ትበይን ታገተች - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ

Ойын-сауық

Пікірлер: 132

  • @SARAHSARAH-eo9kf
    @SARAHSARAH-eo9kfАй бұрын

    የክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤

  • @user-kf5dw4gc9m

    @user-kf5dw4gc9m

    Ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮአደረሰን❤❤

  • @user-jk3in5xm8t
    @user-jk3in5xm8tАй бұрын

    የተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል ዋዜማ በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የዛሬ አመተ ከቤተሰበ ጋር እንድናከብር ያብቃን አሜን 🙏

  • @gdamdan

    @gdamdan

    Ай бұрын

    አሜን እኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @IifeIife-uo9xo

    @IifeIife-uo9xo

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜንንንንን🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍

  • @user-yf8cc2gm6f

    @user-yf8cc2gm6f

    Ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @RijsiejHdjejjdj-by4ki
    @RijsiejHdjejjdj-by4kiАй бұрын

    ትበይን ጀግናናት ሻሼ ግን እደባእደን ጉረኛናት ትበይን እርግጠኛነኝ ባሎ ፋኖ መሆን አለበት ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @SalamSalamah

    @SalamSalamah

    Ай бұрын

    የኔጀግናታጫጫቸውአለች💪🤣🤣

  • @tadegeayana9489

    @tadegeayana9489

    Ай бұрын

    እዚህ ላይ ስለ ፋኖ ምትኮምቱ ታማሚ ናችሁ በእውነት

  • @user-ii5ib3ml6x

    @user-ii5ib3ml6x

    Ай бұрын

    ስለፋኖ ያልተኮመተውን ስለማን ሊኮመት የትበይን ጀግንነት ስለፋኖ ያስኮምታል ❤❤❤❤❤

  • @mominafentaw-ly2qw

    @mominafentaw-ly2qw

    Ай бұрын

    ድል ለመከላከያ❤

  • @user-qm8dp3vk8p

    @user-qm8dp3vk8p

    Ай бұрын

    ​@@mominafentaw-ly2qw ውሃ ጥም አከልክሎ ይድፋውና የቱ ነው መከላከያ ይነድልሽና አንድ ብራቅ

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qrАй бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆናቸሁ ሁሉ❤❤❤❤❤

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812Ай бұрын

    ትበይን ጀግና የምትሉ ሰዎች ትገርሙኛላችሁ ይች ወራዳ በፊት ታረቂ ተብላ ስትለመን እቢ ብላ አሁን ምን አለማመጣት

  • @AmenMidea
    @AmenMideaАй бұрын

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዩች በሙሉ እኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትሣኤ በአል አደረሠን አደረሳችሁ❤

  • @aad2762
    @aad2762Ай бұрын

    ማሻአላህ ገናዛሬ አንደኛ ሁንኩኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KingVip-qb4sh
    @KingVip-qb4shАй бұрын

    ዉድ የክርስትና እምነት ተከተይ እህት ወንድሞቸ መልካም በአል ይሁንላችሁ ትበይን የኔ ጀግና😂😂😂ዉሀ ልታረጊያቸዉ ነበርኮ ወላሂ በሳቅ

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qrАй бұрын

    ዛሬ ላይክ አዲርጉኝ መጋኛ ሁላ 😂😂😂

  • @MekdesMekete-tt1hw

    @MekdesMekete-tt1hw

    Ай бұрын

    መጋኛ ይምታሽ😂😂😂😂

  • @Ali-db2ju

    @Ali-db2ju

    Ай бұрын

    እሸ

  • @user-bc7sw6bh1e

    @user-bc7sw6bh1e

    Ай бұрын

    😂😂😂😂

  • @bateablneha5887

    @bateablneha5887

    Ай бұрын

    አዷም አች ነሽ መጋኝ ከከከ ለማንኝዉም አረኩሽ😂😂

  • @uaeuiu2664

    @uaeuiu2664

    Ай бұрын

    ተሰድቢ እማ አላረግም😅😅😅

  • @AmexMohammed-tq9ww
    @AmexMohammed-tq9wwАй бұрын

    ትበይን የፋኖቹ ዘር❤❤❤ 💪💪🇨🇬

  • @user-nd1mm5wi1i
    @user-nd1mm5wi1iАй бұрын

    😂😂😂😂 ይለያል የዛሬው የኛ አዝናኞች በርቱልን

  • @MekdesMekete-tt1hw
    @MekdesMekete-tt1hwАй бұрын

    ትበይን የሴት ጀግና💪😘😘😘

  • @tewodrosshibru2680
    @tewodrosshibru2680Ай бұрын

    እንኳን አደረሳቹህ:: ቆንጆ ነዉ: በዚሁ ቀጥሉ😍

  • @alem23able
    @alem23ableАй бұрын

    ቀኔን የማሳምረው እናንተን ማየት በመጀመር ነው😂 በርቱ በጣም ትችላላቹህ!😁

  • @sada-qw4mx
    @sada-qw4mxАй бұрын

    ትብየን ጀግና አስማረጀግና😂😂😂😂😂😂

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76Ай бұрын

    ዉድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሑ🤲🤲🤲😥አይይ እኔ ግን ዘንድሮም ስደት ነኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hiwot19981

