No video

#ኢሬቻ_እና_ውዝግቡ

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia #ኢሬቻ_እና_ውዝግቡ #የችግሮች_ማራገፊያ_ኦርቶዶክስ_ለምን_ሆነች?

Пікірлер: 527

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros497910 ай бұрын

    እየሆነ ላለው ነገር ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ የመድሀኒአለምን ፍርድ እንጠብቃለን! ወንድማችን በርታ!

  • @lomiassefa8470
    @lomiassefa847010 ай бұрын

    የኢትዮጵያ አምላክ ይፈርዳል ግዜውም ቅርብ ነው ዝም ብሎ ማየት ነው በፀሎት ብቻ እንበርታ ወገኖቼ 🙏

  • @tigitk5795

    @tigitk5795

    10 ай бұрын

    አይ እማማ ኢትዪጲያዬ ባንድራሸ ባገርሸ ላይ ይቃጠል በጣም ያሳዝናል የላይኛው አምላክ ይፍርድባቹ በደምና ባጥንት የተገኘ እንዲ በሌብነት በማጭበርበር አይደለም የእጃችውን ታገኛላቹ ምድር ደንቆሮ የታሪክ አተላ ሁላ

  • @lemlematta229

    @lemlematta229

    10 ай бұрын

    Ethiopia have it’s own God ?

  • @tawagashaw

    @tawagashaw

    10 ай бұрын

    ፈጣሪም ቢሆን ያለው አንኳኩ እከፍትላችዃለው ፈልጉ ታገኙማላችሁ እንጂ ቁጭ ብላችሁ እዩ አደለምና ለችግራችን መፍትሄ የምንለውን እንፈልግ ለመፍታትም እንጣር ፈጣሪ እንዲረዳንም እንፀልይ

  • @chs2352
    @chs235210 ай бұрын

    ሁላችንም በየቤታችን ቁጭ ብለን እያለቀስን መፀለይ አለብን ወደፈጣሪ

  • @user-io8dy9mt9p

    @user-io8dy9mt9p

    10 ай бұрын

    እዎ እኔ እራሱ የማስበው እሱን ነው ከሰው ምንም አላታረፍንም ወደፈጣሪ መጮህ ነው ያለብን😢

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    10 ай бұрын

    ማርያምን ስደት ነው ያለሁት እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ ለሰሜኑ በተለይ ተገፍቶ ለተነሳ አማራ እያለቀስኩ ነበር ደሞም የማንሰማው ሰቀቀን የለም እፍ😢😢😢😢😢😢

  • @user-xw6or6wr9k

    @user-xw6or6wr9k

    10 ай бұрын

    ​@@ZorishMenjetaዛሬ ላይ ዘመቻው የሰሜኑ ህዝብ ቢሆንም ይሄ አውሬ መንግስት እድሜና እድል ካገኜኢትዮጵያ ን የሚወዱ የትኛውም ብሔር ውስጥ ያሉት ተራው አይቀርላቸውም ።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይቅር ብሎ በእግዚአብሔር የተቀባ ሁሉንም በ እኩል ና በፍትህ የሚመራ መሪ ይስጠን አሁንስ ደክሞናል ።

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    10 ай бұрын

    @@user-xw6or6wr9k በትክክል አሁን እራሱ ሸኔ ሶዶ ጉራጌ አስር ወርዳ ተቆጣጥሮታል አሉ ሸኔ ከብልፅግና አብሮ እንደሚሰራ ግልፅ ነው

  • @AsterWorku-of1vx

    @AsterWorku-of1vx

    10 ай бұрын

    Abetu maren...

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn188410 ай бұрын

    እግዚሐብሔር ይፈርዳል ይህ ባንዲራ አባቶቻችን ብዙ ዋጋ የከፈሉበት ነው ማንነታችን ነው አይ አብይ አህመድ እግዚሐብሔር ይፍረድብህ።

  • @meklitasamenew
    @meklitasamenew10 ай бұрын

    ዘንድሮ እንደ ልባቸው ይጨማለቁ ከዚያ የሚቀጥለውን እናያለን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime151910 ай бұрын

    አርማችን ነው ባንዲራችን የኢትዮጵያ ሀገራችን 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️‼️

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime151910 ай бұрын

    አንድ እምነት አንድ ጥምቀት አንዲት ቤተክርስቲያን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር 🙏🙏🙏 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹‼️‼️‼️

  • @ATayetub

    @ATayetub

    10 ай бұрын

    ወሬኛ ባንተ ቤት አማራ መስለህ መሞትህነው አንድ ሃይማኖት አንድ ጥምቀት ለአማኞቹ ብቻ የሚሰበክነው አንድ አገር የተለያየ እምነት እዳለ አማራ ያስተምራችሁል

