በእስራዔሉ የአሁኑ ጦርነት የመፅሐፍ ቅዱስ ትንቢት ተፈፀመ!! Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ እስከ 2016ም የራሱን የ24 ሰዓታት የቴሌቪዢን ጣቢያ ለመክፈት እየተጋ ያለ ሚዲያ ነው፡፡ ሣድስ የሬዲዮ ፕሮግራም ዘወትር ማክሰኞና አርብ ከ8፡00 - 10፡00 በተወዳጁ ሚዲያ አሐዱ ኤፍ.ኤም 94.3 ላይ ከ3 ሚሊዮን በላይ የአድማጭ ቁጥር (በአቢይ ይልማ ሚዲያ በኩል) እየተደመጠ ያለ የጠቅላላ ዕውቀት ፕሮግራም ነው፡፡
ከዚያም በተጨማሪ ጋዜጠኛና መምህር ዐቢይ ይልማ ከ2012 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን 3 መፅሐፍትን በከፍተኛ ፍጥነትና በብዙ 100 ሺህዎች ኮፒ እያስነበበ ይገኛል፡፡ 1ኛው/ ፀረ-666 የተባለ መፅሐፍ ነው፡፡ 2ኛው/ ሣድስ የጠቅላላ ዕውቀት መፅሐፍ ፣ እንዲሁም 3ኛው/ “አልፈራም!!” የሚል የፍርሃትን ማስወገጃ መንፈሳይንሳዊ መፅሐፍ 4ኛው/ ፀረ-666 ቁጥር 2 ለገበያ አቅርቧል፡፡ እጅግም ተሳክቶለታል!! ያንብቧቸው፡፡
ሐሳብ አስተያየት ካላችሁም በ0945-03-0505 ወይም በ09-30-306960 ላይ ለማርኬቲንግና ሽያጭ ክፍላችን ይደውሉልን!! Abiy Yilma Media

Пікірлер: 395

  • @enat1907
    @enat19079 ай бұрын

    አብይ ይልማ ና ቤዛዊት እጅግ በጣም ትውልድን የምታነቁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume89499 ай бұрын

    ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ ለዘለዓለም ያዉ ነዉ የእስራኤል አምላክ ህያዉ ነዉ

  • @firtunaasmelash2578

    @firtunaasmelash2578

    9 ай бұрын

    Hallelujah

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v9 ай бұрын

    ቃሉ ይፈፀማል ዘንድ ግድ ነው እግዚአብሔር ይሁነን እኛም እስራኤል ነን አሁን ላይ እየባሰ ነው በፀሎት አስቡን✝️

  • @user-ic1qr2vn1j

    @user-ic1qr2vn1j

    9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን !

  • @Ayinad

    @Ayinad

    9 ай бұрын

    የአባቶቻችን የደጋጎቹ የአብርሐም የይስሐቅ የያእቆብ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ያስባችው

  • @melesechwassie7993

    @melesechwassie7993

    9 ай бұрын

    አይዞን

  • @Li-pk2ng

    @Li-pk2ng

    9 ай бұрын

    Israel yet neshi

  • @meseretrefera2664

    @meseretrefera2664

    9 ай бұрын

    የእሥራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍናችሁ እዛ ያሉትንም ይጠብቅ ሰልሙን ያውርድአችሁ 🙏

  • @hitanyacheru6726
    @hitanyacheru67269 ай бұрын

    መምህር በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ በደንብ እንድንነቃ አድርገኸናል እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat79929 ай бұрын

    ሳድሶች ጌታ ይባርካቹ ተጨማሪ ትምህርቶችን ብሰሩልን በዚ በመጨረሻው ዘመን ጉዳይ

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay49489 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፣ሁይ፣ለንሰሐ ፣ሞት ፣አብቃን፣😢😢🙏🙏

  • @yonasgirma3323
    @yonasgirma33239 ай бұрын

    አቦ ነፍ ዓመት ኑሩልኝ ሣድሶች....!!!

