vcb8834

    @vcb8834

    24 күн бұрын

    አይ አበሻ😂😂

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen25 күн бұрын

    ትበይን አሁን ጉድ ሆነች😂😂 አይ አያሌዉ😂

  • @SminehAsfaw-vj1dv
    @SminehAsfaw-vj1dv20 күн бұрын

    ለነብስ አባቴ ወይኔ አማራ !አቤት ክብር

  • @user-jp4nh5ew8k
    @user-jp4nh5ew8k25 күн бұрын

    አያሌው እህትማማቾችን ሆ ትበይኔ የኔ ውድ እሆው በላኝ ብለሽ ነበር እኋሊያስበላሽ ነው😂

  • @Akal-Mekonen
    @Akal-Mekonen25 күн бұрын

    ኧረ በለዉ አያሌዉ 'ርሻዉን ተወዉ😂😂😂

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hw25 күн бұрын

    ትበይን የኔ ቆራጥ አንችንማ በአካል ለማየት ያብቃኝ💪😍😍

  • @TiaTery
    @TiaTery25 күн бұрын

    ሻሸና ብረሀኑ ጁላ አድ ነው ምላሳቸው

  • @UiHd-yv1nl
    @UiHd-yv1nl25 күн бұрын

    አደኛ ሁለተኛ አትበሉ ላይክ ሸር አዲርጉ❤❤🎉🎉❤

  • @IifeIife-uo9xo

    @IifeIife-uo9xo

    25 күн бұрын

  • @thgd7551
    @thgd755125 күн бұрын

    ሻሼጋ ተኝቶ አህቶል የት ሀገር ብሀል ነው😮😮

  • @SminehAsfaw-vj1dv
    @SminehAsfaw-vj1dv20 күн бұрын

    አስማረ ማለት ፍትህ አዋቂ ጀግና ገበሬ ነው ዋው ይመችህ !

  • @userenter2635
    @userenter263525 күн бұрын

    አስማረ የእውነት ሰውነክ👌❤❤ጉድነው አያሌው ሻሼን አግብቶ ከርሞ ደግሞ ይችን ምን ሊልነው ኧረ እዳታስጠሉ

  • @MeseretGONDER
    @MeseretGONDER25 күн бұрын

    ኧረ ይደብራል ኮሜንታተሮች አንደኛ ነኝ ሁለተኛ ነኝ እና ምን ይጠበስ አስተያየት መስጫ ቦታዉ እኮ ቀድሞ የመጣ ሰዉ ማን እንደሆነ ለመመዝገብ አይደለም😂