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    10 ай бұрын

    ​@@ATayetubአቤት ሚድያው የተዋህዶ ነው ሲቀጥል ሰንደቃላማው የካደ እርሱ ጣለያን ነው።

  • @yetbarek63

    @yetbarek63

    10 ай бұрын

    አንተ ጅል አሁን አማራ መስለህ ኦሮሞን ለማናደድ ነው፣አይሳካልህም ፣ደደብ።

  • @ATayetub

    @ATayetub

    10 ай бұрын

    @@ZorishMenjeta ያልገባሽ ነገር አለ እኔም የእምነቱ ተከታይ ነኝ ግን ኮሜንቱን ያልተረዳሽው ሚስጥር አለው እኛ አማራዎች ነቅተናል አማራ መስለው የሚኮምቱትን እናጋልጣለን ይህ ኮሜንት አማራ አንድ ሃይማኖት አንድ ጥምቀት አንድ አገር ነው የሚለው እያሉ ሙስሊሞችን ከአማራ ክርስትያን የሚከፍሉበት ዘዴ ነው እኔ የተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ አንድ ሃይማኖት አንድ ጥምቀት ለተከታዮቹ የሚሰበክ እንጅ ለአገር የሚሰበክ አይደለም አንድ የጋራ አገር አለን በዚች አገር ውስጥ ብዙ የተለያየ እምነት እዳለ ደግሞ እናውቃለን ስለዚህ አንድ አገር ያስማማናል አንድ ሃይማኖት አንድ ጥምቀት ለተዋህዶ ክርስትና አማኞች ብቻ የሚሰበክ እንጂ ለኢትዮጵያዊያን አይደለም የምትረጂኝ ይመስለኛል

  • @godisgodallthetime1519

    @godisgodallthetime1519

    10 ай бұрын

    @@ATayetub እኛ ለምናምነው ነው ኦርቶዶክስ ልጆች ነው‼️ አይደለም ዛፍ ባህር ቀጤማ ቅቤ ድንጋይ እመን ⁉️እኛ ግን ሰማይና ምድር የፈጥረ የእመቤታችን ድንግል ማርያም ልጅ ነው የምናምነው🙏🙏🙏💚💛❤️ Period ‼️‼️‼️

  • @hirutarga4704
    @hirutarga470410 ай бұрын

    ነጋሽ ዐጋውን ያብዛልህ እውነት ነው አንድ አገር አንድ ሐይማኖት ቤተክርስቲያን አንድ እምነት አገራችን ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛ ።

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v10 ай бұрын

    ኢትዮጵያን ጠልቶ እሬቻ ማክበር እግዚአብሔር ያብርድላቸው

  • @adm6182

    @adm6182

    10 ай бұрын

    Ability albacete.

  • @user-qy2ox8lw7f
    @user-qy2ox8lw7f10 ай бұрын

    ዘመናችን ፍፃሜው ላይ ነው! ያለንበትም ጊዜ መሟጠጫ ነው! ሥለዚህ ወገኔ አሁኑኑ ንስሃ እንግባ(፫)። ነጋሽዬ መድሐኒዓለም ያበርታህ።

  • @yemsirachmekonenn9711
    @yemsirachmekonenn971110 ай бұрын

    😢በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ምህረት ያውርድልን

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ትልቅ ሀገረ ይዘን ትንሽ ሆን በመበላላት😢😢ጥቅም የለም በፍቅር እንኑር😢😢

  • @ethiopianvoice9551
    @ethiopianvoice955110 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለአንተን የማመሠግንበት ቃላት የለኝም አዉነትን መናገር በርግጥ ዋጋ ያስከፍላል። የእዉነት አምላክ ይርዳህ።

  • @user-hg8ct5fe7u
    @user-hg8ct5fe7u10 ай бұрын

    አምላኬ ሆይ ምህረትና ሠላምህን ላክልን።

  • @yonastekie8762
    @yonastekie876210 ай бұрын

    ነጋሽየ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን እናታችን እመብርሃን ይሄንን ክፉ ጊዜ ሃገራችንን እና ህዝባችንን ጥላ ከለላ ሆና ታሳልፈን አክባሪ ወንድምህ ነኝ በስደት ከካምፓላ

  • @Muledoyo
    @Muledoyo10 ай бұрын

    ለሁሉም ጊዜ አለዉ እግዚአብሔርን ወገን አትጠራጠሩ አንድ ቀን ከፍ እንላለን ማርያምን

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano10 ай бұрын

    እኔ አማራ ነኝ እናም የአማራ ማህበረሰብ የማንንም ባዲራ አያቃጥልም ማርያምን ግን በእኛ ላይ ያላቸው ጥላቻ እግዚኦ ብቻ በቃ ይበለን😢😢

  • @user-ui5ju3bn3n
    @user-ui5ju3bn3n10 ай бұрын

    ወንድማችን ነጋሽ በጣም ነው እማከብርህ በቤተክርስቲያን እና በአገር ጉዳይ የማትደራደር ምርጥ ኢትዮጽያዊ ኑርልን

  • @assefadireba4421
    @assefadireba442110 ай бұрын

    እውነት ነው እግዛብሔር ቀን አለው ጊዜ የሰጠው ቅል ብለናል

  • @astertizazu1012
    @astertizazu101210 ай бұрын

    በመጀመሪያ ባንዲራ ሲበዛ ዝም ብለን አሁን በጋራችን የሀገር ባንዲራ ተጣላን አንድ ሀገር ሊኖራት የሚገባ አንድ ባንዲራ ብቻ ነው የክልል መጠሪያ ስም ብቻ በቂ እንጅ 87 ባንዲራ አያስፈልገንም እባካችሁ እያወቅን አንለቅ በፈጠረን ጌታ

  • @inatbizu9051
    @inatbizu905110 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያ ሀገራችንን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የኢትዮጵያ ልጆች /ሕዝቦችን ጠብቃቸው ከሚዲኑት ጋር አድናቸው ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ !!!