    @Hiwot19981

    Ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ያለው ቀን እንደርሳለን ዋናው ጤና❤

  • @endegsimachew6847

    @endegsimachew6847

    Ай бұрын

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል 🙏

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896Ай бұрын

    ተብዬ. ጀግና. 👍👍👍

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533Ай бұрын

    ትበይን የኔጀግና እደዳጉሣ አራሚ አላለም😂😂😂😂

  • @FatumaHusean
    @FatumaHuseanАй бұрын

    አቦ ትበይን ጀግና

  • @aishahamad3734
    @aishahamad3734Ай бұрын

    ትበይን የኔዉድ❤❤❤❤❤.አይዞሽ.የኔ.ጀግና

  • @user-vx6qf7es7t
    @user-vx6qf7es7tАй бұрын

    ትበይን ጀግና

  • @genetemedia5444
    @genetemedia5444Ай бұрын

    ትበይን ጀግናናት

  • @SmilingHoverboard-mv5wb
    @SmilingHoverboard-mv5wbАй бұрын

    አየ እግርአረማመድ ተበይን

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654Ай бұрын

    አይ ሻሽቱ እንዴ አያሌው ፉከራ ብቻ ነሽ 😂ትደቁስሽ አለች ነብሮ ትበይን😂❤❤❤

  • @MasreshawuWaltengus
    @MasreshawuWaltengusАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳ ለባእል በሰላም አደረሳችሁ

  • @user-mu9ir6sb2s
    @user-mu9ir6sb2sАй бұрын

    መልካም ፋሲካ

  • @user-fx3lh8ru3s
    @user-fx3lh8ru3sАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂አይትበይን ፍኖዎ ጀግና

  • @merajasmin1478
    @merajasmin1478Ай бұрын

    እኔም

  • @feradesa9188
    @feradesa9188Ай бұрын

    እንደው ስወድሽ ትበይን የሴት ጀግና❤❤❤❤❤

  • @tansgnedanlw
    @tansgnedanlwАй бұрын

    😊😊😊😊❤❤❤

  • @gigitubeweloo
    @gigitubewelooАй бұрын

    ሲያምሩ

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamahАй бұрын

    ትበይንየኔጀግናታጫጫቸውአለሽ😂😂😂

  • @user-zu4mo9wv6c
    @user-zu4mo9wv6cАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeseretGONDER
    @MeseretGONDERАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954Ай бұрын

    ወይ ቆጨኝ 🤣የሚለው ሙዚቃ 🤣ትበይን ስትለመን ያዙኝ ልቀቁኝ ብላ እእ 😒

  • @AhmdAhmd-or7is
    @AhmdAhmd-or7isАй бұрын

    😂😂😂😂ወየው ባችየሁአለይብየአላለይም

  • @alexawoke
    @alexawokeАй бұрын

    Finishing soud"s of Tebeyen is Hilarius 😂😂😂

  • @gjfu4978
    @gjfu4978Ай бұрын

    ትበይን ጀግና ❤❤❤😂😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954Ай бұрын

    አይ 🤣ባንቻየው 🤣ነብሴ አውጭኝ 🏃🏽‍♀️

  • @user-gs3nv9bx3o
    @user-gs3nv9bx3oАй бұрын

    ባንቹየን አቅፌ ብሞት የኔ ለግለሠጋ

  • @user-rt9rl9bq6e
    @user-rt9rl9bq6eАй бұрын

    😂😂😂😂😂አይ በጭባጭት 😂😂😂😂😂😂

  • @fkrfkr5008
    @fkrfkr5008Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @user-hr5ts9mr8c
    @user-hr5ts9mr8cАй бұрын

    እካንአደረሳችሁ

  • @mestetuBirhanmekonen
    @mestetuBirhanmekonenАй бұрын

    መልካም ብአል❤❤❤❤

  • @MaMa-xo7ye
    @MaMa-xo7yeАй бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @MuktarHussein-rk8ln
    @MuktarHussein-rk8lnАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gs3nv9bx3o
    @user-gs3nv9bx3oАй бұрын