  • @rahamarahama4833

    @rahamarahama4833

    24 күн бұрын

    እኮ ጅል ሁላ

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x24 күн бұрын

    ትበይን አንበሳ❤አየ አያሌው ይኸን የወንድ አልጫ ትበይንና አስማረ ❤❤

  • @nebiahmed3297
    @nebiahmed329725 күн бұрын

    Thank you for sharing it’s nice comedy 😀😀❤️

  • @gdamdan
    @gdamdan25 күн бұрын

    አፍላ ፍቅርን እያየሁ እናተ ስትመጡ ትቸዉ ወጣሁ የኔዋ ትበይን ቀጥይባ የማንም ልቅምቅም የሰዉ ልክ አያቅም ትላለች አያቴ😂❤❤

  • @twrk87
    @twrk8724 күн бұрын

    "እኔ እኮ እወዳለሁ😃😃😃" ኣይ አያሌው😅😅😅

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9h24 күн бұрын

    ትበይንኮ የኔልብ አድርስ ❤❤❤ምድረ ቶስቷሳ አስጠድቢውማ😅😅😅😅 ወንድልጅና ወተት ያየ ድመት አንድ ናቸው አያሌው ውይ😅😅😅😅

  • @ethiorth-tube8773
    @ethiorth-tube877325 күн бұрын

    እንዳያሌው አይነቱን አስሮ በርበሬ ማጠን ነው

  • @user-zf6ft5dd1r
    @user-zf6ft5dd1r25 күн бұрын

    ትበይን የኔ ቆንጆ ዛሬ በጣምነው ያማረብሽ😘😘😘😘

  • @user-ut4ip8bc6j
    @user-ut4ip8bc6j25 күн бұрын

    😂😂😂 ትበይን❤💪💪

  • @YonasJunare
    @YonasJunare25 күн бұрын

    አንደኛ ነኝ ላይክ🎉❤❤

  • @kasaKasaborena
    @kasaKasaborena25 күн бұрын

    እኔሁለተኛ

  • @user-gs3nv9bx3o
    @user-gs3nv9bx3o25 күн бұрын

    ባንቹየ የኔ ናፍቆት

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq25 күн бұрын

    ውይይይይጥሎብያን ሰሞኑንአያሌውንሳይ ይደግፉት ይጨምራልእሔ አያርሴ

  • @zewuduaragie
    @zewuduaragie25 күн бұрын

    አይ ትበይን ይህን ሽፈራው የተባለ ወጠጤ ብታግችልኝ

  • @inalamgoran1046
    @inalamgoran104625 күн бұрын

    አበረታቱ የመዳም ቅመሞችዬ 🥰🥰🥰🥰

  • @tejealene2386
    @tejealene238624 күн бұрын

    ትበይን በራስ መተማመንሽን አደንቃለሁ ጎበዝ በርቺ👍 አያለው ግን አይ አያሌው ምን ነካህ ፍየል ከ መድረሷ ሆነብህ እኮ ነገርህ🤭😀😀

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera653325 күн бұрын

    ውይይይይይይትበይን የኔጀግና😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌አየሺፌ አፍአይሞት

  • @user-br1gv4yz6t
    @user-br1gv4yz6t25 күн бұрын

    😂😂😂😂አያሌዉ አመልህ አለቀቅህም

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia765424 күн бұрын

    የኔ ጀግናች😍😍😍

  • @user-kz2zk6mo1j
    @user-kz2zk6mo1j25 күн бұрын

    😂😂😂😂😂ወየውትበይን

  • @abduadem-zf1jz
    @abduadem-zf1jz24 күн бұрын

    አያሌው ተመስጧል❤

  • @Rahma-vr1md
    @Rahma-vr1md25 күн бұрын

    ወይ አያሌም ሻሸን አግብተህ አልነበር እህቷንም አማረህ😂ሁሉ አማረሽን ገበያ አታውጧት አሉ😂😂

  • @love39347
    @love3934725 күн бұрын

    አያሌው ቁምጣህ ዘጋኝ ዛሬስ ዞልዟላ😆😆😆😆

  • @user-fq3ec1jy4c
    @user-fq3ec1jy4c25 күн бұрын

    ሰዓት

  • @saratube7323
    @saratube732324 күн бұрын

    አያሌዉ ሁሊም እንደገጀልክ😂😂😂😂😂

  • @zewuduaragie
    @zewuduaragie25 күн бұрын

    አሴሜ እና እኔ ሁሌም ለእውነት የቆምን አያሌው ማለት አርሶ ጥዋ አፈር አያወጣ የወንድ አልጫ በዘራችሁ አይድረስ😅😂😅😂

  • @user-yw6nq6tw3k
    @user-yw6nq6tw3k24 күн бұрын

    እትበይን ጎሮ ማንጎ ያየ እንደኔ በላይክ

  • @FirewZure-ge6jr
    @FirewZure-ge6jr8 күн бұрын

    እንዴት ያለ ባህልን ማጥፋት ነው እንዴት አያሌው ሻሼን አግብቷት ነበር አይደለ

  • @user-xy9ge5yn9r
    @user-xy9ge5yn9r25 күн бұрын

    እኔን ሚገርመኝ የ አያሌው ቶሎ መቀየር ነው 😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤ ሱስ ናችሁ

  • @abebakibret4565
    @abebakibret456524 күн бұрын

    አስማረ እውነት ተናገርክ 🥰🥰🥰በርቱ

  • @dktube21
    @dktube2124 күн бұрын

    ሃይለኛ ሴትም ትሁን ሃይለኛ ወንድ ለትዳር በጣም አስቸጋሪ ነው፣ በትዳር ውስጥ መከባበር፥ መቻቻል፥ ከፍተኛ ትዕግስት፥ ያስፈልጋል። በመሆኖም ከዚህ ድራማ መማር ይቻላል። እናመሰግናለን።