  • @kokebendale8918
    @kokebendale891810 ай бұрын

    ወንድም አሁን ማንም ቢጮህ መልስ በቀላሉ አይገኝም እግዚአብሔር ብቻ ነው መልስን የሚሰጠው ለእሱ መስጠት ብቻ ነው።

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane551510 ай бұрын

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችው ለንስሀ ያብቃችው ሰው ያድርጋቸው

  • @Rakb553
    @Rakb55310 ай бұрын

    እኔ የገረመኝ የእግዚአብሔር ትግስት ነው በእውነት እግዚአብሔር መፍትሔውን ሳይርቅ በቅርቡ ያድርገው በእውነት ኢትዮጵያ እና ቅድስት ቤተክርስትያን በዚህ ዘመን እንደተደፈረች መቼም ተደፍራ አታውቅም ሁሌ የሚያስለቅሰኝ ነው ወንድሜ ነጋሽ የፈጣሪን ምህረት እየጠበኩ ነው🤲🤲🤲💒💒💒😢😢😢

  • @shewayehaile8130
    @shewayehaile813010 ай бұрын

    እሬቻ ባእድ አምልኮ ነው አጋንንትን ማምለክ 😢

  • @zinashdemeke5123
    @zinashdemeke512310 ай бұрын

    ወንድሜ እነዚህን በምን እንደምንገልፃቸዉ ግራ ይገባኛል አዉሬ እንዳይባሉ አውሬ በጣም ይበልጣቸዋል ።

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f10 ай бұрын

    ፍርድ ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር ፍረድል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ዬ ዛሬ ነገም ባንዲራ ሽ ከስማይ ነው እናተ ብትከለከሉን አንድ ቀን እግዚአብሔር ይናገራል ኢትዮጵያ ዬ ከፍል ይበለን ስምሽ

  • @zkebede8763
    @zkebede876310 ай бұрын

    ይገርማል እግዛብሄር ብቻ ይሁኑን

  • @bethelehem4989
    @bethelehem498910 ай бұрын

    እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ አምላክ ሆይ አረረረረረረ በቃችሁ በለን 😭😭💔

  • @abebamiki4193
    @abebamiki419310 ай бұрын

    እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ ወንድማችን እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን ክበርልን ወንድማችን

  • @amsaluyesgat2688
    @amsaluyesgat268810 ай бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር ልቦና እውቀት ይስጣቸው ከማለት በስተቀር ምን አቅም የለንም ወንድሜ ክበርልን የሰው ዘር በአጠቃላይ አንድ ነን እኮ አዳምና ሄዋን ብቻ።

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f10 ай бұрын

    ሰላም ስጡን እግዚአብሔር ልቦና ያድላቸው

  • @mimia7202
    @mimia720210 ай бұрын

    አረንጏዴ ቢጫ ቀዩን ባንዲራ የአብይ አህመድ ወታደሮች አቃጠሉት እኮ 😭💔💔

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny893410 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው 🙏🙏

  • @betty8479
    @betty847910 ай бұрын

    ነጋሽዬ ትለያለህ የምለው በምክንያት ነዉ አምላክ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv10 ай бұрын

    እሬቻ ባድ አምልኮ ነው ሁሉም ሊያወግዘው ይገባል መጥፎ የቃልቻና የጨሌ መንፈስ በጌታ በኢየሱስ ስም የከሸፈ ይሁን

  • @abebaseyiume8949

    @abebaseyiume8949

    10 ай бұрын

    አሜን የጌታችን በኢየሱስ ስም

  • @jesusisking3565

    @jesusisking3565

    10 ай бұрын

    አሜን

  • @ramadanmohammed5586

    @ramadanmohammed5586

    10 ай бұрын

    Rip fano

  • @Jerusalem-cm7pv

    @Jerusalem-cm7pv

    10 ай бұрын

    እናንተ ከአማራ ጋር ለመፎካከር ብላችሁ ጣኦት በአደባባይ ማምለክ ጀመራችሁ በገራችን ላይ እኔ በሀይማኖቴና በኢትዮጵያዊነቴ እንጂ ዘር መቁጠር ለገበሬ ትቻለሁ ፋኖ ምትለው እኔ ደቡብ ኢትዮጵያ ዊ ነው ጣኦት መቋወም ለፋኖ ብቻ የሰጠው ማን ነው