  • @amesalubarega760
    @amesalubarega7609 ай бұрын

    መምህር እግር ከግር ቀድመህ እንድንቃ እንድንጠነቀቅ እንድንዘጋጅ የምትደግፈን ፈጣሪ ይጠብቅልን እውነት እንቅጭ እንቅጫን ተባረክልን በሰማይም በምድርም ይመችህ

  • @elsayohannes5337

    @elsayohannes5337

    9 ай бұрын

    በመፀሃፍቼ ስትል አንተ ነብይ ነህ

  • @user-eu7nm6pf9t
    @user-eu7nm6pf9t9 ай бұрын

    መምራችን እና ባልደረቦች በርቱልን አብረናችሁ ነን

  • @TuTu-sj9vy

    @TuTu-sj9vy

    9 ай бұрын

    ምድረ ጨበርበርቱ

  • @user-eu7nm6pf9t

    @user-eu7nm6pf9t

    9 ай бұрын

    @@TuTu-sj9vy እንዳንቺ አይነቱ ነዉ ደነዝ አንደ ወንዝ ዉሃ በቀደዱለት ቦይ የሚፈስ በረከት ገበሬዋን እና መሰሎቿን ያጋልጣል ሰይጣን ቆሻሻም ይዋረዳል አሁንም አብይ ይልማ ከእግዚአብሔር ጋር ሰይጣንን እያጋለጠ ይቀጥላል ሰይጣንም እየተቃጠለ እየተንጫጫ ነዉ

  • @user-eu7nm6pf9t

    @user-eu7nm6pf9t

    9 ай бұрын

    👎👎👎👎👎👎@@TuTu-sj9vy

  • @user-eu7nm6pf9t

    @user-eu7nm6pf9t

    9 ай бұрын

    የ666 ደጋፊ ስለሆናችሁ ነዉ እንዲህ የተቃጠላችሁ ገና ምን አይተሽ ዉስጥሽ ያለዉ ዴያቢሎስ ይቃጠላል

  • @ferhanmohammed2877
    @ferhanmohammed28779 ай бұрын

    Free Palestina 🇵🇸

  • @abrhambuze

    @abrhambuze

    9 ай бұрын

    ከብት

  • @mmn6040

    @mmn6040

    9 ай бұрын

    ​@@abrhambuzeከብት አንተ ነክ

  • @fettdzaerftyiuiioi-kd9xe

    @fettdzaerftyiuiioi-kd9xe

    9 ай бұрын

    @@abrhambuze ay ante

  • @Menelik27

    @Menelik27

    9 ай бұрын

    ​@@abrhambuzeለምን ትሳደባለህ? ሀሳብህን ግልፅ በማክበር

  • @TruthEz

    @TruthEz

    9 ай бұрын

    ነገር ግን እራሱ ‘ኣሏህ’ ፡ መሬቱን እንዲወርሱ ፡ በሙሴ በኩል ለእስራኤላውያን ማዘዙን ፡ ከተቃራኒው ቁርኣን እንሆ ፥ 🤔 - [ሙሳ] ሕዝቦቼ ሆይ ፦ ያችን ‘ኣሏህ’ ለእናንተ ያደረጋትን የተቀደሰችውን መሬት ግቡ ፤ ወደኋላችሁም አትመለሱ ፤ ከሳሪዎች ኾናችሁ ትመለሳላችሁና ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥር ፳፩ )። 📖👈🏾😮

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq9 ай бұрын

    ሠላም ኢትዮጵያ አገሬ ሠላም ለሁሉም ዓለም ይሁን ❤❤❤

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    9 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j9 ай бұрын

    ይገርማል ስለ "ጎግ ማጎግ " መምህር ተስፍዬ አበራ ነው ግልፅ ብትንትን አድርጎ ያስተማረን ለበለጠም እሱ ያስተማረውን ብትከታተሉት ጥሩ ነው መምህር ዐብይ ይልማ እና ቤዚም አዳምጡት ግሩም ትምህርት ነው ። ተመማካቾችም ተከታተሉት ። መምህሬ አመሰግናለሁ መምህር ተስፋዬ አበራ 👏👏 እግዚአብሔር ይባርካችሁ መምህር ዐብይ ይልማ እና ቤዚ 👏👏 "እውቀት ታላቁአ እግዚአብሔርን ታከብራለች" 👏👏

  • @onelove1703

    @onelove1703

    9 ай бұрын

    መምህር ተስፋዬን እና መምህር ግርማን በዚ ዘመን እግዚአብሔር ሰቶን በፆም በፀሎት በስግደት 24 ስአት ያለማቅዋረጥ በየጉሩፑ ሲተገበር ሳይ እውነትም ኢትዮጵያ እጅችዋን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች እያልኩ እግዚአብሔርን አመሰግናለው በተረፈ መምህር ግርማን እና መምህር ተስፋዬን የማትከታተሉ እባካቹ ንቁ ገብታቹ አዳምጡ ለመተቸትም ማዳመጥ ያስፈልጋል