  • @user-wu5jq9pc3v
    @user-wu5jq9pc3v25 күн бұрын

    ቱ እዳያሌውአይነት ወድአይስጣቺሁ ሱርሱርታም እኔብሆንእትንህንቆርጨ ለድመትነበርየምሰጥልህ😂😂😂😂😂😂በቃ ቀዳዳ ያለውነገርካየህ አትመርጥምደ እኝክ የትበይንባልአተመሆንየለብህም የኔጀግና ትበይን ትለያለቺኮ❤❤❤❤❤

  • @Marya-dm6hy
    @Marya-dm6hy25 күн бұрын

    አስማርየ የሀቅ ሰው ሽ አመት ኑርልን❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @rahamarahama4833
    @rahamarahama483324 күн бұрын

    አይ አያሌው ሴቱን ሁሉ ጨረስክኮ😂😂😂😂

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d25 күн бұрын

    ትበይን የሴትጀግና ባልየለሽታዳምን ይደረጋል😅😅😅 ❤❤❤

  • @MmooBboo
    @MmooBboo25 күн бұрын

    ዋዉ

  • @user-zu9kp7zd1j
    @user-zu9kp7zd1j25 күн бұрын

    Shefrawe Goode lesrate nw tebiyinine 😂😂😂 aylewe lebhu mita eko😅😅😅

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay461724 күн бұрын

    ሸጋ ተቤቱነው አለ ወየው ሾካካ 🤣🤣🤣

  • @AmenMidea
    @AmenMidea24 күн бұрын

    ቤት ነኝና አያሌው 😂😂😂😂

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9ww25 күн бұрын

    ትበይን የኔ ባኮኒ ይቆጨኝ ነበር ምዲረወሬኛዉላ አደራራበያቸዉ😂😂

  • @FortyfourMertule-iv4gu

    @FortyfourMertule-iv4gu

    25 күн бұрын

    ባኮኝ ምን ማለት ነው ?

  • @user-jo9nq8mn2c
    @user-jo9nq8mn2c25 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤ አንኳን ደና መጣችሁ

  • @heymanothemanot2317
    @heymanothemanot231725 күн бұрын

    አያሌው ስታስጠላ የወንድ ወረኛ ሚስቱን የማያከብር ወንድ ትብይን ጀግና❤

  • @user-ui8dm9jc8p
    @user-ui8dm9jc8p25 күн бұрын

    zara andega😂😂😂

  • @zinatmohammed9997
    @zinatmohammed999725 күн бұрын

    አይ አያሌው ያየውን ሁሉ የሚመኝው ነገርሰ😂 ሸፌ በትበይን ሆዱ በሰሎ አልቀረም ሊሰራላት ነው 😂ትበይን የፈራሸው አልቀረም 😂😂

  • @user-jo9nq8mn2c
    @user-jo9nq8mn2c25 күн бұрын

    ዛሬ ተመሰገን እናመሰግናለን 17ደቂቃ 23 ደቂቃ ሆኗል❤❤❤

  • @user-ms2xy5pq1v
    @user-ms2xy5pq1v25 күн бұрын

    ትበይን የኔ ጀግና የሴት ወንድ ኑሪልኝ

  • @user-wu5jq9pc3v
    @user-wu5jq9pc3v25 күн бұрын

    አርሻስ አትታሙምአላለቺም ትበይን😂😂😂😂😂😂😂😂😂በሳቅ

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4sh25 күн бұрын

    ትበይን የኔ ጀግና ወንድ እኮነሽ

  • @FrewBelay
    @FrewBelay24 күн бұрын

    አየ አያሌዉ. 😅😅😅

  • @naymamuhammad3162
    @naymamuhammad316224 күн бұрын

    መገን አያሌው ጥላያዥ በርበሪ ነበር ማጠን

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1x24 күн бұрын

    ክክክክክ አይ ትበይን አንች ሚጥሚጣ ተበላሽ አሁን ገና 😅😅😅😅❤❤❤❤❤ አለምነሽ ከኔ ቤትም ነይ አላለም ልቡ ምን ተሰምቶህ ነዉ ግን ?