  • @user-xc1jz5jb4u

    @user-xc1jz5jb4u

    10 ай бұрын

    😂😂😂😂😂emnat ena baeln layu komchoch be menach ke enante enfokaker degmo Komata hula be dabub kelel ye me kebater beal ale endaze tigray ashanda ale meno ye oromo becha taut alachu chefen telacha chu yemata ye alew wutnew ok

  • @mesksremhabesha3894
    @mesksremhabesha389410 ай бұрын

    እግዚያብሔር ልቦና ይስጠን የምድሩን ማቃጠል ቻልን የሰማዩን ቀስተ ደመና እንዴት ማቃጠል እንችላለን እግዚያብሔር ልቦና ይስጠን

  • @gechogech2203
    @gechogech220310 ай бұрын

    ጌታሆ ይህን ጉዳችንን ተመልከት እባክህ ጌታሆይ ልቦና ስጠን

  • @addistube8191
    @addistube819110 ай бұрын

    አእምሮአቸው በትንሹ 200 አመት ቀንጭሮ ወደ ሃላ የቀረ ህዝብ😡😡😡

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa943710 ай бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት የሰማልን ❤❤❤❤💚💛❤️💒💒✝️✝️✝️🙏🏿🙏🏿🙏🏿👏👏👏🤲🤲🤲

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde749210 ай бұрын

    እሬቻ የጥንቆላ የቃልቻ የአተቴ እነዚህ ሁሉ በኦሮሞ ብሄር የሚመለኩ ባእድ አምልኮ ነው ማህበረስቡ በዚህ ይታወቃል በአብዛኛው አምላኪ ነው በጣም ጥቂት ነው እስልምናን እና ክርስትኔ እምነት ያለው ወደዳችሁም ጠላችሁም አገራችን ላይ መአት የመጣብን ደም የፈስስው በዚህ እምነት ተከታዪች ስንመራ ነው እግዚአብሄር በቅርቡ ያነሳችሁዋል

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa187010 ай бұрын

    እግዚአብሔር ነፍሳችውን ያቃጥለው ሌላ ምን ይባላል ፈጣሪ የስራችውን ይስጣችው በአብይ ዘመን ባንዲራ ሲቃጠል አየሁ 😢😢😢😢😢

  • @makida_gulilat100
    @makida_gulilat10010 ай бұрын

    ነጋሼ ልክ ነህ ያለፉትን ባንዲራዎቻችንን እንደ አያት ቅድመአያትነው ምናያቸው ። የልቤን ነው የተናገርከው። ሴጣንን ሚያነግስ ትውልድ መምጣቱ ያሳዝናል

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa943710 ай бұрын

    😢😢😢😢😢በጠም የሰዝናል ሰዉ በተወለደ አገን ላምንለበሽ ይባላል ምን አይነት ጊዛላይ ደረስን 😢😢በባዲረ እግዚአቤሔር አምላክ ልባና ይስጠቹዉ 😢😢😢ነገሽ ወንድሜ እንኳን ደናመጠክ

  • @HanaGebre-nw8rt
    @HanaGebre-nw8rt10 ай бұрын

    እኔ ሳስባቸዉ የሚያመልኩት ጣዋት እንደሰዉ ሳይሆን እንደአዉሬዉ ሆነዋል

  • @muluworku8556
    @muluworku855610 ай бұрын

    እውነት ነው ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @sadorberi1532
    @sadorberi153210 ай бұрын

    የፋኖ ትግል የእግዚአብሔር እጅ አለበት!!! አሁንም አምላክ ሠራዊቱን ይላክላቸው ጠላታቸውን በንፋስ ይጠራር ግላቸው !!!! መላው አማራ ፋኖ አንድ እንዲሆን እንሥራ በፀሎትም እንበርታ !! አንድነት ኋይል ነው !!! አንድ እንሁን !! በመላው ኢትዮጵያ ትግሉ እንዲቀጣጠል ሥራ መሠራት አለበት !!

  • @emebetzewde7492

    @emebetzewde7492

    10 ай бұрын

    ልክ ነው ድንግል ማርያም ከአስራት ሀገሩዋ ጋር ትቁምልን

  • @AlemMimi-gg5nd

    @AlemMimi-gg5nd

    10 ай бұрын

    እኔ እርም ነኝ ግን የኢትዮጵያ ልጅ ነኝ ፋኖኖኖኖኖ!!!!!!!!!!!!

