#በምናስገድደው_እናስገድዳለን_በምንገደድበት_እንገደዳለን

Ойын-сауық

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia !

Пікірлер: 78

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f10 ай бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አገራችንእዝቦችን ይጠብቅልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-oh2im7zb7f
    @user-oh2im7zb7f10 ай бұрын

    ወንድሜ በጣም የማከብርህ ኦርቶዶክስ ባንተ ውስጥ ደምቃ አያታለሁ በቤቱ ያፅናህ እግዛብሔር ይጠብቅህ የቁርጥ ልጅ❤

  • @marymary5228
    @marymary522810 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @teshalewape8331
    @teshalewape833110 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለአባቶቻችን ረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @manugebre8253
    @manugebre825310 ай бұрын

    በጣም እንጂ ነጋሽ በዚህ ዘመን እንደነዚህ ያሉ አባቶችን የሰጠነን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ።

  • @seblewengel2843
    @seblewengel284310 ай бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ያክብራቹ እኛም በስደት ብንሆንም በፀሎት አለን አይዞቹ ሀይላችን መስቀል ነው እግዚአብሔር አለ

  • @TG-ck5tt
    @TG-ck5tt10 ай бұрын

    ጎበዝ ነህ በጣም ነው የማደንቅህ ስስ ሀይማኖትህ ያለህ ነገር እግዚአብሔር በሰላም ያድርሰን በስላም ይለፍ በርቱ

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf941810 ай бұрын

    💚💛❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬✝️✝️✝️✝️

  • @maryalain9236
    @maryalain923610 ай бұрын

    ድንግል ማርያም ያአስራት ሀገርሽ አስቢያት በተሰጠሽ ቃልኪዳን መሰርት

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni67810 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜህን ከጤና ጋር አጣምሮ ይስጥልን ።

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro781510 ай бұрын

    ነጋሽዬ ወንድማችን አንተን ነወር ጠቅላይ ምንስተር ማድረግ ማርያምን ስለዉነ ት የቆምክ ጀግና ወንድማችን ኑርልን❤❤❤

  • @user-bp2mp9cy3z
    @user-bp2mp9cy3z10 ай бұрын

    ወንድማችን ነጋሽ እድሜ ይስጥህ

  • @etifasefa2886
    @etifasefa288610 ай бұрын

    አሜን አባቶቻችን ያቆይልን

  • @addisgirma6255
    @addisgirma625510 ай бұрын

    Amen amen Destachun yasayen🙏🙏🙏❤️

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p10 ай бұрын

    Amennnnnnnn amen

  • @degunigatu340
    @degunigatu34010 ай бұрын

    ክርስትና ማለት እውነትን መግለፅ እውነት የሆነውን በመግለፅ ለሰው ልጆች ሁሉ አስተማሪ የሆነውን በማስተላለፋቹ እጅግ ደስብሎኛል ጌታ ኢየሱስ ይባረሰካቹ በዚሁ መንፈስ ቀጥሉ ሠላም ለምድሪቱ ይሁን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye646110 ай бұрын

    ንጋቨ ጉበዘ ለሀይማኖት እና ለአባቱች ያልህ ፍቅር የስቀናል በቤቱ ያፀንን ተበረክ❤❤❤

  • @ngusngusbrhanu2664
    @ngusngusbrhanu266410 ай бұрын

    በርታልን ወንድማችን

  • @kalyemom3540
    @kalyemom354010 ай бұрын

    Yeselame Beale mesekele yadregelenn

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q10 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam825310 ай бұрын

    Ema birhan ye GETAYE enat kefet tihunln❤❤❤❤❤

  • @saraayman1293
    @saraayman129310 ай бұрын

    ትባረክ፣ግን፣አይሰሙም፣መደህልኒልም፣ሰላምን፣አመጥልን

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii10 ай бұрын

    sel Hulum Nager Egaziber Yimesagan❤❤❤❤❤egaziber Selam Yideragalan

  • @fasiga1082
    @fasiga108210 ай бұрын

    እንኳን ለዚህ ቀን በሰላም አደረሰን አምላኬ ሆይ በአሉን በሰላም ያሳልፍልን

  • @yalem2598
    @yalem259810 ай бұрын

    እናመሰግናለን ልክ ናቹህ አባቶቻችን ሚሉትን መስማት ግድ ነው

  • @abebashanbese8977
    @abebashanbese897710 ай бұрын

    ወንድማች ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @tazabimesfin
    @tazabimesfin10 ай бұрын

    Amen yastenawe wendemachene kedengele mariame gare berta!!!

