Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
kzread.info/dron/DzpObi4CUKjnLIgmdqpIEg.html #abuneabrham #abunesawiros #abuneteklehaymanot #mahbermedia #negashbedada #ሰበር_ዜና #pasterbinyam #ነጋሽበዳዳ #abunemathias #abunemathias #derejhnegash #ደረጀ_ነጋሽ #ድብቁ_ገዳም #እንዴት_ከሞት_ተነሳች?
ሙት_አንሳ_ማር_ቅዱስ_ሚካኤል_አንድነት_ገዳም #mutansa_gedam #mutansa_mar_kidus_mikaeal_gedam #mahbere_kidusan

Пікірлер

  • @Senaakeenaaguyaasanaa
    @Senaakeenaaguyaasanaa17 сағат бұрын

    የኔ መልካም እግዚአብሔር አምላክ አጥንትን የምያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በቤቱ ያፅናክ ከዝህም በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥺🥺🥺😢😥😥😥

  • @worku3723
    @worku37234 күн бұрын

    ዋናው መዝሙሩ ይታወቅለት ከሡ ክብር ይልቅ የመዝሙሩ ክብር ነው መታወቅ ያለበት ሁለም እደዚ ቢሆን በጉራ እዳይጠፉ ይረዳቸዋል

  • @etforkengeda
    @etforkengeda5 күн бұрын

    ❤❤❤ እውነት

  • @KiyaKenan
    @KiyaKenan5 күн бұрын

    ብሩኬ በማርያም ወደዚ ቤተክርስቲያን ጉዞ ካለ አሳውቀን

  • @tilahundamena8175
    @tilahundamena81756 күн бұрын

    And teklay ministr be memeraw sibseba lay mafuwachet yetena new???

  • @user-ni5uo3li7m
    @user-ni5uo3li7m8 күн бұрын

    ኮሜንት የምትፅፉ ቦታውን የምታውቁ አድራሻውን ፃፉልን ሚዲያ ላይ ብቻ ማቅረብ ዋጋ የለውም

  • @user-jn3on3lh3m
    @user-jn3on3lh3m9 күн бұрын

    እልልልልልል እልልልልልል እልልልልል

  • @user-jn3on3lh3m
    @user-jn3on3lh3m9 күн бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hailemariamgirmayabrha9849
    @hailemariamgirmayabrha984910 күн бұрын

    በኢትዬጵያ እምነት፣ አወነት እና ሀይማኖት የለም።

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem743910 күн бұрын

    እንጪኔ ጊዮርጊስ አባቴ ሰማእቱን እንዳውቀው ያደረገኝ ቦታ ድሮም አውቀዋለሁ ግን በስመ ኦርቶዶክስ በነበርኩበት ጊዜ ግን ያኔም እምነት ነበረኝ ሰማእቱ ብቻ ስራው እፁብ ድንቅ ነው። ዋስጠበቃዬ ፣ክርስቶስ ሰምራስ ሥራዋ ድንቅ ረቂቅ ነው። ብቻ አምላክ መድኃኒያለም አንድ ቀን ሙሉ ድነትን ሰጥቶኝ እመሰክራለሁ።የታሰረልኝ ቦታ ጭንቀቴ የቀለለው መማር የጀመርኩት ብያንስ እንድመላለስ ሰማእቱን እንዳውቅ መንፈሱም እንዲታሰርልኝ የሚፈታበትን ቦታ ነግሬው መጣው እየው አራዳ ጊዮርጊስ ከቤቱ ጠፍቼ አላውቅም የኔ ዋስጠበቃ ወ አባቴ መድኃኒያለም ቤት እያንዳንዱን እርምጃ እያፀዳልኝ ለዚ በቅቻለው ብቻ ክብር ይግባው መጨረሻውን ያሳምርልኝ እኔ እንደው እዚያ ባሉት አባት ሳይሆን በፀበሉ ነው የታወቀልኝ ብቻ ክብር ይግባው።

  • @zewdineshtadese-br7du
    @zewdineshtadese-br7du10 күн бұрын

    yeemebeteberetebehulachenemlayeyedere

  • @user-iw5bj5oc4u
    @user-iw5bj5oc4u11 күн бұрын

    ወይብላ ማርያም እናቴ ለደጅሽ አብቄኝ አቤት ማማር ከዝህ የበለጠ ያብዛችሁ እናቴ ዳግም ከደጅሽ ልቁም ደጅሽ ናፍቆኛል እኔ ስደተኛዋልጅሽ በረከታችሁ ይደርብን የእመቤታችን አማላጅነቶ አይለየን በረከት እረድኢቶ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HelenAberha-ur1rc
    @HelenAberha-ur1rc14 күн бұрын

    Kekus gyorges degma endmta erdan amen

  • @HelenAberha-ur1rc
    @HelenAberha-ur1rc14 күн бұрын

    Kekus gyorges degma endmta erdan amen

  • @user-lz7gi3sx4s
    @user-lz7gi3sx4s17 күн бұрын

    ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @user-lz7gi3sx4s
    @user-lz7gi3sx4s17 күн бұрын