  • @user-mr8uv6et8c
    @user-mr8uv6et8c10 ай бұрын

    ፈጣሪ ፍቅር አንድነትን ይስጠን

  • @elsamesel2181
    @elsamesel218110 ай бұрын

    እኛም ገራ ግብት ብሎናል ውነድም ዓለም ዞሬ የኛነም ብሶታችንነ ቁሰላችነን ነው የተነፈሰክልን ሕግዞቤር እድሜና ጤና ይሰጥክ 💔💔💔💔💔💔💔

  • @ft381
    @ft38110 ай бұрын

    እውነት በምን መልኩ ልግለፅህ ያቀረብከውና ያስተማርከው እውነትና እውነት የዘለ መሆኑ በጣም በክብር አመሰግንሀለሁ እግዚአብሔር የጀመርከውን ሀሳብክ ያስጨርስልህ

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo559910 ай бұрын

    ባለፈው እህቴን ሀሁ ፊደል ለብሰሻል ብለው መንገድ ላይ አውልቂ እያሉ ሲያስጨንቋት ነበር መድሀንያለም ይሄን አገዛዝ ያንሳልን እኔ በእናቴም በአባቴም ኦሮሞ ነኝ ግን ይሄን አገዛዝ አልደግፈውም

  • @eyrusfeker4790

    @eyrusfeker4790

    10 ай бұрын

    በረችልኝ እህቴ አንች መንፍሳዋው ስለገባሽ ነው ብዙዎች ጨለምተኛ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ኦሮሞዎች አይቻለሁ 😢😢😢

  • @hannagetaneh2368

    @hannagetaneh2368

    10 ай бұрын

    እኔም ልክ እንደአንቺ ወላጆቼ ኦሮሞ ናቸው ነገር ግን እነዚህ ሰይጣኖች ችግራቸው ከብሄር ጋር ሳይሆን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት ጋር ነው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው

  • @user-xw6or6wr9k

    @user-xw6or6wr9k

    10 ай бұрын

    ብሔር የ እግዚአብሔርን መንግስት አያወርስም እግዚአብሔርም በኦሮሞነታችን ወይም በ አማራነታችን በ84 ቱ ብሔሮች አያውቀንም የሚያውቀን በኢትዮጵያዊነታችን በክርስትናችን ነው የወጡበትን ዘር ማንነት መውደድ ተገቢ ነው ግን የብሔር አክራሪ ሆኖ እኔ የበላይ ሆኜ ሌላውን ለመርገጥ መሞከር ከባድ ነው ብቻ ይሄ አገዛዝ ግፉ ለልጅ ብቻ ሳይሆን ለብዙ ትውልድ ይተርፋል ለዛውም ዘመኑ በረቀቀበት በዚህ ጊዜ ሁሉ ነገር በቪድዮና በሪከርድ እየተቀመጠ የሰላም አምላክ ሰላሙን ይስጠን ።

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube863210 ай бұрын

    እኛ የተዋሕዶ ልጆች እና የአምሓራ ተወላጆች ማንንም አልጠላንም አንጠላምም የማንንም ባንዲራም አልጠላንም የእኛን የኢትዮጲያን ሰንደቅ ስለጠሉብን እና እኛ በገዛ ሀገራችን እንድንኖር ስለከለከሉን ነው ። ተውን እንልበስ ተውን እንኑርበት ተውን የአባቶቻችን ሰንደቅ እናውለብልብ ነው ያልነው ተውን ተውን ተውን ተውን ተውን ተውን እፉፉፉፉፉ ደከመን ። ሲቀጥል ወንድማችን የባዕድ አምልኮን አትሸፋፍነው ያክብሩ መብታቸው ነው ባእድ አምልኮ በየብሄሩ አለ ሬቻንም የሚያከብሩት በየብሄሩ ያሉ የዛር መንፈስ ያለባቸው ሰዎች ጠንቋዮች አይደለም በየ አመቱ በየጊዜው እየሄዱ በየወንዙ ግብር እንደሚገብሩ እንዳሉ እናውቃለን ። ጣኦትን ጣኦት ነው ማለት ያለብን የሁላችንም የኢትዮጲያ ባህል ነው የሚለውን ቃል የተዋህዶ ልጅ ሆነህ ባትጠቀመው ጥሩ ነው ። በተረፈ ለሁሉም ጊዜ አለው 💚💛❤

  • @mimia7202
    @mimia720210 ай бұрын

    I just wanna say thank you so much brother 🙏🥰🥰

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale345210 ай бұрын

    ተባረክ የእውነት ስው❤❤❤❤❤ አተስ ወተሀል።

  • @user-ve8kn2zd6h
    @user-ve8kn2zd6h10 ай бұрын

    ውድ ወንድሜ ነጋሽ እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር አምላክ ከሰማይ እወነተኛ ድምፁን ያሰማልን እውነተኛ እጁን ዘርግቶ ማህበሉን ፀጥ እንዳደረገ በኢትዮጵያ ላይ የብዙ የሰላም ማጣት ማዕበል መቶባታልና የኔ ጌታ የድንግል ልጅ የቅዱሳን አምላክ እባክህ የመጣብንን ማዕበል ፀጥ አድርግልን አምላኬ ሆይ ያማል እኮ በጣም ያማል😢😢😢😢😢😢😢

  • @gfyf6139
    @gfyf613910 ай бұрын

    የመጨረሻው እንደሆነ እነሱም አውቀውታል የዛሬ ዓመት ሲያከብሩ እናያለን ።

  • @user-df7gr9su4g
    @user-df7gr9su4g10 ай бұрын

    አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልን ማስተዋልን ስጠን

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye538410 ай бұрын

    ሰው የትደርስዋል በአለም የታወቀ አረንግዋዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራን ካልቀየርን እንዴት ዶማ እየሆንን ሄድን!!! በጣም ያሳዝናሉ እንዴት ድንቆሮዎች ናቸው ዋው ዋው ዋው!!! ሰው የት ደርስዋል!!