  • @user-xc8rq2lw1m
    @user-xc8rq2lw1m24 күн бұрын

    ከያሌም ሸልጥልሽ 😂😂😂😂ቱ ከቱ

  • @user-yw6nq6tw3k
    @user-yw6nq6tw3k24 күн бұрын

    ግን አስማረን ሀቀኝነቱን ወድጀለታለሁ❤❤❤❤❤

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr25 күн бұрын

    ሺፈራው አላመረኝም አያሌውን ባልዳረው😂😂😂😂

  • @aad2762

    @aad2762

    24 күн бұрын

    😂😂😂😂

  • @qonjet
    @qonjet25 күн бұрын

    ትበይን ጀግነዋ 😂❤

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina740824 күн бұрын

    አያሌው

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz239425 күн бұрын

    ትበይን ጉድሽ አያሌው የሻሺቱን እህት ከጅሏል 😂😂😂

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr25 күн бұрын

    ያስማረ ዳኝነት ቀረደ 😂😂😂

  • @bateablneha5887
    @bateablneha588725 күн бұрын

    አያሌዉ እድሜህ አጠረ ትበይን ነይ😂😂😂ጉድሽን እይ😂😂

  • @user-yt6sd8ge5m
    @user-yt6sd8ge5m25 күн бұрын

    ማንጀምሩ አላችህ ትበይን ነግራችህ ነበር የኔ ጀግና

  • @user-wd7vx8fj8h
    @user-wd7vx8fj8h25 күн бұрын

    እምሰሩትጡሩነው ግን ትምህርቱሌላነው እዛውበዛውነውእምትቧኩት አያሌውን ስንትነውእምታጋቡት ባገራችሁ የህትባልየነበረ ይገባልደ አይይይይይይይአስተካክሉት

  • @seada7375
    @seada737525 күн бұрын

    ❤❤❤

  • @gigitubeweloo
    @gigitubeweloo24 күн бұрын

    😅😅😅ጉድ ትበይን ማበድዋ😅😅

  • @aad2762
    @aad276224 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ስአት ጨምሩ

  • @user-jj1ys5wo9g
    @user-jj1ys5wo9g25 күн бұрын

    ትበይን ጀግኒት ጉድሽን አላየሽ 😂አያልው ሳያመልጥሽ አይቀርም

  • @tesfayejc2810
    @tesfayejc281024 күн бұрын

    አልገባኝም።ሁለት እህታማቾችን ሊያገባ ነው እንዴ? አያሌው?

  • @user-xo3ln4bb6s
    @user-xo3ln4bb6s25 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @geneteden4343
    @geneteden434325 күн бұрын

    እህታሞች በየ ተራ አያሌው ልያገባቼው ነው ወይ 😄😄😄😄

  • @user-jo9nq8mn2c
    @user-jo9nq8mn2c25 күн бұрын

    ትበይን የጎጃም ፋኖ❤❤❤❤

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1df25 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zainbzaina7408
    @zainbzaina740824 күн бұрын

    አየ አያሌው

  • @user-hf9we5ri2v
    @user-hf9we5ri2v24 күн бұрын

    አያሌው።ፎንቃ።ገባለት።ቦቸጉድ።እናንተ።አያልቅበት።ደሞምንጀመራችሁ።ደቂቃይጨምር የምትሉ።ላይክእድርጉኝ

  • @haimanot-yo3bb
    @haimanot-yo3bb25 күн бұрын

    አይ ሹፈራው የስራህን ይስጥህ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n25 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤እረ ወየሁ

  • @user-lt3ys4tc2d
    @user-lt3ys4tc2d25 күн бұрын

    ትበይን ጠቀቅበይ የሻሽቱን እህትእዳይድሩብሽ አያሌውን ነቃብለሽ ኑሪ

  • @user-zu4mo9wv6c
    @user-zu4mo9wv6c25 күн бұрын

    ትበይን የኔ ውድ

  • @hannaabraham3566
    @hannaabraham356625 күн бұрын

    አያሌዉና ሴት😂😂😂😂

  • @user-br1gv4yz6t
    @user-br1gv4yz6t25 күн бұрын

    😂😂😂😂😂ትበይን ስዉድሽ ብትከመር ትወርዳለች አላለችም

  • @user-eq4gs3tw8y
    @user-eq4gs3tw8y24 күн бұрын

    አንደ አያሌው አልጫ ዝርክረክ ወንድ እንደት እንደሚያስጠላኝ😃😃😃

Келесі