  • @tigsttesfalem7945

    @tigsttesfalem7945

    9 ай бұрын

    ​@@onelove1703ትክክል ነዉ እነሱን የሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን:ግራ የገባዉ ትዉልድ ትምህርታቸዉን ቢከታተል ኖሮ ስንት ሰዉ በዳነ:ግን ምን ይደረግ መጀመርያ ቤተእግዚአብሄር ያሉት አገልጋዮቹ ተያዙ ምእመኑን ይዘዉት ጠፉ:መዳንያለም ማስተዋሉን ያድላቸዉ:የመምህር ግርማ ትምህርት የቤተሰባችን ሂወት ቀይሮታል:ለአባታችን እግዚአብሄር ጸጋዉን ያብዛላቸዉ ረጅም እድሜ ይስጣቸዉ ለጠፋዉ ትዉልድ እዲደርሱ

  • @yordate7629
    @yordate76299 ай бұрын

    መምህር በርታ እግዚአብሔር ከአንተጋርነው የያዝቀው የእውነት ቃልነው የያዝከውን ቃል አጥብቀህ ያዘው ።

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema61959 ай бұрын

    መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያለውን እውነታ ቁጭ ነው ያደረክልን በርታ እግዚአብሔር ህዝቡን ይታደግ

  • @matub4261
    @matub42619 ай бұрын

    አብይ ይልማ መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅክ በርታልን እንወድሀለን ❤❤❤

  • @user-xw3zk2on5v
    @user-xw3zk2on5v9 ай бұрын

    ነጭነጯን እያስተማራቹ ስታነቁ ደስይላል።በርቱ

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed23449 ай бұрын

    አብይ ይልማ ስወደው የዘመኑ ጅግና ሐቀኛ ጅግና ነው ❤

  • @senaitjira209
    @senaitjira2099 ай бұрын

    የተነሳ ጦርነት ሁሉ የአለም ፍፃሜ አይደለም

  • @Petertolove
    @Petertolove9 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @universal8534
    @universal85349 ай бұрын

    Thank you it's an awesome explanation 👍

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed98489 ай бұрын

    Amazing explanation! I really understand now! Thank you brother!

  • @AmbachewuAssefa-sn2iw
    @AmbachewuAssefa-sn2iw2 ай бұрын

    በነገራችን ላይ በጣም ብዙ ነገርህ ትመቸኛለህ ።እግዚያብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክ። አቢዬ እባክህ አንድ ጥያቄ ከትልቅ አክብሮት ጋር።የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ የክርስቶስን መምጣት የምትጠባበቅ ሙሽራ ነች ብለህ ታምናለህ?

  • @singerandualemasefa3914
    @singerandualemasefa39149 ай бұрын

    የፍፃሜ ዘመን ላይ ነን ስለዚህ ሰዎች ሁሉ እንዳይፈረድባቸው ተመልሶ በሚመጣው በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን ይጠበቅባቸዋል። ወደ ኢየሱስ ካልተመለሳችሁ ፍርድ ይጠብቃችኋል። እባካችሁ ንቁ

  • @haymiyitagesu1770

    @haymiyitagesu1770

    9 ай бұрын

    ስለየትኛው ኢየሱስ ብዙ ኢየሱስ ስላሉ ነው❤

  • @wendyeethiopia
    @wendyeethiopia9 ай бұрын

    የአንተን ብሮግራም እከታተላለሁ ግን አንድ ነገር ሁል ግዜ ጥያቄ ይፈጥርብኛል ለምን የyoutube ቻናልህን ሳድስ አልከው ሳድስ ማለት 6 ማለት ነው ልትነግረኝ ትችላለህ?