  • @abiyotchane5319
    @abiyotchane531910 ай бұрын

    ለዚህ ባንዲራ የኔ አባት እኛን ልጆቹን የምንበላውን እንኳን ሳያንሮን ትቶን ለባንዲራ ለአንድነት ለአገር ሲል በፍቃደኝነት ዘምቶ ብዙ ዋጋ ከፍሏል በዚህ ሁኔታ ላይ ያለውን ነውር ሳያይ መሞቱ ደስ ይለኛል ለኛ ግን አዝናለው

  • @user-pd1gq6eb4f
    @user-pd1gq6eb4f10 ай бұрын

    Negash you are so special person so kind you have respect for your country and also for your religion .you explain very well my feeling. God bless you.

  • @zedzed1137
    @zedzed113710 ай бұрын

    እውነትህን ነው..ነጋሽዬ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ምህረቱን ይላክልን እንጂ ከባድ .ጊዜ ላይነን እሡ ይመልከተን

  • @furnomamo457
    @furnomamo45710 ай бұрын

    Egziabher Amelki basmyi yalwu yasitakilene 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️

  • @sableqatar673
    @sableqatar67310 ай бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንዳተአይነቱን አስተዋይ መልካም ሐሳቢ ያብዛልን

  • @debrederseh7137
    @debrederseh713710 ай бұрын

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የሆነብንን ነገር አስብ ዝም አትበል።

  • @tesfaneshmamo5599
    @tesfaneshmamo559910 ай бұрын

    ተዋቸው የመጨረሻው እሬቻ ነው የሚያከብሩት ፈታ ይበሉ

  • @Rakb553

    @Rakb553

    10 ай бұрын

    እንዴት እዳሳቅሽኝ የምር 😅የመጨረሻ ነው ከዚህ በኋላ እሬቻ የሚባል አይኖርም ቀናቸውን ይጠብቁ 👍‼️

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    10 ай бұрын

    ሲጀመረ፣ኢሬቻ ፣ባአድ፣አምልኮ ነው ።?😢🤔🙄

  • @genetgirma7218

    @genetgirma7218

    10 ай бұрын

    እነ የኦሞ ነኝ ግን እነዝ ከብቶች ከት ኢንደ መጡ ጊራ ገባኝ ማረያምን ሲጀመር ኢረቻ የባእድ አምሊኮ ነው::እነ የአርሲ ልጅ ነኝ በደንብ አውቀዋለው እነሱ አውቀዉት ነው ባሂል የሚሉት ለእሉሚናቲ መንፈስ መንገድ እየጠረጉ ነው ኢነሱ ይህ ቲኒሹ ሰይጣን ነው ለቲሊቁ እሉሚናቲ አሳሊፎ የሚሰጠን እረቻ ዉስጡን ማን ዪግለጢሊን ቀሱም ፈርቶ ዝም 😢 ሁላቺኒም ነፍሳቺኒን ኢናዲናት በሁለቱም አለም እንዳንከስር❤❤

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    10 ай бұрын

    ዊይ ያድርገው

  • @user-xc1jz5jb4u

    @user-xc1jz5jb4u

    10 ай бұрын

    ​@@Rakb553hhhhhh belesh new erecha bael enje emnet aydalem enante telacha wutenew ehe hulu konkachenem oroming set telahu kkk ye zare enje nagen men enda me ders atawakem 😂😂

  • @hana.t12345
    @hana.t1234510 ай бұрын

    የኢትዮጵያ ህዝብ ለአንዳንድ ወታደር ክብር የማይኖረው ወታደሩ በድርጊቱ እራሱን ስለሚያስንቅ ነው

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f10 ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ

  • @henokazmach4689
    @henokazmach468910 ай бұрын

    ነጋሽ እውነተኛ ሰው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ

  • @yedingillij21
    @yedingillij2110 ай бұрын

    በጣም በጣም በጣም አሳዛኝ አሳፋሪ አፀያፊ ምግባረ ብልሹ ናቸው ህሊና ቢሶች እንደው እግዚአብሔር የእናንተን መጨረሻ ያሳየን አትሌቶች ሲያሸንፉ የሚያዉለበልቡት የኛ የኢትዮጵያውያን ማንነታችን ሰንደቃቺን ሁሌም በልባችን ውስጥ አለ መቼም ከልባቺን ውስጥ መፋቅ መቀጠል ማውጣት መቼም አትችሉም ስለዚህ እንደው በከንቱ አትድከሙ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ዘረኝነት ከምድረ ገፅ ይጥፋ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሀይማኖት ለዘላለም ፀንታ ትኑር የፕሮግራም መሪውን ድንግል ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume894910 ай бұрын