    የኔ ባንቹ እንኳን አደረሰሽ መጠውልሽ የቷን ቀሚስ ለብሰሽ ትመጭ ይሆን

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7nАй бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-kx8ms8dg1b
    @user-kx8ms8dg1bАй бұрын

    44 😂😂😂😂😂😅😅😅

  • @genetemedia5444
    @genetemedia5444Ай бұрын

    ክክክ አይፍራት

  • @user-di2bg4yp3c
    @user-di2bg4yp3cАй бұрын

    በሳቅ😂😂

  • @mrsvip7931
    @mrsvip7931Ай бұрын

    መጣችህ

  • @user-zt6py9gd9x

    @user-zt6py9gd9x

    Ай бұрын

    መጡልን😂😂😂😂❤❤❤

  • @user-uh3cw8ze2x
    @user-uh3cw8ze2xАй бұрын

    ትበይንና አስማረ ነበሩ መጋባት የነበረባቸው😂😂😂😂

  • @user-pl1wd7jh1k
    @user-pl1wd7jh1kАй бұрын

    ትበይን 👍👍🥰🥰🥰

  • @endemudestyle
    @endemudestyleАй бұрын

    ዋንጫው ምርኮኛነው😅😅😅😅😅😅😅

  • @NawaMawa-sw1zu
    @NawaMawa-sw1zuАй бұрын

    ትበይን ጀግኒት ፋኖ ትቀላቀል 😂😂😂

  • @user-om9en6rb4d
    @user-om9en6rb4dАй бұрын

    በሀሉን በማስመልከት ጄሪካን ሙሉ ትጠጣ ምትሉ ትበይን በላይክ😂😂😂

  • @user-hs9fi8hu1q
    @user-hs9fi8hu1qАй бұрын

    🎉ሁለተኛ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123Ай бұрын

    😂😂😂❤😂😂😂😂😂😂😂

  • @feradesa9188
    @feradesa9188Ай бұрын

    አይ ሻሽቱ አታስቂኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-oc3sd2ku76
    @user-oc3sd2ku76Ай бұрын

    ወይ ትበይን ትቢተኛ ናት አቦ ይመችሽ❤

  • @user-hn4xs3mz9k
    @user-hn4xs3mz9kАй бұрын

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @user-nj1qi2se2i
    @user-nj1qi2se2iАй бұрын

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @hawwahawwa1660
    @hawwahawwa1660Ай бұрын

    አያሊዉ ቱሥታሣዉ አበጃሽ ትበይን ጀግኔት

  • @muehikma
    @muehikmaАй бұрын

    ሴቶች አታለቃቅሱ ባላችሁን ሥትቀሙ እደትበይን ነብር ሁኑ

  • @MuktarHussein-rk8ln
    @MuktarHussein-rk8lnАй бұрын

    😅😅😅

  • @user-om9en6rb4d
    @user-om9en6rb4dАй бұрын

    😂😂አስጠጣቺ አላለችም ኡፍፍ ሆዴን አመመኝ

  • @user-gi7qc3bc1k
    @user-gi7qc3bc1kАй бұрын

    አስምሽ የኔ ፍቅር 🌹💋🌹🌹🌹💋🌹💋🌹💋🌹💋🌹🌹🌹💋💋💋💋🌹🌹🌹💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋🌹🌹🌹🌹💋💋🌹🌹🌹💋ስሚ ባንቹ ከስደት መልስ አስምሽን ለቀቅ ታደርጊያለሽ

  • @mamimami1739
    @mamimami1739Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-vv9is3yi6f
    @user-vv9is3yi6fАй бұрын

    😢😢😢😢😮😮😮

  • @user-fj6ow8md4w
    @user-fj6ow8md4wАй бұрын

    ትበይን ጀግነነት ግን ሊሉቹ በጣም ነዉ የሚገርሙት አጠፌዉ ነሩ ያላጠፋዉ ልከ እነደዘመኑ ሰወ

  • @user-zy9kl5fh1t
    @user-zy9kl5fh1tАй бұрын

    እናተስ ሞቅ ሞቅ አድርጋቹህ ተመልካች ብጨምሩ ምናለ

  • @user-kr9cc3bh9h
    @user-kr9cc3bh9hАй бұрын

    ሽፈራው ፈረደብህ ትበይን አስጠድቢውማ😅😅😅

  • @user-kk1yh2hl4p
    @user-kk1yh2hl4pАй бұрын

    ትበይኔ የሴትጀግና 😂

  • @Halima-gt3yk
    @Halima-gt3ykАй бұрын

    😂😂😂❤❤❤

  • @gdamdan
    @gdamdanАй бұрын

    ትበይ ቤት የተቆለለ እጨት ዉነት አያሌዉ አይመስለኝም የቆለለዉ ወንድ ይጠይቃል ይሂም እኮ 😂😂

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896Ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394Ай бұрын