  • @bezidani7105
    @bezidani710510 ай бұрын

    እመቤታችን ትጠብቃችሁ❤❤

  • @genethailu9398
    @genethailu939810 ай бұрын

    Edema yestehe akuamhen fetare aykeyrebhe Negashe.

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p10 ай бұрын

    Negash laymanotek bertalen. God bless ❤❤❤

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p10 ай бұрын

    እዉይ ነጋሽዬ እንዴት እንደምወድህ እኮ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ኩሩ ኢትዮጲያዊ ሊያዉም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ክበርልኝ❤

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p10 ай бұрын

    Absolutely true what you said ❤❤❤. God bless again

  • @technotest4119
    @technotest411910 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @salemtegen8077
    @salemtegen807710 ай бұрын

    ሰላም ወንድም አለም አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @etifasefa2886
    @etifasefa288610 ай бұрын

    ፈጣሪ ይድረስልን

  • @meazakefeni678
    @meazakefeni67810 ай бұрын

  • @user-td5fk6lg3y
    @user-td5fk6lg3y10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye646110 ай бұрын

    እዉናት ነዉ ከሙሰሊሞ እህቱችን ጥሩ ጊዜ ነበር የስለፈነዉ አበረን አደገን አሁን እኔ ሙስለም ጉደኝ አልችን ስለ ህይማኖትነዉራም ተከበብርን ነዉ ያልንዉ ❤❤❤

  • @buzyebenberu4806
    @buzyebenberu480610 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለዛ ቀን ያድርሰን ክፈ ሀሳብ ያሰቡም ካሉ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ለሰላም ተግባር ይቅይርልን

  • @fekerkebede2708
    @fekerkebede270810 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fekerkebede2708
    @fekerkebede270810 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እውነትም ቤተክርስቲያን የሀገር መልክ ናት ግን ያልገባቸው ብዙ ወገኖች አሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አሜን .......

  • @mekonnen74
    @mekonnen7410 ай бұрын

    የልጅቱ ድምፅ በደንብ አይሰማም ሌላ ግዜ አስተካክሉ ነጋሽ❤❤

  • @yotamerat8766
    @yotamerat876610 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ምንም ጠብ የምትል ነገር የለውም ስሰማህ ዉዬ ባድርክ አትሰለችም አንደበተ እርቱህ ነህ ።እዳንተ አይነቱን ያብዛልን ለኢትዮጵያ እዳንተ አይነቱ ብዙ ያስፈልጎታል በርታ ፍፃሜክን ያሳምርልክ !!!

  • @firymamo1929
    @firymamo192910 ай бұрын

    Thanks

  • @tigtig6559
    @tigtig655910 ай бұрын

    ተባረኩ በስራችሁ ፈጣሪ ይግባ አይዞችሁ በርቱ አምላካችን ሰላሙን ይላክልን በቃይበለን

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    10 ай бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏❤️

  • @anaalubu2209
    @anaalubu220910 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤tebsrek wedemachin

  • @user-zy8cu2mu7u
    @user-zy8cu2mu7u10 ай бұрын

    thankyou

  • @user-ez5ke6ki8l
    @user-ez5ke6ki8l10 ай бұрын

    ❤❤❤❤👍👍🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @saraayman1293
    @saraayman129310 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፣ይጥቅችህ

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta441110 ай бұрын

    Thank you so much 🙏🙏🙏 for everything

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye646110 ай бұрын

    በፀሎት እንስበ ለቤተክርስችን በስላም እንደያልቅ ❤❤❤

  • @asmara3973
    @asmara397310 ай бұрын

    በተለይ የአማራ ተወላጅች አባታችን ትክክል ናቸው በኛ ሥም ሌሉች አባታችን ጋ እዳይዘምቱ እንጠቀቅ።

  • @zebuabesha3465
    @zebuabesha346510 ай бұрын

    በዚህ ዘምን እነዚህን አባቶች ይስጠን እግዚ አብሔር ይመስግን ቃላቸውን እንጠብቅ

  • @Memmare
    @Memmare10 ай бұрын

    እግዚአብሔር በሰላም ያስፈጽመው ጥላ ከለ ላ ይሁንልን የጠላትን አሳባቸውን ፍርስርስ ጥፍትፍት መና ያድርጋቸው አባቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ምንም አይንካብን❤