    የኦሮሞ ተወላጅ ነኝ በፍጹም ኢሬቻን አልቀበልም ኢሬቻ ባዕድ አምልኮ ነዉ

  • @user-ww9tw8oz1q
    @user-ww9tw8oz1q10 ай бұрын

    የኔ ውድ የኛ መልካም አሁንም እመብረሀን ግርማ ሞጎሱን ጨምራአብዝታ ትስጥህ ዘመንህን ስራህን ህይወትህን ትባርክልህ እነኚ የኦሮሞ አሰዳቢ አይምሮ የጎደላቸው ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው እኔ ኦሮሞ ነኝ ግን አባታችን ስልምነ እፄ ሚነልክ ጀግንነት ሰላለፉት ነገስታት ደስ በሚል ሁኔታ ነበር የሚመስክርልን አይኔን ስግልጥ ያየሁት አረንጓዴ ቢጫ ሰድቃላማ ነው አሁን ምን ጉድ እደመጣብን አናውቅም የቀደሙት ነገስታቶች ባረጋዴ ቢጫ ባዲራ ተከብረው አስከብረውን ነው ያለፉት እድሜ ለአብይ በሱ ጊዜ ባዲራችን ተዋረደች ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ እኔ ባደኩበት አሰላ እዘረኝነትን ሳናቅ ነው እዚ የደረስነው ኦሮሞውም አማራውም ጉራጔውም ተከባብሮ ተዋዶ የሚኖረው

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b10 ай бұрын

    የምፅፈው ቃልየለኝሞውስጤታሟል😢😢

  • @-shirale
    @-shirale10 ай бұрын

    የሚሰማህ ብታገኝ በጣም መልካም አስተሳሰብ ነበር።

  • @martamarta7193
    @martamarta719310 ай бұрын

    አሜን፫❤ ፈጣሪ ወደ አድነት ይመልሰን እደቸርነቱ

  • @user-mc2qb8fr5g
    @user-mc2qb8fr5g10 ай бұрын

    በእውነት ያማል ወንድማችን እውነትክን ነው እረ ጌታ ሆይ አድነቱን ስጠን እረ ኡኡኡኡ አንድ የአዳም ልጆች ነን ለማንኖርባት አለም ውይይይ አሁንስ አመመኝ አደለም ኢትዮጵያዊ አፍሪካዊ የነጻነት አርማ የሆነችውን ሰንደቅ አላማ ግን ምን ሆናችሁ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ምን እንላለን በርታልን ወንድማችን

  • @tsigegorems7546
    @tsigegorems754610 ай бұрын

    የምወድህ የማከብርህ ውድ የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ ለሀገርና ለቤተክርስቲያን ፍትህና ሰላም አንዲመጣ የመከርከው የዘከርከውን በአውነት ይህ ታሪክ አይረሳውም ሲታወስ ይኖራል !!!አግዚያብሔር ለሀገር ሰላም ለቤተክርስቲያን ሰላምና አንድነት የሚማፀኑትን ዘራቸውን ያብዛልን ሀገራችንን ይጠብቅልን::

  • @user-cg7oc2wv9w
    @user-cg7oc2wv9w10 ай бұрын

    ወድሜ ብቻ ዘርኝነት እምነት ሁኗል😢 ኢትዮጵያዊነት ትታችሁ ። በክልል ተቀመጡ ተብለናል። የሚገረመኝ ይሁሉ የተረኝነት መንፈስ የወረራቸዉ ሰዎች ያሳዝኑኛል። እዉቀት ስለጎደላቸዉ!!!

  • @amakelechgebrehiwotashagre604
    @amakelechgebrehiwotashagre60410 ай бұрын

    ኧረእናገናዝብ ወገኔ ወያኔ ጠግቦ የሚሰራዉ አሳጥቶት በስተመጨረሻ አየነው ከወያኔ እንማር❤❤❤❤

  • @user-sd9fl1ru6g
    @user-sd9fl1ru6g10 ай бұрын

    ወንድሜ እግዚአብሔር መልካሙን ዘመን ያምጣልን።

  • @fkremaryamworke4588
    @fkremaryamworke458810 ай бұрын

    ነጋሽ የክርስቲያን ሀገር እና ዜግነቱ በሰማይ መታወቂያው የእግዚአብሄር ልጅ ኢየሱስ ነው።።

  • @tigistbush8875
    @tigistbush887510 ай бұрын

    ምን አለ መድሀኒያለም ከኦሮሞ ከሚፈጥረኝ መፈጠሬ በቀረብኝ አይ አምላኬ ኦሮሞ መሆን እንዲ ያሳፍራል ይሄን ዘመን አሳልፍልን የድንግል ልጅ

  • @BRAKES226
    @BRAKES22610 ай бұрын

    Thank you abetey azhu fnow eymetenew

  • @HelenYemane-pj1wd
    @HelenYemane-pj1wd10 ай бұрын

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣልን በገዛ ሀገራችንን ይሄን ማየት ያማል የአለም ኩራት የሆነውን ባንዲራ እንዲ መጥላት በጣም ያሳፍራል" አባቶች እንዴት ዝም አሉ " እኛ በመስቀል በአል ለምን ተከለከለ?? በጣም ራስ ወዳድ መሆን ነው የኔ ብቻ ይደረግ ማለት ያሳፍራል