  • @janetmascake6727

    @janetmascake6727

    9 ай бұрын

    ግበዝ ነህ ማንም ያስተዋለው አይመስለኝም

  • @DahabAhmad-es2jx

    @DahabAhmad-es2jx

    9 ай бұрын

    ያዝጎንዴር ሳህ ይቺስዲስትቁጥርደስአትለኝም😂😮

  • @butajrawit

    @butajrawit

    9 ай бұрын

    ጥሩ ጥያቄ ሳድስ ማለት ቀግእዝኛ ነው 😂 ሁሉም ነገር አታያይዙ እየሄዳቹ

  • @butajrawit

    @butajrawit

    9 ай бұрын

    ጥሩ ጥያቄ ሳድስ ማለት በግእዝኛ ነው 😂 ሁሉም ነገር አታያይዙ እየሄዳቹ

  • @janetmascake6727

    @janetmascake6727

    9 ай бұрын

    @@butajrawit ጥያቄው ለምን ስድስት ቁጥርን መረጠ ነው

  • @alihassandeka7115
    @alihassandeka71158 ай бұрын

    ክርሥቲያኖች በጣም ታሳዝናላችሑ ውነቱን ምች ድረሳችሑበት እውነት ን እሥኪ ልብ ብሎ ወደራሳችሑ ተመልሳችሑ ስው የፃፈውን መፃሕፍ ቁዱሥ ተውትና ጭንቅላታችሑን እስራት ይሔው ሑሉ ውሽት ነውና ዕባካችሑ

  • @user-ns9pt7pj3x
    @user-ns9pt7pj3x9 ай бұрын

    አብዬ እግዚአብሄር ይጠብቅህ

  • @meseretbefkadu8502
    @meseretbefkadu85029 ай бұрын

    ጊዜው ያለም መጨረሻ አይደለም እንክርዳድ ወደ እሳት ገለባ ወደ እሳት ጥሩ እህል ወደ ጎተራ የሚገባበት ግዜ ነው

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale34529 ай бұрын

    ተባረኩ ሳድሶት❤❤❤አቤቱ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢😢😢

  • @mdmohammed9931
    @mdmohammed99319 ай бұрын

    ለአይሁድ ይህን ያክል ጠበቃ መሆን ትገርማላችሁ

  • @TruthEz

    @TruthEz

    9 ай бұрын

    ነገር ግን እራሱ ‘ኣሏህ’ ለእስራኤል እንደሚወግን ማረጋገጫ ከተቃራኒው ቁርኣን እንሆ ፥ 🤔 - በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምድር ላይ ያሉ ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሁሉ ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋጀው ይቆጠራል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁጥር ፴፪ )። 📖👈🏾🫢

  • @HermonMama-cp7qj
    @HermonMama-cp7qj9 ай бұрын

    አብይ እያነቃከን ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @abrahamtilahun9399
    @abrahamtilahun93999 ай бұрын

    ቀኑን መሉ ስጠብቅ ነበር በዚህ ጉዳይ ላይ ዘርዘር ያለ መረጃ 1:07

  • @netsanete1578
    @netsanete15789 ай бұрын

    የ ወሸት ነበር ፀጉርሽን የ ሸፈንሸው ቀስ አያለሽ ተገላለጫለሽ የ ማያዘለቅ ፀሎት ለቅስፍት ይላል ያገሬ ሰው

  • @user-xw6or6wr9k

    @user-xw6or6wr9k

    9 ай бұрын

    የምትተቹት ነገር አታጡም? ሲጄመር ተጨማሪ ነገር መጠቀም ማቆሙኣ በቂ ነው ብትሸፈን ጸጋው ለእሱኣ ነው ባትሸፈን የምታጣው ነገር የለም አንዳንዴ ራሳችን ብቻ ብንመለከት

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e9 ай бұрын

    አብይ❤❤ጌታ ኢየሱስ ይጨመርልሕ አሑንስ መፈጠሬ ጠላሑ❤❤

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM9 ай бұрын

    መምህርችን እድሚ ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k9 ай бұрын

    ስላም ሳድሶች እንዴት ናችሁ በረቱ ጅግኖች ማንም ምንም ቢል እንዳተሰሙ ዝም ብላችሁ ሰራችሁን ሰሩ በተረፈ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @opcfiwser-wm9se
    @opcfiwser-wm9se9 ай бұрын

    ተባረኩ በርቱ ትውልዱን ማንቃታችሁን ቀጥሉበት!🎉

  • @tigisit2534
    @tigisit25349 ай бұрын

    ማንም ሰዉ ይሳሳታል 👉👉👉👉ይቅርታ ትልቅነት ለሰውም ለእግዚአብሔርም መተራረም አለብን

  • @abel3312

    @abel3312

    9 ай бұрын

    እህቴ ይቅርታው ለማን??