    ትበይን ዛሬ ጠብቀው አቀመሱሽ ዱላ ተይ ትበይን ዝግ በይ

  • @user-yy4ps5cg1x
    @user-yy4ps5cg1xАй бұрын

    ወይ ትበይን ነገረኛ ሴት 😅😅😅😅

  • @bateablneha5887
    @bateablneha5887Ай бұрын

    አያሌው ህም ምድነው😂😂

  • @ababachadmasa-bo7ci
    @ababachadmasa-bo7ciАй бұрын

    ዘሪ 3 ነኝ

  • @YasminAlomo-sz1df
    @YasminAlomo-sz1dfАй бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @user-zy9kl5fh1t
    @user-zy9kl5fh1tАй бұрын

    ሁሌ ከመቶ ምናምን ኮሜት አትወጡ

  • @tuba9437
    @tuba9437Ай бұрын

    😅😅😅🎉🎉🎉

  • @AhmdAhmd-or7is
    @AhmdAhmd-or7isАй бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @bintislam3081
    @bintislam3081Ай бұрын

    ማነው ትበይንን የማታት መቸም አያሌው መሆን አሀበት

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uqАй бұрын

    ክክክአረሻሸልብግዥ የኔባልቢሆንእንግዜ አይኔእስኪዞር አዙሮኛል

  • @user-ti4do5tz4s
    @user-ti4do5tz4sАй бұрын

    እረሳቄናልኝ

  • @user-sz5ql2re1q
    @user-sz5ql2re1qАй бұрын

    ትበይን ባሏን አያሌውን ቤት ዘግታ መቀጥቀጥ ነበረባት:

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438Ай бұрын

    ወደ ቤትክ ግባ አያሌውትበይንትሻላለችተው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ksaksa2315
    @ksaksa2315Ай бұрын

    ወይ ትበይን ልብስሽ እላይሽላይ የተሰፋ ይመስል ቀይሪያት😅😅😅

  • @wgwgwsvgay4617

    @wgwgwsvgay4617

    Ай бұрын

    ጂላፎ

  • @mekidesmekides1720
    @mekidesmekides1720Ай бұрын

    ተበይን ጀግና የራሶን ጠላ ወልምማ ወልምማ😅😅😅😅 ሻሸ አገኘሁ ተሻገር ባቻየሁ ያማራ ምንሻ ለናኘሁ አይዘራፍይላሉ ፋኖሲመጣባቸው ቂጣቸውን ሸምጠው ይሮጣሉ😂😂😂

  • @geneteden4343
    @geneteden4343Ай бұрын

    ትበይህ ትጠየቅ ምን እንደበደላት አያሌው

  • @SfFg-eu3od
    @SfFg-eu3odАй бұрын

    ትበይንፈራሽደ

  • @user-cf3yl3ww1t
    @user-cf3yl3ww1tАй бұрын

    እናንተ ደንባሮች አይምሮ ቢሶች😮 ሻሼ አንቺ እንደምትቆፍሪላት የራስሽኑ ጠላ አስጠጥታ ብቻ በመልቀቋ ተደሰቺ እንደሷ ሀይለኛነት ያሞጠሞጠ ምላሳችሁን ከነጓደኛሽ ቆርጣ ነበር የምትጥለው😮ግን ትበይን ሀይለኛም ብትሆን ልቧ የዋህ ነው ሽፈራው ግን አህያውን ፈርቶ ዳውላውን አደረገው

  • @HHg-rq3vg
    @HHg-rq3vgАй бұрын

    ወይ ሻሼ ፍራታም በቅባቃ

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044Ай бұрын

    ትበይን ጀግኒት ሻሸናባቻየሁ ወሬ ብቻ

  • @user-mu9ir6sb2s
    @user-mu9ir6sb2sАй бұрын

    ሻሼ ነች የመተቻት

  • @user-ti4do5tz4s
    @user-ti4do5tz4sАй бұрын

    ሻሸ ሲያንስሽ ነው

  • @user-py5qm6tk4s
    @user-py5qm6tk4sАй бұрын

    ትበይን ሰው ኣታ ነው ቦቅባቃ ሁላ 😂

Келесі