  • @bemnethailu1663

    @bemnethailu1663

    10 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zebuabesha3465
    @zebuabesha346510 ай бұрын

    ጠያቂዋም ተጠያቂውም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በእአላችንን በሰላም ያስልፍልን

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu166310 ай бұрын

    ሰላም ለእናንተ ይሁን በእውነት አባታችን አብራሀም በእውነት እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም ልብ አርስ ናቸው 🙏❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw10 ай бұрын

    የዳብሌስ ልጅ ሁሌም ስጋትነው

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit639710 ай бұрын

    ነጋሽ እመብርሃን ደግማደጋግማ ትጠብቅኽ መዝሙር ዳዊት 90 ይነበብ

  • @alyahar
    @alyahar10 ай бұрын

    ሰላም ወንድማችን ምርጥ ሰዉ ግን እኮ እራሳችዉ ስእራት አስከባሪወች ዉከትን የሚያስነሱት ብቻ እንደናተ አዬነቱን ወንድሞቼን ያብዛልን በርታልን ወንድማችን❤❤❤

  • @ethunshiferaw614
    @ethunshiferaw61410 ай бұрын

    እንዲህ አይነት ፕሮግራም በስፋት ተደጋግመው ይገለፁ።

  • @Israel9563
    @Israel956310 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Muledoyo
    @Muledoyo10 ай бұрын

    ነጋሽ እናመሰግናለን ዬኛ ድንቅ ሰዉ

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey10 ай бұрын

    👏👏👏

  • @genethailu9398
    @genethailu939810 ай бұрын

    Tretu baybeza agule zemenawe enhune abzeten fetaren asszenew .

  • @aynadis3000
    @aynadis300010 ай бұрын

    በዛን ቀን በአንድ ላይ ብናለቅስ እርግጠኛ ነኝ መልስ ከእግዚአብሔር እናገኛለን

  • @jannatzahara-rb8wp
    @jannatzahara-rb8wp10 ай бұрын

    ሰላምለሀገራችንበርታእውነተኛጋዜጠኛፈተናአለብንግንእንታገሰያልፉል

  • @solotube7808
    @solotube780810 ай бұрын

    ከመቼ ጀምሮ ነው ሥጋት ሆኖ የሚያውቀው መስቀል

  • @lemlemyohannes7043
    @lemlemyohannes704310 ай бұрын

    endih adrgeh ngerln yeselechen ye egnan bealat kemgbna metet gar yemiyasayun midiyawoche enante yemtfelgutn atasayun bealu yemifelgewn asayun

  • @abiygezahegn573
    @abiygezahegn57310 ай бұрын

    Negash let be correct 'Kalawadi media' from what you mentioned. It couldn't represent voice of our church.

  • @user-si4gl9oh3b
    @user-si4gl9oh3b10 ай бұрын

    Nagashie hulem perogeram ekatatelalew gen ke seletse angezam maletachew tekekel nachew mekinyatum engnaw nane yatsegabnachew eko

  • @alyahar
    @alyahar10 ай бұрын

    😂😂😂

  • @asmara3973
    @asmara397310 ай бұрын

    በኤሬቻ ባአል ለምን የኣሮሙ ክልል ፓዴራ ይዘው ሴወጡ ዝም የኤትዩጺያ የነፃነት ፓዴራ የስማይ ቀሥተ ደመና የሁነችውን ስደቅ አላማ ሥንይዝ ያገበግባቸዋል።መልሥ

  • @enathager920
    @enathager92010 ай бұрын

    The OROMUMA BELEGENA MAFYA GROUP hates the Ethiopian Orthodox and Ethiopian flag. They're the one who will initiate the conflicts. Please don't forget what they did on the celebration of Adwa.

  • @senaitjira209
    @senaitjira20910 ай бұрын

    ታዲያ ለምን የመንግስት አካላት ይምጡ ትላለህ እንዲመጡ ካልፈለግህ

  • @nininini6360
    @nininini636010 ай бұрын

    በፍፁምአንተየቤተክርሰቲየንታሪክአልገባህም

  • @nininini6360
    @nininini636010 ай бұрын

    ፈሪነህ

Келесі