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    9 ай бұрын

    @@abel3312 ለሁላችንም ነዋ ነዋ በቃ ጠላት ዲያብሎስ ማሸነፍ አለብን ጥሩ ጥሩ ነገር እየተማማርን ግን ዲያብሎስ ምክነያታዊ ችግር ይፈጥራል ያንን ደሞ መተራረም ይቅርታ መባባል ነው

  • @alemuworku491
    @alemuworku4919 ай бұрын

    እናመሰግናለን መምህር

  • @Menelik27
    @Menelik279 ай бұрын

    ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን።

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t9 ай бұрын

    እውነት ነው የእግዚአብሔር ቃል ይፈፀማል

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse16569 ай бұрын

    ሰላም

  • @dawitassefa8575
    @dawitassefa85759 ай бұрын

    እረ ከደሬ ጋር ታረቁ ምንድነው አብዬ ደግሞ ፔንጤ ነህ ነው የሚለው ስለሱም መልስ ስጠን እናመሠግናለን።

  • @lokeyzlokylokinei6393

    @lokeyzlokylokinei6393

    9 ай бұрын

    አንተ ብቻ ወሬ መቀባበል ነዋ የመጣህ

  • @user-ns3us7bj9z

    @user-ns3us7bj9z

    9 ай бұрын

    ​@@lokeyzlokylokinei6393 አንተ የአብይ ይልማ ካድሬ እግዚአብሔር በቅርቡ ያጋልጣቹሀል

  • @hirutkebedetsegaye687

    @hirutkebedetsegaye687

    9 ай бұрын

    ​@@user-ns3us7bj9zተደብቃችሁ ታቀረሻላችሁ ምድረ እንጉልፋቶ 🤧🤧🤧😷😷😷

  • @user-ns3us7bj9z

    @user-ns3us7bj9z

    9 ай бұрын

    @@hirutkebedetsegaye687 ማንን ፈርቼ እደበቃለሁ ማነሽ ወይስ ማነህ እኔን ማግኝት ፈልጋቹህ ነው

  • @firtunaasmelash2578

    @firtunaasmelash2578

    9 ай бұрын

    Come on 😏

  • @me_212
    @me_2129 ай бұрын

    SHAIK IMRAN HOSEIN....Beleh admetew bezu research serwal bezu mereja tagenaleh.

  • @TruthEz

    @TruthEz

    9 ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit9 ай бұрын

    ዋዉ ደሰ የሚል ውይይት መምህር ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እውቀትን አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @BeyedaWinach
    @BeyedaWinach9 ай бұрын

    God blessed u

  • @mihretkidane3313
    @mihretkidane33139 ай бұрын

    እኔ ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩኝ ነው መንቃት ጀመርኩኝ በአለም ከንቱ ሒወት ተሥፋ ቆረጥኩ መጸለይ መጾም ጀምርኩኝ በሂወቴ ትልቅ ቦታ ትለህ ብርታ መቼም እንዳታቆም

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay49489 ай бұрын

    ሰላም ፣ለመለዉ፣አለም 😢😢

  • @user-ou7ye5zn3p
    @user-ou7ye5zn3p9 ай бұрын

    ድንቅ መልዕክት ነው ተባረኩ

  • @AlexAlex-mx3rb
    @AlexAlex-mx3rb9 ай бұрын

    selam

  • @user-dk9ot4sy6y
    @user-dk9ot4sy6y9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @user-hs3sj3vk4z
    @user-hs3sj3vk4z8 ай бұрын

    እስራኤል አትጠፋም አለም ትጠፋለች እጂ እስራኤል ለዘላለም ትኑር አሜን 🇮🇱🙏

  • @yisaketadess358
    @yisaketadess3589 ай бұрын

    አብይ ሰላምላንተ ወንድሜ አንድ ጥያቄ ብትመልስልኝ ደረጄ ዘወይንዬ የጠየቀውን ጥያቄ መልስ አልሰጠህም ከጴኔጤ ተመልሰህ በማነው የተጠመከው መልስ ስጥበት

  • @user-if3hn7xc1v

    @user-if3hn7xc1v

    9 ай бұрын

    ምን አስጨነቀሽ ዋናው ትምህርቱ ጠቀሚታው

  • @Tin677

    @Tin677

    9 ай бұрын

    ​@@user-if3hn7xc1vere maneh ante

  • @me_212
    @me_2129 ай бұрын

    Hamas be geza merteu lay bedel ena sekay ke 75amet belay sedersebet norwal.