    መምህር ትክክል ተናግረሀል እውነቱን ተናግሮ የመሽበት ማደር

  • @user-lz7gi3sx4s
    @user-lz7gi3sx4s17 күн бұрын

    ሀገሬ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው

  • @user-lz7gi3sx4s
    @user-lz7gi3sx4s17 күн бұрын

    ትክክል ነው መምህር የተናጉርከው ባይዋጥላቸው ያላምጡት

  • @SenaitSenait-jy6sd
    @SenaitSenait-jy6sd18 күн бұрын

    Amennnnn ❤❤❤

  • @aaleeahmad
    @aaleeahmad19 күн бұрын

    Ina ata wishaa naw

  • @TekalignAmente
    @TekalignAmente20 күн бұрын

    ነጋሽ ከተቻለህ በተክርስትያን ከስተትዋ ትዉጣና ልጆችዋን ትታደግ መጀመርያ አንተም እነ ቀሶቹ ም ከ666ት መሥመር ዉጡ ካላመንከኝ እየተጠቀምክ ያለሄዉ /ያላችሁበት ተክኖሎጅ አገናዝበሃል ወይ ያንተ ምድያስ አይተሃል ለመዉቀስ አትሩጥ ቆም ብለህ አስተዉል ብዙሃኑን ህዝብ አትበጥብጡ ፡፡

  • @KetemaLegese-ro7kn
    @KetemaLegese-ro7kn23 күн бұрын

    I follow you. God bless you

  • @marthabekele5900
    @marthabekele590025 күн бұрын

    ነጋሽይ ዉድ ወንድሜ በክርስቶስ ሠላምህ ይብዛ። በጣም የምወድህ የማከብርህ ወንድሜነህ።እግዚአብሄር በጤና በእድሜ ይጠብቅህ።

  • @SggfvFjggh
    @SggfvFjggh25 күн бұрын

    እልልልልልልልልልልል

  • @addistamiru3722
    @addistamiru3722Ай бұрын

    Wendmochachn bertulin betam gobezoch

  • @tageseNegese
    @tageseNegeseАй бұрын

    Wcame

  • @mduzzol9917
    @mduzzol9917Ай бұрын

    አለ ሲጀመር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ውስጥ የአውሬው ቁንጮ ሆኖ ቤተመንግስት ተቀምጦልሃል እሱ ካልተነሳ የኢትዮጵያ የደም ጠጪ መንፈስ ይቀጥላል ቻሉት ‼👂👈👀😡🙆

  • @user-xy4cz8xh9z
    @user-xy4cz8xh9zАй бұрын

    tebarek wedaja

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250Ай бұрын

    እግዝአቤሔር ይመሴጌን እንኳን እግዝአቤሔር ሬዳህ

  • @zainat5067
    @zainat5067Ай бұрын

    😂😂😂😂😂6666

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525Ай бұрын

    ፑቲን ፡ ለፓርላማው ፡ ደደቦች ፡ ሳልናገር ፡ ታጨበጭባላችሁ ፡ ያለው ፡ ወዶ ፡ አይደለም

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525Ай бұрын

    ይሄን ፡ ቡሎ ፡ ፓርላማ ፡ ማጨቡጨቡ ፡ ሌላ ፡ የማያውቁ ፡

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525Ай бұрын

    ታዲያ ፡ የትትቀመጥ

  • @user-fx3eg6yn6p
    @user-fx3eg6yn6pАй бұрын

    ምርጦችዬ ፈጣሪ ይጠብቃችው አብይ አህመድ የናዚ ቅሪት በመርዝ የተለወሰ የሴጣን መንፈስ የሰፈረበት ሰው ነው

  • @AbebayhuTariku
    @AbebayhuTarikuАй бұрын

    ያንተ እግዝአብሔር የቱ ነው እየሱስ የለለበት

  • @fekadukebneh595
    @fekadukebneh595Ай бұрын

    ፈጣሪ ይመሰገን ማለቱ ሳይሆን በምድር ላይ ፈጣሪነን የሚሉ ብዙዎች ናቸዉ እግዚብሔር ይመሠገን ካልን ሥራዉን ይገልጣል ሰጣንም ጸሎት ያዛል ይሒ የእርኩሰ ጸሉት ነዉ ይሕን ቅዱሰ ጸሎት ነዉ።

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853Ай бұрын

    👏👏👏💖💖💖🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @user-gr1wb8ij7f
    @user-gr1wb8ij7fАй бұрын

    ያንተ አይነቱ 4 ሰው፡ባራቱም፡አቅጣጫ፡ኢ/ት ቢኖራት፡ሠላም ትሆን፡ነበር።

  • @user-lj9cn3xb8u
    @user-lj9cn3xb8uАй бұрын

    ነጋሸ እንደ አንተ ሰዉ እንደ ልጁ ያለ ወጣትጌታ ያብዛልን

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalayaАй бұрын

    ድል🍀ፋኖ🍀አሐቡሕይሕ🍀አሐሸሐበሐሪሕ🍀አሐቡሕይሕ🍀666🍀ነዉ

  • @Saadah1Bb2
    @Saadah1Bb2Ай бұрын

    እእእእልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NigstWelde
    @NigstWeldeАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-eq1ud6hy4u
    @user-eq1ud6hy4uАй бұрын

    U are speaker of black fadhist

  • @HayalsewFekadu
    @HayalsewFekaduАй бұрын

    Geta meriachinin yibarkilin yedawit bet eyebereta hede::

  • @AtoZ-cy4qj
    @AtoZ-cy4qjАй бұрын

    እዩ ቹፋ ባልጌ የሴት ልጅ ነው እኮ አብይ እየመከረው ነው እኮ ሁለቱም የሰይጣን አገልጋዮች ናቸው

  • @user-xr6zg8ne7i
    @user-xr6zg8ne7iАй бұрын

    የኔአባቶች😢😢😢😢

  • @YonabEmail3
    @YonabEmail3Ай бұрын

    666 ወደ 999 መቀየር አለበት። 666 ብትገለብጠው 999 ይሆናል

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2kАй бұрын

    Abate melesehe wesedeghe

  • @user-lo9zo6ix2k
    @user-lo9zo6ix2kАй бұрын

    Amene bnatahu selkahune

  • @TedyKassa-mn2so
    @TedyKassa-mn2soАй бұрын

    ጌታይባርክህ