  • @yalem2598
    @yalem259810 ай бұрын

    ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ፈጣሪ

  • @user-ww5gt8ny8g
    @user-ww5gt8ny8g10 ай бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሄር ይፍርዳል ባለግዜወች ወየውላችሁመጨረሻችሁን ፍሩ😢😢😢😢

  • @appleapple-uy3qt
    @appleapple-uy3qt10 ай бұрын

    አማራ የሚገደለው የኢትዮጵያ ባንድራን ስለሚወድ ነው ለዚች ባንድራ እሞታለሁ ስላለ ነው በጥላቻ ያበዱት የሚገሉት አማራን

  • @user-bg4hl4nu7z
    @user-bg4hl4nu7z10 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ይጥብቅህ ውድሜ ሁሉም እዳተ ብያስብ ጥሩ ነብር

  • @haregteferi5645
    @haregteferi564510 ай бұрын

    Egziabher libonan yadlen. 💔

  • @BayushAdebebe
    @BayushAdebebe10 ай бұрын

    ህህህህህህህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @abay5630
    @abay563010 ай бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ በቸርነትህ ማረን ይቅር በለን እናቴ የስድስት ድንግል ማርያም ከነልጅሽ የምህርት ፊቱን ይመልስልን ዘንድ ምልጃሽ አይለየን 😭😭😭😭😭 ሰላም ለሃገራችን ይሁን

  • @aberashalando1523
    @aberashalando152310 ай бұрын

    Egeziabhaer bezagyem yedrsal yimal

  • @user-uq4ur3nu1u
    @user-uq4ur3nu1u10 ай бұрын

    ግዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል አሉ ነገ አንገታቸውን የሚሰብሩበት ቀን ይመጣል ይጠብቁ እንደመሸ አይቀርም

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon282610 ай бұрын

    ወንድሜ ነጋሽ በጣም አክባሪ ወንድምህ ነኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነው ቪዲዮዎችህን የምከታተለህ ዛሬ ግን ቅር ያሰኘን ገለፃህ ላይ የኦሮሚያ ባንዲራ እያልክ የምትገልፀው ለመሆኑ ኦሮሚያ ሃገር ናት እንዴ ክልል መስሎኝ ደግሞም እኮ 30 አመት ያልሞላው ህዝቡ እያልክ ስትገልፅ ልክ አይደለህም ብዙ የኦሮሞ ተወላጅ አንተንም ጨምሮ ከአባቶቻችን የተረከብነው የነፃነት ተምሳሌት የሆነው ሰንደቅ እኮ አለን ለምን ታበረታታለህ ይሄማ የአረቦቹ በቅኝ የተገዙት ዛሬም በነሱ አስተሳሰብ የሚነዱ ሰዎች ምልክት ይመስለኛል ቢያንስ ግን ከአንተ የምጠብቀው አልነበረም የኦሮሞ ህዝብ ባንዲራ የሚለውን አንድ ሃገር ሊኖራት የምችለው አንድ ባንዲራ ነው ክልሎች ግን የራሳቸውን አርማ መጠቀም መብታቸው ሆኖ ምላሽህን በጉጉት እጠብቃለህ ወንድምህ አንዱአለም

  • @zkebede8763
    @zkebede876310 ай бұрын

    💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bizuneshidawate9962
    @bizuneshidawate996210 ай бұрын

    እኛ አዲስ አበባ ላይ የምናቀው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ብቻ ነው እኛ ሸገሮች የምናቀው ይቻላል የምትለው እዛው በክልል ያድርጉት በሸገር ግን እንደሱ ከሆን የሁሉም ባንዲራ ይሰቀልልን

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe196910 ай бұрын

    ያማል መልስ አለው እግዛብሄር ይፍረድ

  • @abebagessesse5614
    @abebagessesse561410 ай бұрын

    የእኔ ወንድም ሴጣን ሰላም ሊያመጣ አይችልም:: ይልቅስ እንፅልይ ስራውእንዲፈርስ ሊሰርቅ ሊገድል ሊያጠፋ ይመጣል ነው የተባለው ::ካለስራው ስም ለብሶ ነው የሚመጣው,እርጉም ገዳይ መንፈስ ነው::እናያለን ይላሉ ግን እያዩም ምክንያቱምበጨለማ ውስጥ ናቸው: ወንድምዬ ግራ አትጋባ ፀልይ ሰልፉ የእግዚአብሔር ነው ዉጊያው የእግዚአብሔር አንተ ምስክር ነህ::

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru643810 ай бұрын

    እንደዚ የሉ አባቶች ይጠብቅልን

  • @_kiaariaa_
    @_kiaariaa_10 ай бұрын

    You telling the teru brother. Lebona yestachew🙏⛪🇪🇹💚💛❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba10 ай бұрын

    ይደፈርሳል ግን ይጠራል

Келесі