  • @TruthEz

    @TruthEz

    9 ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @rahelaseffa138
    @rahelaseffa1389 ай бұрын

    enamesegnalen

  • @tawabomansour9647
    @tawabomansour96479 ай бұрын

    Selme Mameheri Abeyai Egzibehare Yebarekachuei

  • @TruthEz

    @TruthEz

    9 ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @lulahailu1659
    @lulahailu16599 ай бұрын

    ሰላም ለናተ ይሁን

  • @tewodross4775
    @tewodross47759 ай бұрын

    hi what kind of sprirituality your media following? In which religious denomiation you are in? say it out you can be what ever you want we want to know. this is important because your moto says your media is spritual. But what kind of sprite ? there are many sprites we have to know what we are leastining

  • @FetleworkLemma-yn1xl
    @FetleworkLemma-yn1xl9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @terezagetachew-mv3nj
    @terezagetachew-mv3nj9 ай бұрын

    የሰው ልጅ ምን ፈልገው ነው!????????😭😭😭😭💔💔💔💔💔 እንደዚህ ከፈጣሪ ተጣልተን ለዳቢሎስ እራሳችንን የምናከራየው

  • @tewodrosabate7377
    @tewodrosabate73779 ай бұрын

    thanks bro .......BERTALIN TINBIT YIFETSEMAL!!!!!!

  • @TruthEz

    @TruthEz

    9 ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @user-hh6yr9nd8l
    @user-hh6yr9nd8l9 ай бұрын

    ሌላ ጥያቄ አይሁዶች ማርያምን ምንድን ናት ብለው ነዉ ሚያምኑት ሙስላሞችስ

  • @MrAbdallah-oq8hh
    @MrAbdallah-oq8hh9 ай бұрын

    Abiye duro zafani nabarki inde ine majamariya amahra masiloni nabara laka ye dabubi liji naki language tichilale feacbook layi ayiche baxami now ye garamikuti igizabiher yimasigeni enikani tawoladiki jagina ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TruthEz

    @TruthEz

    9 ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ። 👈🏾👈🏾👈🏾

  • @kedijafedlu2286
    @kedijafedlu22869 ай бұрын

    "If you're not careful, the newspapers will have you hating the people who are being oppressed, and loving the people who are doing the oppressing.” Malcolm X Free palestine 🇵🇸

  • @TruthEz

    @TruthEz

    9 ай бұрын

    Hate and terrorizm has no place in this age of information where bad actors are exposed instantly in the many social media outlets. Playing victim doesn’t work in the 21st century. 🤔

  • @dvorahally5223
    @dvorahally52238 ай бұрын

  • @melakudemissie-fg8xu
    @melakudemissie-fg8xu9 ай бұрын

    መምህር አብይ በጣም ገርሞኛል !!! የዛሬ አመት አመት ቀደም ብሎ የሰጠኸው የጉግ ማጉግ ጦርነት ትተና በሩሲያ እና የዩክሬን ጦርነት ውጤት መሆኑን በሚገባ አቅተኸን ነበር በጣም ደነቀኝ!!!

  • @bizunehhaile1455
    @bizunehhaile14559 ай бұрын

    MY GOD

  • @user-pb1ec7fn3q
    @user-pb1ec7fn3q9 ай бұрын

    እኔም ልጨምርልህ(ሀይማኖታዊ ና ፖሎቲካው ጦርነት ይነሳል አለም ሰላም ናት ሲባል ድንገት የሚነሳ ና በርካታ ሀገሮች ወገን ና ሀገር ለይተው የሚዋጉበት ና የጦርነቱ መነሻ እስራኤል ና ፊልስጤም ሲሆን አለማቀፍ ና እስተራቴጂ የሆነ ጦርነት ይነሳል ጦርነቱም ወደ ኒውክለር ይመራል )ይህ ትንቢት በሀይማኖት መፀሀፍ ተገልጿል!!

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube299 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seifeasefaw-cita
    @seifeasefaw-cita9 ай бұрын

    Good.

  • @hailegebrealeayinalem1839
    @hailegebrealeayinalem18399 ай бұрын

    አብዬ ቃለህይወት ያሰማልን ....ትንቢቱየሚናገረው ስለ እስራኤል ዘ ስጋ አይመስለኝም ይልቁንም እስራኤል ዘነፍስ ስለተባለችው ኢትዮጵያ ነው

  • @SaraSara-kl8dz
    @SaraSara-kl8dz9 ай бұрын

    መምህር ይልማ ለምን ለሚስነዘብ መልስ አስጥም ግራ አጋባችሁን እኮ እግዚአብሔር ልቦ ይስጣችሁ

  • @user-tr2tl8ty9x
    @user-tr2tl8ty9x9 ай бұрын

    መጀመሪያ የራስሕን ግድ ተመልከት

  • @user-or2zj2jm3h
    @user-or2zj2jm3h9 ай бұрын

    እውነት በጣም ነውር ነው የምታደርገው ነገር አንተ ማነህ ልናውቅ አልቻልንም አሁን የምታወራልንን እኛም እናውቀዋለን እሱን ተወውና እራስህን ግለጽልን በኦርቶዶክስ ማልያ ሆነክ የምታረገውን ነገር አውታው በረከት ገበሬዋ ጥበቡ ወርቅዬ ቸርች ስትል ለሞን መልስ አለሰጠህም እውነቱን እንነጋገር

  • @danimihretu5515
    @danimihretu55159 ай бұрын

    መፅሀፍ ፅፌያለሁ ግዙኝ እያለ ነው መልክቱ ሲፋቅ 😂😂😂

  • @zinabuyimanie7666

    @zinabuyimanie7666

    9 ай бұрын

    እና ብትገዛ ለራስህ ነው እውት የምገነባበት የነጭ አጨብጫቢ እውቀት ከለለህ ሂደህ የነጮችን እግር አጠብ ሰገጤ ገገማ እንደ አንተ ያለው ነው ትውልድ የሚገለው

  • @geneteden4343
    @geneteden43439 ай бұрын

    ይገርማል 🤔የእግዛብሄር ሰው ነን የሚሉ ስለ ፓንት ጡት መያዣ ካነቴራ ሽሮ በርበሬ አሳየን በሚሉበት የሰው ሀብት ሚስት በሚዘርፉበት የሰው ንሮ ሕልም በምያበላሹበት ዘመን እንዲህ ዓይነት የእግዛብሄር ቃል መስማቴ ገርሞኛል 🤔 የፍፃሜ ዘመን ፍትግያ ሚስጡሩ በዚህ ልክ መረዳት እጅግ ሊቅነት ነው 🤔

  • @TruthEz

    @TruthEz

    9 ай бұрын

    እግዚአብሔር ✅ እግዛብሄር ❌

  • @user-mv8wf3hx2e
    @user-mv8wf3hx2e9 ай бұрын

    ጎሽ በርቱልን ከጎናችሁነን 10:04

  • @mahmoudabdelkany6060
    @mahmoudabdelkany60609 ай бұрын

    አናተ አንደሚመቻችሁ ነው አንዴ የምትተረጉሙት? የዑኩራይና አና የሶቬት ጦርነት ጉግ ማንጉግ ስትሉ ገረመኝ ምወገን አመላቺሁ ነው.

  • @gebruabera4517
    @gebruabera45179 ай бұрын

    Bezaye wer love you

  • @TediBob-tk7us
    @TediBob-tk7us9 ай бұрын

    Amesgnalu

  • @user-my4qu5er9w
    @user-my4qu5er9w9 ай бұрын

    እስራኤል ገና አመድ ትሆናለች የጊዜ ጉዳይ ነው እስከዛሬ የፊሊሲጤን እዝቦች ሲያልቁ ለምን አልተናገራቹሙ

  • @abebaseyiume8949

    @abebaseyiume8949

    9 ай бұрын

    በፍጹም

  • @tigistmekuria5054

    @tigistmekuria5054

    9 ай бұрын

    መቼም አትሆንም

  • @nuneshnunesh3986

    @nuneshnunesh3986

    9 ай бұрын

    እናንተን አመድ ያድርጋቹ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም

  • @user-my4qu5er9w

    @user-my4qu5er9w

    9 ай бұрын

    @@nuneshnunesh3986 ሌላ የለሽም ዶዝ

  • @ahmedbeshir1821

    @ahmedbeshir1821

    9 ай бұрын

    ​@@nuneshnunesh3986ቅድስቲቷ ሀገራችንንስ ማነው ሚጠብቀው የሚተኛ የሚያንቀላፋው ነው እንዴ..😂

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw39079 ай бұрын

    Yetadelik sew tebarek

  • @TruthEz

    @TruthEz

    9 ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @mikiscell6705
    @mikiscell67059 ай бұрын

    አይ እውቀት ደስስትለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethio777tube9
    @ethio777tube99 ай бұрын

    “ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል የተሻረ አይደለም። እነዚህ ከእስራኤል የሚወለዱ ሁሉ እስራኤል አይደሉምና፤ የአብርሃምም ዘር ስለሆኑ ሁላቸው ልጆች አይደሉም፥” - ሮሜ 9፥6

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete92839 ай бұрын

    Igziabher yestlan

  • @obsawake
    @obsawake9 ай бұрын

    ያልካቸዉ መጻሕፍት የት ይገኛል::ስሞቹስ

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se8 ай бұрын

    ስንት ጊዜ አለን

  • @Raya83523
    @Raya835239 ай бұрын

    በእስራኤል ሀገር ውስጥ ከወራት በፊት የግብረ ሰዶም ደጋፊዎች ሰለማዊ ሰልፍ እያየን ነበር። ይህ ደግሞ የእግዚአብሔር ቁጣና መኣት መርገምም ሰይፍ/ጦርነት/ ይከሰታል ። ግፍ የምትፈፅመው ሀገር ትጠፋለች።

  • @እሞድሽ

    @እሞድሽ

    9 ай бұрын

    Kethiopa yewtahu ቤተ Isralohe Ethiopa ymetnafkhu ken ymetal

  • @TruthEz

    @TruthEz

    9 ай бұрын

    @@እሞድሽ ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @meheretnegusie1088
    @meheretnegusie10889 ай бұрын

    እስራኤል ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች! ጠላቶቿ ይንበረከካሉ ‼️ 💪

  • @aviayanaw4167

    @aviayanaw4167

    8 ай бұрын

    Amen❤

  • @negussebeyenearedo4727
    @negussebeyenearedo47279 ай бұрын

    እሕታችን እሡ በሚተነትንበት ግዜ መሐል ባትገቢ መልካም ነዉ ለምን ሐሳቡን ትሰርቂበታለሽና::

  • @semererezene2142
    @semererezene21429 ай бұрын

    ከማአቱ ይጠብቀን

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse59449 ай бұрын

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw39079 ай бұрын

    Tebarek yenie jegina

  • @TruthEz

    @TruthEz

    9 ай бұрын

    ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ።

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e9 ай бұрын

    እስራኤል አትጠፋም😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw39079 ай бұрын

    Yetebareke sew

  • @ferhanmohammed2877
    @ferhanmohammed28779 ай бұрын

    Free Palestina 🇵🇸 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🌹🌹

  • @TruthEz

    @TruthEz

    9 ай бұрын

    But the children of Israel was promised the land by ‘Allah’ through Moses confirmed by even the con - Quran verse as follows; 🤔 - (Moses) O my people! “ Enter the Holly Land which ’Allah’ has destined for you to enter. And don’t turn back or else you’ll become losers.” (Quran c. 5 Al Ma’idah v. 21) 📖👈🏾🫢

  • @Menelik27
    @Menelik279 ай бұрын

    ምንም በዕብይ በአንዳንድ ሁኔታው በሚያደርገው ነገር ብናደደም ማለት ሰው ማን እንደሆነ መደበቅ አያስፈልገውም ይሄ ማጭበርበር ነው በራሱ የሚተማመን ሰው እራሱን አይደብቅም። ቤዛን ጥሎብኝ እወዳታለሁ ዲኮሬሽን የማታበዛ ፅዳ ያለች ስለሆነች ሊሆን ይችላል በዛ ላይ ብዙ ግዜ የአገራችንን አልባሳትና ባንዲራችንንም ስለማይባትም ይሄም ሌላው ተጨማሪ እንዳከብራት ያረገኛል። ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኽን ዕብይ እናመሰግናለን።

  • @AlfiadoJulio-my4yr
    @AlfiadoJulio-my4yr9 ай бұрын

    አብይ ይልማ የሰዉ ማኛ

  • @meseretmelka7096
    @meseretmelka70969 ай бұрын

    አለማወቅን አለማወቅ የመሰለ አሳፋሪ ነገር የለም።😅😅😅

  • @meskoteasegid-9371
    @meskoteasegid-93719 ай бұрын

    ወዳጆች ሆይ፥ በእናንተ መካከል እንደ እሳት ሊፈትናችሁ ስለሚሆነው መከራ ድንቅ ነገር እንደ መጣባችሁ አትደነቁ፤ ነገር ግን ክብሩ ሲገለጥ ደግሞ ሐሤት እያደረጋችሁ ደስ እንዲላችሁ፥ በክርስቶስ መከራ በምትካፈሉበት ልክ ደስ ይበላችሁ። 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 4:12, 13

  • @DagnachewMiskir
    @DagnachewMiskir9 ай бұрын

    ግን እዳስተ ያይት አለባብስሽን ብታስካክይ

Келесі